Labora International

Labora International Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Labora International, Medical and health, Addis Abeba.

መሰረቱ ካማረ አወጣጡም መልካም ይሆናል
27/04/2021

መሰረቱ ካማረ አወጣጡም መልካም ይሆናል

Tune in to Radio Fiji 2, your number one Hindi radio station on these frequencies.
Suva/Nadi/Lautoka/Labasa - 105.0 FM
Sigatoka/ Ba - 104.8 FM
Tavua - 105.2 FM
Rakiraki - 105.4 FM

CUT YOUR  EGO
08/04/2021

CUT YOUR EGO

Tune in to Radio Fiji 2, your number one Hindi radio station on these frequencies.
Suva/Nadi/Lautoka/Labasa - 105.0 FM
Sigatoka/ Ba - 104.8 FM
Tavua - 105.2 FM
Rakiraki - 105.4 FM

Big Fire
08/03/2021

Big Fire

Tune in to Radio Fiji 2, your number one Hindi radio station on these frequencies.
Suva/Nadi/Lautoka/Labasa - 105.0 FM
Sigatoka/ Ba - 104.8 FM
Tavua - 105.2 FM
Rakiraki - 105.4 FM

22/01/2021
18/01/2021

ለወገን ከአሰብክ ሌላ ምንም አልልክም #ሼር አርገው!አንዘናጋ!
ሚስጥራተ ኢትዮጵያን የሚያስያተምር ብቸኛው የfb ፔጅ ላይክ በማድርግ ቤተሰብ ይሁኑ።

👉 በኢትዮጵያዊው ዶክተር ሲሳይ ይፋ የተደረገው ፍቱን የኮሮና መድሀኒት

ዶ/ር ሲሳይ ይባላሉ::በሚችጋን ስቴት ኦፍ ዩንቨርስቲ በሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ ለረጅም ዓመታት ምርምር ሲያደርጉ የቆዩና በተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ እስከ ኮሮና ቫይረስ መከሰት ድረስ እያገለገሉ የነበሩ ኢትዮጵያዊ ናቸው::ባሁኑ ሰዓት ከምርምር ቡድኑ በሴራ ከተሰናበቱ የኮሮናን ቫይረስ በቀላሉ ማቆም ይቻላል ካሉ ዶክተሮች አንዱ ናቸው።

👉 በዶክተር ሲሳይ ይፋ የሆነው ፍቱን የኮሮና መድሀኒት በየቤታችን በቀላሉ ከሚገኙ 8 ተፈጥሯዊ እፅዋት የተቀመመ ነው።

👉 መድሀኒቱን ለማዘጋጀት የሚአስፈልጉን

1) 7 ፍሬ ጥቁር አዝሙድ
2) 1 ማንኪያ ነጭ አዝሙድ
3) 7 ፍሬ ፌጦ
4) 7 ፍሬ ድንብላል
5) 2 ማንኪያ ጅንጅብል
6) 2 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
7) ሩብ ራስ ቀይ ሽንኩርት
8) ግማሽ ሎሚ

👉 አዘገጃጀት

አንድ ሊትር ውሃ ያህል ይዘጋጃል::በዚያ ውሃ ውስጥ ሰባት ፍሬ ያህል ጥቁር አዝሙድ,አንድ ማንኪያ ነጭ አዝሙድ,ሰባት ፍሬ ያህል ፌጦ,ሰባት ፍሬ ያህል ድንብላል,ሁለት ማንኪያ ሳይደርቅም ደርቆም የተፈጨ ጅንጅብል, ሁለት ፍሬ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት,የአንዱዋን ራስ ሩብ ያህል የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት,ግማሽ ያህል ሎሚ,(ሲትሪክአሲድ)እነዚህን ነገሮች በአንድ ሊትር ውሃ ውስጥ ተራ በተራ ውሃው ውስጥ ጨምሮ(ዘፍዝፎ)ከድኖ ማሳደር::

👉 አጠቃቀም

በማግስቱ ንጥረ ነገራቸው በውሃው ውስጥ ተዋህዶ ስለሚጠብቀን ጥዋት በባዶ ሆድ የቻሉትን መጠን ያህል መጠጣት::ይህን በአንድ ሊትር የተዘጋጀ የንጥረ ነገር ክምችትና ውህድ ከምግብ በፊትም ከምግብ በሁዋላም መውሰድ ይቻላል::በአንድ ሊትር የተዘጋጀውም ለአንድ ሰው ለአንድ ቀን ውሎው በቂ ሲሆን በቀን ሶስት ጊዜ ወስዶ አንዱን ሊትር ጨርሶ መዋል ይቻላል::የግድ በአንድ ዙር ጠጥቶ መጨረስ ግዴታ አይደለም:: እያረፉ መጎንጨት ይቻላል::
ምንም ምልክቱ ያልታየበትና ህመም የማይሰማው ሰው ለተከታታይ ሶስት ቀናት, ምልክቱ ያሰጋው ሰው ለተከታታይ ሰባት ቀናት ያህል መውሰድ ነው::

👉 መድሐኒቱ ፍቱን የሆነበት ሳይንሳዊ ትንታኔ

ቫይረሱ በውስጣችን ካለ እነዚህ ንጥረ ነገሮች በሳንባችን የውጭ ክፍል ያሉትን አላስፈላጊ ስቦች (ቫይረሱ ተደብቆ ወይም ተጠቅልሎ ወይም ተሸፍኖ የሚቆይባቸውን የቫይረሱን ቤት) ወይም ለቫይረሱ ምግብ ሆነው የሚያገለግሉትን አላስፈላጊ የስብ ጥርቅሞች አሙዋሙቶ ይገለፍፋቸዋል:: በዚህ ጊዜ በውስጣቸው የመሸጉትን ቫይረሶችም ያረግፋቸዋል:: ያስወግዳቸዋል:: ከእነዚህ የምግብ ዘሮችና ቅመማ ቅመሞች ውስጥ ያሉት ንጥረ ነገሮች የደም ዝውውርን በጥሩ ሁኔታ በማስተካከል ደም ስሮቻችን በቂ የኦክስጅን መጠን እንዲያገኙ ያደርጋሉ:: ይህን ቫይረስ በመተንፈሻ አካላታችን ላይ ሆኖ ጉዳት የማድረስና የማጥቃት እድል ዜሮ ያደርጉታል:: ቫይረሱ የሚፈልገውን መደበቂያና መቆያ ምሽግ እንዳያገኝ ያደርጉታል::ቫይረሱ የሌለብን ከሆነም እነዚህ ምግብ ነክ ውህዶች በተመሳሳይ ሁኔታ ቫይረሱ የእኛን የመተንፈሻ አካላት ምቹ ሆነው እንዳይጠብቁት ያደርጋሉ::
የተመቸ መመሸጊያ የሚሆኑትን አላስፈላጊ የስብ ጥርቅሞች እንዳያገኝ ያደርጋሉ:: ይህም ሲሆን ቀድሞ መከላከሉ ስኬታማ ሆነ ማለት ነው::

ቫይረሱ ወረርሽኝ ሆኖ ሙሉ መንደሩን ካወከው ደግሞ የተበከለው አየሩ ነው ማለት ስለሚሆን የዝቅጣ ፍሬ በውሃ ተዘፍዝፎ ሙሉ ቤቱን የጊቢውን ዙሪያ ወይም አካባቢውን መንደሩን መርጨት!በዝግጣ ፍሬ ውስጥ ያለው እጅግ መራር ንጥረ ነገር አየሩ ላይ የሚርመሰመሰውን የሞሎኪል ጥርቅም በቅጽበት የማድረቅና የማርገፍ ማርገፍ ስለሚችል ነው::ይህ የዝግጣ ፍሬ ለምግብነት አይውልም::(በእርግጥ እንደ ማር ከመሳሰሉ ከጣፋጭ ነገርሮች ጋር ለመሰል የቫይረስ ወረርሽኞች ተቀላቅሎ ይወሰዳል::እሱ ይቆየን::

👍 ይሄን መልዕክት ቢያንስ ለ10 ሰው በማስተላለፍ
ወገኖን ግንዛቤ ትንቢተ -ኢትዮጵያ ላይክ በማድረግ ቤተሰብ አሁኑ ይሁኑ!

በተጨመሪም ውድ ተከታታዮውድ ተከታታዮች
ትንቢተ ኢትዮጵያyoutube ቻናላችንን subscribe በማድረግ ይከታተሉን! እናተመ ነቅተው ሌሎችንም ያንቁ !እናመሠግናለን ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑት👇👇👇👇
https://m.youtube.com/channel/UCduJYsa7hNkG2oGWZ8cJ-OQ

Address

Addis Abeba
15389

Telephone

+251913023101

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Labora International posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram