ድንቃ ድንቅ ጠብታ dinka dink tebita

ድንቃ ድንቅ ጠብታ dinka dink tebita ጥበብሰ ትሔይስ እምኩሉ መዛግብት

ይህ ዕፅ ምን ይባላል?            ይህ ዕፅ ላወቀው ሰው ነፃ የኪንታሮት ሕክምና ለ 3 ሰው እሰጣለሁ::ሼር ይደረግ::
25/05/2023

ይህ ዕፅ ምን ይባላል?
ይህ ዕፅ ላወቀው ሰው ነፃ የኪንታሮት ሕክምና ለ 3 ሰው እሰጣለሁ::
ሼር ይደረግ::

መርጌታ ስብሐት የባህል ህክምናየምንሰጣቸው ልዩ ህክምናዎች(ለለምጽ)በ 40 ቀን የሚያድን1) ለአፍ ጠረን2) ለእግር ሽታ3) ለፎረፎር4) ለሳይነስ5) ለአባላዘር6) ሌሊት ለሚሸና7) ለስንፈተ ...
25/05/2023

መርጌታ ስብሐት የባህል ህክምና

የምንሰጣቸው ልዩ ህክምናዎች

(ለለምጽ)በ 40 ቀን የሚያድን

1) ለአፍ ጠረን
2) ለእግር ሽታ
3) ለፎረፎር
4) ለሳይነስ
5) ለአባላዘር
6) ሌሊት ለሚሸና
7) ለስንፈተ ወሲብ (በልዩ ህክምና)
😎 ለሆድ ህመም
9) ለሚጥል እርኩስ መንፈስ
10) ለአይነ ጥላ ገርጋሪ- ትዳር ለሚገረግርበት ወይም ለሚገረግርባት
11) ለእጀ ሰብ ማለትም ድግምት ለተደገመበት (መፍትሔ ሥራይ)
12) ለሚቃዥ
13) ለጨጓራ

14) ለሽንት ማጥ
15) ለኩላሊት
16) ለህልመ ሌሊት ዝንየት
17) ለአልማዝ ባለጭራ- ሳይድን እና ከዳነ በኋላ ውስጥ ለውስጥ ለሚያመው
18) ለጉበት/ወፍ
19) ለስኳር
20) ለአስም
21) ለቁስል
22) ለችፌ
23) ለማድያት
24) ለቋቁቻ
25) ለማህጸን ህመም
26) ለትምህርት የመርሳት ችግር
27) ለመካንነት መውለድ ለተሳናቸው
28) ለአእምሮ መረበሽ ወይም ጭንቀት
29) ለወገብ ህመም
30) ለደም ግፊት
31) ለሾተላይ ወይም ልጅ ለሚያስወርድ
32) ለሪህ ወይም uric acid - 7 ቀን መድኀኒት ወስደው ይድናሉ እጅግ ልዩ መድኀኒት ነው
33) ለኪንታሮት ህመም በ 8 ቀን
34) ለእግር ኪንታሮት በ 1 ቀን ሳያምዎት ታክመው መሄድ ይችላሉ
34)???
35) ዛር ላጎበጣቸው እና አስሮ ላስቀመጣቸው

እንዲሁም

-ለገበያ
-አልሸጥ ላለ ቤት፣ መኪና እንዲሁም ሌሎች ንብረቶች

ይልቁንም ለማንኛውም ችግርዎ እኛ ጋር መፍትሔ ያገኛሉ ያማክሩን።

እፅዋት እና እንስሳት ምግብም መድኀኒትም ናቸው፤ ይመርጡናል እንጂ አያወዳድሩንም። ማየት ማመን ነው ይምጡ እና ይጎብኙን።

መርጌታ ስብሐት የባህል ህክምና

አድራሻችን፥ አዲስ አበባ ወሰን ከሚካኤል መብራት አጠገብ ንብ ባንክ ገባ ብለን እንገኛለን::

ስልክ- 0975763250

ሶረኔ ቆቅ             ፩. ሥጋው በሾርባ መልክ ተሰርቶ ለሆድ ሕመምና ለጨብጥ ያገለግላል        ፪ .ዓይኑ ለታመመ እንደጉም ለሸፈነው ሃሞትዋን ቢኳሉት ይገፈዋል።         ፫....
21/06/2020

ሶረኔ ቆቅ

፩. ሥጋው በሾርባ መልክ ተሰርቶ ለሆድ ሕመምና ለጨብጥ ያገለግላል
፪ .ዓይኑ ለታመመ እንደጉም ለሸፈነው ሃሞትዋን ቢኳሉት ይገፈዋል።
፫.ሐሞትዋ በአፍንጫው ቢወስዱት ብልህ ያደርጋል ፡አያስረሣም ሥጋዋንም አዘውትረው ቢበሉት ንቁና ቀልጣፋ ያደርጋል።

ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር ያናግሩን፡፡

 #ዳማ ካሴስለ ዳማ ከሴ ይህንን ስንቶቻችን እናውቃለን ?በሀገራችን ወደ 85 ሺህ የሚጠጉ እጽዋት ለሕክምና አገልግሎት ይውላሉ። ከነዚህ ውስጥ ደግሞ ዳማ ከሴ አንዱ ነው። • ደማ ከሴ አገር ...
22/05/2020

#ዳማ ካሴ

ስለ ዳማ ከሴ ይህንን ስንቶቻችን እናውቃለን ?

በሀገራችን ወደ 85 ሺህ የሚጠጉ እጽዋት ለሕክምና አገልግሎት ይውላሉ። ከነዚህ ውስጥ ደግሞ ዳማ ከሴ አንዱ ነው።

• ደማ ከሴ አገር በቀል ተክል ሲሆን በሳይንሳዊ ስሙ ኦሲመም ላሚፎለም(Ocimum lamiifolium) እየተባለ ይጠራል።

• ተክሉ ሁለገብ የሆነ የመድኃኒትነት ባህሪ አለው። በሀገራችን በአብዛኛው ቦታዎች የምች መድሀኒት በመባል ይታወቃል።

• በባህላዊ ሕክምና ከተክሉ የሚገኝ ጭማቂ ለተለያዩ የዐይን በሽታዎች፣ ለራስ ምታት፣ በተለይ ትኩሳት ሲያጋጥም በባሕላዊው አጠራር ‹‹ምች›› እየተባለ ለሚጠራው ሕመም ማስታገሻነት ይውላል።

• በተጨማሪም ለምለም ቅጠሉ ተጨምቆ ሲጠጣ ለተቅማጥ፣ ለአሜባ (ደም ያለው ተቅማጥ)፣ ለሳልና ለሌሎችም ሕመሞች ለማስታገሻነት ይውላል።

• በአገራችን በተለያዩ አካባቢዎች ለቆዳ፣ ለአንጀት፣ ጨጓራና ተያያዥነት ላላቸው ሕመሞች ይወሰዳል።

• ተክሉ ለተለያዩ የጤና ችግሮች አስተማማኝ የሚባል የፈውስ ባህሪ አለው።

• የፀረ-ወባ ገቢርነት እንዳለውም ይታወቃል።

• ቅጠሉን በማጨስ የወባ ትንኞችን ከአካባቢ እንዲርቁ ማድረግ ይቻላል።

• በተጨማሪም ፀረ ፈንገስና ፀረ ነፍሳት ባህሪ አለው። እንዲሁም ትኩሳትን ያበርዳል።

• ደማ ከሴ በኢትዮጵያ የሚበቅል ዕፅ ሲሆን ለዕቃ ማጠኛ አገልግሎት ይውላል።

• አብዛኛውን ጊዜ ለመድኃኒትነት ጥቅም የሚውለው ቅጠሉን በመጭመቅና በማሽተት፣ ወይም ቅጠሉን በውሀ አፍልቶ በመታጠን ወይም በመጠጣት ነው።

• ለጉንፋን፣ ለራስ ምታት ጥቅም ላይ ይውላል።

• የቅጠሉ ጭማቂ በውሃ ወይም ከቡና ጋር ለትኩሳት በስፋት ጥቅም ላይ ይውላል።

• የአንጎል ጥቃት (ስትሮክ)፣ የጀርባ አጥንት መጨፍለቅ፣ የጅማት መጨማደድን ለማከም ከፍተኛ ጥቅም አለው።

• በጥቅሉ ከነርቭና ከጡንቻ ጋር የተያያዙ ችግሮችን ለማከም ማለትም የጡንቻ መዛል፣ ከቀዶ ሕክምና በኋላ የሚደረጉ የአካል እንክብካቤዎች፣ ከስፖርት ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን፣ ከእጅና እግር መቆረጥና ከአጥንት መሰንጠቅ ጋር ያሉ ችግሮችን በቀላሉ ለማከም አገልግሎት ላይ ይውላል።

• የቅጠሉ ወይም የልጡ አካል በቁስል ላይ በመለጠፍ ቁሰሎችን በቀላሉ ለማዳን አገልግሎት ይሰጣል።

ድንቆች ነን!
ጤና ይስጥልን።

የበቆሎ የጤና በረከቶችከአስር ሺህ ዓመታት በፊት ከደቡብ ሜክሲኮ ለዓለም የተበረከተው በቆሎ አገራችንን ጨምሮ በመላው ዓለም ተወዳጅነትን ያተረፍ የምግብ አይነት ነው፡፡ በቆሎ በእኛ አገር እሸ...
21/05/2020

የበቆሎ የጤና በረከቶች

ከአስር ሺህ ዓመታት በፊት ከደቡብ ሜክሲኮ ለዓለም የተበረከተው በቆሎ አገራችንን ጨምሮ በመላው ዓለም ተወዳጅነትን ያተረፍ የምግብ አይነት ነው፡፡ በቆሎ በእኛ አገር እሸቱ ተቀቅሎ፣ተጠብሶና ተፈልፍሎ ተቆልቶ ይበላል፡፡ ፍሬው ሲደርቅ ደግሞ ተጨምቆ ዘይት ከመሆን አልፎ ዱቄቱ ለዳቦ፣ለገንፎና ለሌሎች የምግብ አይነቶች መስሪያነት በግብዓትነት ይውላል፡፡ ለመሆኑ ከጤናችን አንፃር በቆሎ በሳይንስ የተረጋገጡ ምን ጠቀሜታዎች አሉት?

1. የኪንታሮት በሽታን ይከላከላል፡-ከፍተኛ የፋይበር ይዘት ስላለው የሆድ ድርቀትን በማስወገድ የኪንታሮት በሽታን ይከላከላል፡፡

2. እድገትን ያፋጥናል፡- የቫይታሚን ቢ ንጥረነገሮች የሆኑትን ቲያሚና ኒያሲን ስላላው ለአጠቃላይ የሰውነት ዕድገትን ያበረታታል፡፡

3. ክብደት ለመጨመር ይረዳል፡- ክብደቶ ከሚጠበቀው ኪሎ በታች ነው? እንግዲያውስ ከፍተኛ የካሎሪን መጠን ያለውን በቆሎ ቢያዘወትሩ በፍጥነት ክብደት ለመጨመር ይረዳዎታል፡፡

4. ጠቃሚ ማዕድናትን እናገኛለን፡- ማግኒዝየም፣ብረት፣ዚንክ፣ፖታሲየም እና ኮፐርን የመሳሰሉ ለሰውነታችን እጅግ ጠቃሚ ማዕድናትን ይዟል፡፡ በተለይ ሰሊነም የተሰኘው ማዕድን በብዙ ምግቦች ውስጥ አይገኝም፡፡

5. የልብ ጤናን ይጠብቃል፡- የኮሌስትሮል (የደም ቅባት) መጠንን በመቀነስ ልብን ከተለያዩ በሽታዎች ይጠብቃል፡፡

6. የደም ማነስ በሽታ (አኒሚያን) ይከላከላል፡፡ የያዘው ብረት ፣ቫይታሚን ቢ-12 እና ፎሊክ አሲድ በሰውነታችን ውስጥ የቀይ ደም ሕዋስ ምርት እንዲጨምር በማድረግ የደም ማነስ በሽታን ይከላከላል፡፡

7. ለነፍሰጡሮች እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡ በፎሊክ አሲድ፣ዚያክስ አንቲን እና ፓቶጀኒክ አሲድ የበለፀገ ስለሆነ ከወሊድ ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ ችግሮችን በማስወገድ ለእናቲቱም ሆነ ለህፃኑ ጤና ጠቃሚ ነው፡፡

8. ለአይንና የቆዳ ጤንነት ይጠቅማል፡- የያዘው ቤታ ካሮሪን የቫይታሚን ኤ ንጥረ ነገር በመሆኑ የአይን ዕይታን ይጠብቃል፡፡እንዲሁም የያዘው ቫይታሚን ሲ እና ሌኮፒን ለቆዳ ጤና ጠቃሚ ነው፡፡

9. የደም ስኳርና የደም ቅባት መጠንን ይቀንሳል፡- ሁለተኛው የስኳር ሕመም ጥራጥሬዎችን የመሳሰሉ ጤናማ ምግቦችን በመመገብ መከላከል ይቻላል፡፡ ለዚህም በቆሎ አንዱ ነው፡፡

10. ለውበት መጠበቂያነት ያገለግላል፡- ከበቆሎ በዘመናዊ መንገድ ለቆዳ ልስላሴና መሰነጣጠቅ መፍትሔ የሆኑ በርካታ የቆዳ ውበት መጠበቂያዎች ተሰርተው ገበያ ላይ ይገኛሉ፡፡

1. ኃይል ይጨምራል፡- የያዘው ኮምፕሌክስ ካርቦ አይድሬት ቀስ ብሎ የሚፈጭ በመሆኑ ለረጅም ሰዓታት ኃይል እንዲያገኙ ያስችሎታል፡፡ በተለይ አትሌት ወይም ጅም የሚያዘወትሩ ከሆነ በቆሎ በየእለቱ ከገበታዎ ባይጠፋ ይመከራል፡፡

እናም ምን ይጠብቃሉ ወቅቱን ጠብቆ የመጣውን የበቆሎ ቅቅልና ጥብስ በመብላት ከላይ የጠቀስናቸው የጤና በረከቶችን ለማግኘት ዛሬውን ይሞክሩት፡፡

እባክዎን ይህን ጠቃሚ መረጃ ለወገኖ እንዲደርስ Share በማድረግ ይተባበሩን!

ምስጋናችን ከልብ ነው!

10 የቃሪያ የጤና በረከቶች 1, በስኳር በሽታ መያዝን ይከላከላል::2, የካንሰር ስርጭትን ይከላከላል::3, የሆድ ውስጥ አለሰርን ይከላከላል::4, በልብ በሽታ መያዝን ይከላከላል::5, ጉን...
21/05/2020

10 የቃሪያ የጤና በረከቶች

1, በስኳር በሽታ መያዝን ይከላከላል::
2, የካንሰር ስርጭትን ይከላከላል::
3, የሆድ ውስጥ አለሰርን ይከላከላል::
4, በልብ በሽታ መያዝን ይከላከላል::
5, ጉንፍን የጉሮሮ ህመም እና ትኩሳት የመሳሰሉትን ህመሞች የመፈወስ ሀይል አለው::
6, ሰውነታችን በቀላሉ በበሽታዎች እንዳይጠቃ ያግዛል::
7, ለጥርስ ህመም እና ለብሮንካይት ችግር እንደ መፍተሄ ይወሰዳል::
8, የደም ዝውውርን ማስተካከል ይችላል::
9, የኮልሌስትሮል መጠንን ማመጣጠን ይችላል::
10, የሰውነትን ክብደት የተመጣጠነ እንዲሆን ያደርጋል::

እባክዎን ይህን ጠቃሚ መረጃ ለወገኖ እንዲደርስ

Share በማድረግ ይተባበሩን! ምስጋናችን ከልብ ነው።

ድንቃ ድንቆች ነን!

የኢትዮጵያ ፀጋ
21/05/2020

የኢትዮጵያ ፀጋ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251975763250

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ድንቃ ድንቅ ጠብታ dinka dink tebita posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram