Mother Home care services

Mother Home care services Our Home Care is an Agency of Destiny. We are your dreams of living the quality of
life in the comfort of your own home and
leave the dignity care to us.

22/01/2026

ወባ ለምን ተመልሶ ይመጣል!!!

22/01/2026

10 አደገኛ የ ሀይፖታይሮዲዝም ምልክቶች!!!

07/01/2026
መልካም ገና                      🏑                    🎄                  🎄🎄                 🎄🎄🎄              🎄🎄🎄🎄⛄️🎁🎁🎁🥗🥗🎈🎈🌹 ...
07/01/2026

መልካም ገና

🏑
🎄
🎄🎄
🎄🎄🎄
🎄🎄🎄🎄
⛄️🎁🎁🎁🥗🥗🎈🎈🌹 🌹
የምስራች
ጌታ በበረት ተወልዶአል:–
–ስሙም አማኑኤል የተባለ።
–ፍቅሩን ሊያስተምር።
–ኃጥአታችንን በደሙ ሊሰርዝ።
–ትልቅ ተስፋን ሊሰጥ።
–ከሞት ሊያድነን።
የልዑል እግዚአብሔር ልጅ በቤተልሄም ተወልዷልና።
መልካም በአል!!!
👉ይህን መልዕክት ያደረስኩት ከ እናት የቤትለቤት የነርሶች አገልግሎት ነዉ የምንወዳችሁ እና የምናከብራችሁ የአገልግሎታችን ተጠቃሚዎች
በሙሉ ፍቅር ተወልዷልና የፍቅር በዓል ይሁንላችሁ::
ዉድ የእናት የቤት ለቤትየነርሶች አገልግሎት ቤተሰቦች እንኳን ለብርሃነ 🎄ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ! 🎄በአሉ ብዙ ደስታን እና የበለጠ ፍቅርን ከብዙ በረከቶች 🎁ጋር እንዲሁም ለሃገራችን ኢትዮጵያ🇪🇹ፈጣሪ በምህረቱ እና በሩህሩህነቱ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ያስብልን🙏
እነሆ ፀሐይ 🌞ጨረቃን🌙እና ክዋክብትን✨ፍጥረታትንም ሁሉ የሚያዝ እና የሚገዛ አምላክ በሀገራችንም ሰላም፣ፍቅርን እና አንድነትን ይዘዝልን።
ሰላም፤ 😍ፍቅር፤ መተሳሰብን ያብዛልን! በዓሉ የመተሳሰብ የሰላም እና የፍቅር ይሆንልዎ!
ውድ ደንበኞቻችን ከእርስዎ ጋር አብሮ መሥራት ደስታን የሚሰጥ ነው።
ደስ የሚል የገናን በዓል ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ እመኛለው። 🙏🙏

🏡ይደዉሉልን ️
️ ☎️:-+251912956815

☎️:-+251904391339
በማንኛውም ሰአት ቢደውሉልን ነርሶቻችን ዝግጁ ሆነው እርሶን
ይጠብቃሉ

Please join our facebook, telegram page and page https://www.facebook.com/200948763820222/posts/856203314961427/?app=fbl
telegram page & group



ውድ ደንበኞቻችን የ ቴሌግራም ቻናላችንን እና የቴሌግራም ፔጃችንን እንዲሁም የ ፌስቡክ ፔጃችንን ስለተቀላቀላችው እንዲሁም በስራችን ተደስታችሁ ቤተሰብ ለሆናችሁን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን::

ብሩክ አበበ
ጤና ይስጥልኝ

10/10/2025
የአንጀት ካንሰር መንስኤዎች፣ ምልክቶች እና ህክምናው ነዉ ይህን አስተማሪ ቪዲዮ  ከመጀመራችን በፊት ላይክ, ሼር, ሰብስክራይቭ በማድረግ እንጀምር አሁን ወደ ቪዲዮአችን
07/10/2025

የአንጀት ካንሰር መንስኤዎች፣ ምልክቶች እና ህክምናው ነዉ ይህን አስተማሪ ቪዲዮ ከመጀመራችን በፊት ላይክ, ሼር, ሰብስክራይቭ በማድረግ እንጀምር አሁን ወደ ቪዲዮአችን

ይህ ቪዲዮ ስለ አንጀት ካንሰር አይነቶች እና ምልክቶች ሲሆን ስለ ጤና ነክ ነገሮች ለማወቅ እና በቤትዎ ውስጥ የነርሶች እንክብካቤ የሚይስፈልግዎ ከሆነ ቻናላችንን ይጎብኙTelegram Chanel :- http...

እናት የቤት ለቤት የነርሶች  አገልግሎት :- በአገር ውስጥና በመላው አለም ለሚገኙ የክርስትና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ በሙሉ መልካም የትንሳዔ በዓል ይመኝላችዋል። ራዕያችን የእርስዎን ጤና ...
20/04/2025

እናት የቤት ለቤት የነርሶች አገልግሎት :-
በአገር ውስጥና በመላው አለም ለሚገኙ የክርስትና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ በሙሉ መልካም የትንሳዔ በዓል ይመኝላችዋል። ራዕያችን የእርስዎን ጤና በመጠበቅ ህልምዎን ማሳካት ነው!
በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!

በማንኛውም ሰአት ቢደውሉልን ነርሶቻችን ዝግጁ ሆነው እርሶን
ይጠብቃሉ::

እናት የቤት ለቤት የነርሶች አገልግሎት :-
ለመረጃ ይደውሉ:-
☎️:-+251912956815

☎️:-+251904391339

☎️ 251 97 406 6022

ብሩክ አበበ
ጤና ይስጥልኝ
መልካም በዓል!

Address

Arada
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mother Home care services posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Mother Home care services:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram