ACL ENT & Medical Center

ACL ENT & Medical Center ACE Clinics and Laboratories is a private specialty clinic providing multidisciplinary services to c

የልብ ጤናዎ የሁሉም ነገር መሰረት በመሆኑ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እና በልዩ ባለሙያዎቻችን አማካኝነት አጠቃላይ የልብ ህክምና አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን።ቀጠሮ ለማስያዝ አሁንውኑ ይደውሉTK ...
07/11/2025

የልብ ጤናዎ የሁሉም ነገር መሰረት በመሆኑ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እና በልዩ ባለሙያዎቻችን አማካኝነት አጠቃላይ የልብ ህክምና አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን።

ቀጠሮ ለማስያዝ አሁንውኑ ይደውሉ

TK (ታክ) ህንፃ ላይ ቀበና አካባቢ ምኒልክ ሆስፒታል አጠገብ
ሞባይል +251986000007 / +251929651110
የመስመር ስልክ +251118111293
Location by map: 👇👇 https://maps.app.goo.gl/4i8XL5aNpUg6kzR59

07/11/2025
ሃይፖናትሪሚያ Hyponatremia ( የሰዉነት ጨዉ መጠን መጓደል) ምንድነው?ሃይፖናትሪሚያ ማለት በደም ውስጥ የሚገኘው የሶዲየም መጠን ከመደበኛው ደረጃ በታች መውረድ ማለት ነው። ሶዲየም በ...
03/11/2025

ሃይፖናትሪሚያ Hyponatremia ( የሰዉነት ጨዉ መጠን መጓደል) ምንድነው?

ሃይፖናትሪሚያ ማለት በደም ውስጥ የሚገኘው የሶዲየም መጠን ከመደበኛው ደረጃ በታች መውረድ ማለት ነው። ሶዲየም በሰውነት ውስጥ ፈሳሽ መጠንን፣ የነርቭ እና የጡንቻ ስራዎችን ለመቆጣጠር የሚረዳ ዋና ማዕድን ነው። መጠኑ ሲዛባ የተለያዩ የሰውነት ክፍሎች በትክክል መስራት ያቆማሉ።

የማስጠንቀቂያ ምልክቶች

-ራስ ምታት እና ግራ መጋባት: በድንገት የሚመጣ ከባድ ራስ ምታት፣ ነገሮችን የማስታወስ ችግር ወይም ግራ የመጋባት ስሜት።
-ከምግብ ጋር ያልተያያዘ በተደጋጋሚ ማቅለሽለሽ ማስመለስ
-የጡንቻ መኮማተር (Cramps) ወይም ድክመት መሰማት።
-በጣም በከፋ ሁኔታ ውስጥ የንቃተ ህሊና ማጣት፣ የሚጥል በሽታ (Seizures) ወይም ኮማ (Coma) ሊከሰት ይችላል።

ለሃይፖናትሪሚያ የሚያጋልጡ ምክንያቶች

-ከመጠን በላይ ውሃ መጠጣት፣ በተለይ በስፖርት ወቅት ወይም ለረጅም ጊዜ ብዙ ውሃ ብቻ መጠጣት።
- አንዳንድ የሽንት ሚያሸኑ መድሃኒቶች (Diuretics) እና ሌሎች መድሃኒቶች የሶዲየምን መጠን ሊቀንሱ ይችላሉ።
-የልብ፣ የኩላሊት ወይም የጉበት በሽታዎች፣ እንዲሁም ከባድ ተቅማጥ እና ማስመለስ ናቸዉ።

ከላይ የተጠቀሱት ምልክቶች ከታዩብዎ ወይም የጤና ስጋት ከተሰማዎት፣ ወዲያውኑ እደ በኤ.ሲ.ኤል ሜዲካል ሴንተር በመምጣት ህክምና ያግኙ!
በወቅቱ መታከም ለከፋ አደጋ እንዳይጋለጡ ያደርጋል።

TK (ታክ) ህንፃ ላይ ቀበና አካባቢ ምኒልክ ሆስፒታል አጠገብ
ሞባይል +251986000007 / +251929651110
የመስመር ስልክ +251118111293
Location by map: 👇👇 https://maps.app.goo.gl/4i8XL5aNpUg6kzR59

ኤ.ሲ.ኤል ሜዲካል ሴንተር  የተለያዩ አድቫንስድ የላብራቶሪ ምርመራዎች ህንድ ሀገር ከሚገኙ ላብራቶሪዎች ጋር ተባብሮ በመስራት ትክክለኛ ምርመራ፣ፈጣን ውጤት እናታማኝ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛ...
31/10/2025

ኤ.ሲ.ኤል ሜዲካል ሴንተር የተለያዩ አድቫንስድ የላብራቶሪ ምርመራዎች ህንድ ሀገር ከሚገኙ ላብራቶሪዎች ጋር ተባብሮ በመስራት ትክክለኛ ምርመራ፣ፈጣን ውጤት እና
ታማኝ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

ለሪፈራል እና ተጨማሪ መረጃ ዛሬውኑ ከታች ባለዉ ስልክ ይደዉሉ👇

TK (ታክ) ህንፃ ላይ ቀበና አካባቢ ምኒልክ ሆስፒታል አጠገብ
ሞባይል +251986000007 / +251929651110
የመስመር ስልክ +251118111293
Location by map: 👇👇 https://maps.app.goo.gl/4i8XL5aNpUg6kzR59

በዚህ እሁድ ወደ ኤሲኤል ህክምና ማዕከል ቤተሰብዎን ይዘው በመምጣት በኤሲኤል ልዩ የቤተሰብ ቀን ጥቅል የነፃ የህክምና ማማክር አገልግሎት-የ20% ቅናሽ በላብራቶሪ እና ኢሜጂንግ አገልግሎት ላ...
25/10/2025

በዚህ እሁድ ወደ ኤሲኤል ህክምና ማዕከል ቤተሰብዎን ይዘው በመምጣት በኤሲኤል ልዩ የቤተሰብ ቀን ጥቅል የነፃ የህክምና ማማክር አገልግሎት
-የ20% ቅናሽ በላብራቶሪ እና ኢሜጂንግ አገልግሎት ላይ እንዲሁም
-የ10% ቅናሽ የፋርማሲ አገልግሎቶች ላይ ያግኙ።

🎈ይህን እድል ከቤተሰብዎ ጋር በመምጣት ከእኛ ጋር ያሳልፉ።

TK (ታክ) ህንፃ ላይ ቀበና አካባቢ ምኒልክ ሆስፒታል አጠገብ
ሞባይል +251986000007 / +251929651110
የመስመር ስልክ +251118111293
Location by map: 👇👇 https://maps.app.goo.gl/4i8XL5aNpUg6kzR59

በዉስጥ ደዌ ህክምና ክፋል የምንሰጣቸው አገልግሎቶችአጠቃላይ የዉስጥ ደዌ ህክምና የኩላሊት ህክምናየፕሮስቴት የሽንት ፊኛና ትቦ ህክምና የጨጓራና አንጀት ህክምናየስኳርና ሆርሞን ህክምናኒዉክሌር...
23/10/2025

በዉስጥ ደዌ ህክምና ክፋል የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

አጠቃላይ የዉስጥ ደዌ ህክምና
የኩላሊት ህክምና
የፕሮስቴት የሽንት ፊኛና ትቦ ህክምና
የጨጓራና አንጀት ህክምና
የስኳርና ሆርሞን ህክምና
ኒዉክሌር ሜድስን
24 ሰዐት የድንገተኛ ህመም ህክምና

ቀጠሮ ለማስያዝ ከታች ባለዉ ስልክ ይደዉሉ
🤙ቀጠሮ ለማስያዝ ከታች ባለዉ ስልክ ይደዉሉ
TK (ታክ) ህንፃ ላይ ቀበና አካባቢ ምኒልክ ሆስፒታል አጠገብ
ሞባይል +251986000007 / +251929651110
የመስመር ስልክ +251118111293
Location by map: 👇👇 https://maps.app.goo.gl/4i8XL5aNpUg6kzR59

በኤ.ሲ.ኤል ሜዲካል ሴንተር  የአንገት በላይ  (ጆሮ፣ አፍንጫ፣ ጉሮሮ) ክፍል በዘርፉ ሰፊ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች በታገዘ ማንኛዉንም ከአንገት በላይ የቀዶ ሕክምናዎችን ፣ ሥር የሰደደ የሳ...
11/10/2025

በኤ.ሲ.ኤል ሜዲካል ሴንተር የአንገት በላይ (ጆሮ፣ አፍንጫ፣ ጉሮሮ) ክፍል በዘርፉ ሰፊ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች በታገዘ ማንኛዉንም ከአንገት በላይ የቀዶ ሕክምናዎችን ፣ ሥር የሰደደ የሳይነስ ችግር፣ የአፍንጫ መታፈን፣ የጆሮ እና የጉሮሮ ዕጢዎች፣ የድምፅ መዛባት እና ሌሎች ቀዶ ህክምና የሚሹ ችግሮችን በተመጣጣኝ ዋጋ እና በዘመናዊ መንገድ ህክምናዉን እየሰጠን እንገኛለን።

👉🏻አሁን ደግሞ የቤተሰብዎን ጤና ለመጠበቅ አስደሳች ዜና ይዘንለዎት መጥተናል!

ይህን አጋጣሚ ተጠቅመው፡-
ሁሉንም የቤተሰብ አባላትዎን ይዘው ዘወትር ቅዳሜ ከ8:00-11፡00 ሰዐት እና እሁድ ከ4:00-6:00 ሰዐት በመምጣት በነጻ ከአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሀኪሞቻችንን ያማክሩ።

🤙ቀጠሮ ለማስያዝ ከታች ባለዉ ስልክ ይደዉሉ

TK (ታክ) ህንፃ ላይ ቀበና አካባቢ ምኒልክ ሆስፒታል አጠገብ
ሞባይል +251986000007 / +251929651110
የመስመር ስልክ +251118111293

Location by map: 👇👇 https://maps.app.goo.gl/4i8XL5aNpUg6kzR59

Address

Russia Street
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ACL ENT & Medical Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category