25/09/2025
Charge UP! For an effective school year!
አዲሱን የትምህርት አመት ጅማሮን አስመልክቶ መልካም ጅማሮ ልዪነት ይፈጥራል በሚል ለተማሪዎች የተዘጋጀ ልዪ የስልጠና ፕሮግራም።
ስልጠናው ለተማሪዎች ስኬታማ፣ አሳታፊ፣ እና ጠቃሚ የትምህርት ዘመን የሚያስፈልጉትን መሳሪያዎች ለማስታጠቅ የተዘጋጀ ስልጠና ነው።
ቅዳሜ ጥቅምት 8, 2018 በኢትዮጵያ ኢኮኖሚክ አሶሴሽን ከቀኑ 8:00- 11:00 ሰዓት
ለመመዝገብ 0946444445 ይደውሉ ጥቂት ቦታዎች ስላሉ ፈጥነው ይመዝገቡ።