Gandhi Memorial Hospital ጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል

Gandhi Memorial Hospital                  ጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል Gandhi Memorial Hospital is a pioneer Maternal and Neonatal Health Hospital located in Addis Ababa E

የብሪቲሽ ኢንተርናሽናል ት/ቤት መምህራን እና የጥቁር አንበሳ የህክምና ተማሪዎች በሆስፒታላችን በመገኘት በክትትል ላይ የሚገኙ እናቶችን በመጎብኘት ምሳ የማብላት መርሃግብር አከናዉነዋል።👉 F...
30/03/2026

የብሪቲሽ ኢንተርናሽናል ት/ቤት መምህራን እና የጥቁር አንበሳ የህክምና ተማሪዎች በሆስፒታላችን በመገኘት በክትትል ላይ የሚገኙ እናቶችን በመጎብኘት ምሳ የማብላት መርሃግብር አከናዉነዋል።
👉 Follow us on tiktok
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZM-91G3us8dOF2

28/03/2026

ኪስ አይጎዳም...!

ዘመቻ ፓሊዩ....የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና  ቢሮ  ከመጋቢት18  እስከ መጋቢት21/2018 ዓ.ም የሚቆየውን የልጅነት ልምሻ/ፖሊዮ/ ክትባት ዘመቻ  በአራዳ ክፍለ ከተማ በቸርችል ጤ...
27/03/2026

ዘመቻ ፓሊዩ....

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከመጋቢት18 እስከ መጋቢት21/2018 ዓ.ም የሚቆየውን የልጅነት ልምሻ/ፖሊዮ/ ክትባት ዘመቻ በአራዳ ክፍለ ከተማ በቸርችል ጤና ጣቢያ በይፋ አስጀምሯል ።

ቢሮው በዛሬው እለት የተጀመረውና አምስተኛዉ ዙር የልጅነት ልምሻ/ፖሊዮ/ ክትባት ዘመቻ ለ4 ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ሲሆን ህጻናት ከዚህ በፊት ቢከተቡም ባይከተቡም ክትባቱን እንዲወስዱ ወላጆች ወይንም አሳዳጊዎች ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀርቧል ።
18/07/2018
👉 Follow us on tiktok
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZM-91G3us8dOF2

በጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል የስልጠና ማዕከል የአባላዘር በሽታዎችን የተመለከተ በጥናት ግኝቶች ላይ ያጠነጠነ መርሃ-ግብር እየተካሄደ ይገኛል።የ“አባላዘር በሽታ” ተብለዉ በአጠቃላይ የሚጠሩት በ...
27/03/2026

በጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል የስልጠና ማዕከል የአባላዘር በሽታዎችን የተመለከተ በጥናት ግኝቶች ላይ ያጠነጠነ መርሃ-ግብር እየተካሄደ ይገኛል።

የ“አባላዘር በሽታ” ተብለዉ በአጠቃላይ የሚጠሩት በወሲብ ግንኙነት የሚተላለፉ በሽታዎች (Sexually Transmitted Infections – STIs) ናቸው። በኢትዮጵያ ውስጥም እነዚህ በሽታዎች እስካሁን ድረስ የጤና ችግር ናቸው።

በሀገራችን የሚታዩ ዋና ዋና አባላዘር በሽታዎች

፨HIV/AIDS
፨ጎኖሪያ (Gonorrhea)
፨ሲፊሊስ (Syphilis)
፨ክላሚዲያ (Chlamydia)
፨HPV (Human Papillomavirus)

#በሽታዉ በከተሞች በተለይ በወጣቶች መካከል ከፍ ያለ መጠን አለዉ።

አባላዘር በሽታዎችን በቀላሉ መከላከል እና አንዳንዶቹን ከተያዙም ሊታከሙ ይችላሉ። ስለዚህ ግንዛቤ ማሳደግ፣ መመርመር እና በጥንቃቄ መኖር አስፈላጊ ነው።
18/07/2018
👉 Follow us on tiktok
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZM-91G3us8dOF2

መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛ የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ኢድ ሙባረክ!!ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!!ከንቲባ አዳነች አቤቤ
19/03/2026

መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛ የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ኢድ ሙባረክ!!

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

በጋንዲ መቴሰቢያ ሆስፒታል በነርሶች እና ሚድዋይፈሪ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ግምገማ አዘል ዉይይት ተካሂዷል።በጤና ሚኒስቴር በተሰናዳዉ Change ideas  package tool  በተሰኘዉ ...
18/03/2026

በጋንዲ መቴሰቢያ ሆስፒታል በነርሶች እና ሚድዋይፈሪ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ግምገማ አዘል ዉይይት ተካሂዷል።

በጤና ሚኒስቴር በተሰናዳዉ Change ideas package tool በተሰኘዉ ሰነድ መነሻነት አሁናዊ የሆስፒታሉ የአገልግሎት አሠጣጥ ጥራት ላይ እንዲሁም የታካሚዎች ደህንነት ዙሪያ ምከክር ተካሂዷል።

ሰነዱ በዋናነት በጥራት ማሻሻያ ላይ መሠረት አድርጎ የሚከተሉት ነጥቦች ላይ ያተኩራል

፨ የታቀዱ ለውጦችን ይዘርዝራል

፨ እያንዳንዱ ለውጥ ተፈጸመ/አልተፈጸመ እንደሆነ ይመርምራል

፨ የተፈጸመው በመደበኛነት ነው ወይስ አይደለም የሚለዉን ይመዘናል

፨ ውጤቱን ይገመግማል (ለምሳሌ የታካሚ እንክብካቤ መሻሻሉን /አለሠሻሻሉን )

✔️ ሠነዱ ለምን ይጠቅማል?

፨ጥራት ያለዉ የታካሚ እንክብካቤ ያረጋግጣል

፨የስራ ላይ ውጤትን ይጨምራል

፨ችግሮችን በቀላሉ ያሳያል

፨ቀጣይ ማሻሻያ እንዲደረግ ያግዛል
9/07/2018
👉 Follow us on tiktok
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZM-91G3us8dOF2

👉 Follow us on tiktok
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZM-91G3us8dOF2

Address

Addis Ababa
782

Telephone

+251115514981

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gandhi Memorial Hospital ጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Gandhi Memorial Hospital ጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል:

Share

Category