ስለ ጤናዎ ምን ያውቃሉ ጠቅላላ እውቀትGeneral knowledge ethiohakim

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • ስለ ጤናዎ ምን ያውቃሉ ጠቅላላ እውቀትGeneral knowledge ethiohakim

ስለ ጤናዎ ምን ያውቃሉ ጠቅላላ እውቀትGeneral knowledge ethiohakim KISI BGT PROPERTY ሚዲያን በአግባቡ እንጠቀም
(1)

28/10/2025

እሔን ድስት ተጠንቀቁ ብዙ ሰዉ ላይ ጉዳት እያደረሰ ነዉ
ልምድ ያላችዉ ሀሳም መስጫ ላይ አጋሩ ለሌሎች ትምርት እንድሆን::

27/10/2025
ስያምሩ💔ማለቴ ስናምር❤
04/10/2025

ስያምሩ💔
ማለቴ ስናምር❤

እንኳን ለ2018 የ ኢሬቻ በአል በሰላም አደረሳችዉ!መልካም የኢሬቻ በአል!Baga ayyaana irreessaa/chaa bara 2018'n nagaan isin gahe.Irreessa nagaa n...
03/10/2025

እንኳን ለ2018 የ ኢሬቻ በአል በሰላም አደረሳችዉ!
መልካም የኢሬቻ በአል!

Baga ayyaana irreessaa/chaa bara 2018'n nagaan isin gahe.
Irreessa nagaa nuufaa tahu!

አሳዛኝና አነጋጋሪ ዜና! የቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን የቀብር ቦታ ክፍያ አነሳ!አዲስ አበባ — አንጋፋ አርቲስት ፍሬህይወት ባህሩን በዘለዓለማዊ ዕረፍት ለመሸኘት በቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያ...
02/10/2025

አሳዛኝና አነጋጋሪ ዜና!
የቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን የቀብር ቦታ ክፍያ አነሳ!

አዲስ አበባ — አንጋፋ አርቲስት ፍሬህይወት ባህሩን በዘለዓለማዊ ዕረፍት ለመሸኘት በቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን የቀብር ቦታ ለማስጠየቅ የሄዱ የሞያ ባልደረቦች፣ እጅግ ከፍተኛ የዋጋ ተመን እንደተጠየቁ ገለጹ።

ይህ የዋጋ ተመን በርካቶችን እያነጋገረ ነው።

ሪፖርቱ እንደሚያመለክተው፣ አርቲስቷ ከባልደረቦቿ ጋር ጎን ለጎን እንድታርፍ ምን ማድረግ እንዳለባት ተጠይቆ የነበረ ሲሆን፣ ምላሹ የሚከተለው ሆኗል፦

ለቀብር ቦታ የተጠየቀው ከፍተኛ ክፍያ:-

* ፉካ (ፉቴጅ) ውስጥ ከሆነ፦ 120,000 ብር መክፈልና የቤተክርስቲያን አባል መሆኗን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይገባል።

* ግቢ ውስጥ መሬት ላይ ከሆነስ?
እዚህ ቦታ ለመቀበር 500,000 ብር (ግማሽ ሚሊየን ብር) መክፈል ግዴታ ሲሆን፣ ይህም በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ፍቃድ መሆን አለበት ተብሏል።

ሪፖርቱን ያቀረቡት አቶ ቴዲ ካሳ እንደገለጹት፣ ቅድስት ስላሴ ግቢ ውስጥ የቀብር ቦታ እንደሌለ የተነገራቸው ሲሆን፣ ቦታ ያለው ጎረቤት በዓለ ወልድ ቤተክርስቲያን መሆኑን ተነግሯቸዋል።

ክፍያውንም ከፍሎ ለሚቀብር ሰው የቀብር አስፈጻሚ መኪና ጭምር ማቅረብ እንደሚችሉ ተነግሯቸዋል።

ሪፖርቱን ያቀረቡት ወገን፣ አርቲስት ፍሬህይወት ባህሩ ቤተክርስቲያኗን በሞያዊ አስተዋፅኦዋ አገልግላለች ሲሉ፣ በገንዘብ ምክንያት ይህን ያህል መመዘኗ ተገቢ አለመሆኑን ተችተዋል።

በተጨማሪም፣ ሃይማኖት የሌላቸውም ጭምር ገንዘብ ከፍለው በሚቀበሩበት ስፍራ፣ ለቤተክርስቲያን ታዛዥ የነበሩ ምዕመናን በገንዘብ ምክንያት መቸገራቸው የቤተክርስቲያኒቱን አስተዳደር መፈተሽ እንደሚገባው አስረድተዋል።

"ቆሞ ኖሯል ያልተባለው ህዝባችን ሞቶም መቀበሪያ ሲያጣ ወዴት እየተጓዝን ነው?" የሚለው ጥያቄ የብዙዎች ደወል ሆኗል።

በዚህ የዋጋ አወጣጥ ላይ ያለዎትን
አስተያየት ያጋሩን።

Via Teddy Kassa

አሳዛኝ ዜናዛሬ 21/01/2018 ዓ.ም በአማራ ክልል  ምንጃር ሸንኮራ አረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን አመታዊ ክብረበዓልን አስመልክቶ ከጠዋቱ 2:45 ላይ እየተሰራ ያለው ቤተክርስቲያን እየተጎ...
01/10/2025

አሳዛኝ ዜና
ዛሬ 21/01/2018 ዓ.ም በአማራ ክልል ምንጃር ሸንኮራ አረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን አመታዊ ክብረበዓልን አስመልክቶ ከጠዋቱ 2:45 ላይ እየተሰራ ያለው ቤተክርስቲያን እየተጎበኘ ባለበት ሰዓት ለፊኒሺንግ የተረበረበ እንጨት ተደርምሶ እስካሁን ከ35 በላይ ሰዎች የሞቱ ሲሆን በበርካታ ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን በስፍራው የሚገኙ የአዩዘሀበሻ ምንጮች ገልፀዋል።
እስካሁን የተጎዱ እና የሞቱ ሰዎች በሰው ሀይል እየወጡ ሲሆን ሁሉም የመግስት አካላት ቀይ መስቀልን ጨምሮ ትብብር እንፈልጋለን ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።
እስካሁን አስኬረን እየወጣ ሲሆን አረርቲ የሚገኙ ሙሉ የመንግሥት እና የግል ጤና ተቋሟት በተጎጂች እና በአስኬረን ሞልቷል ብለውናል።
አሳዛኝ አደጋ
ለተጎዱ ሰዎች መልካሙን ሁሉ እንመኛለን፣ህይወታቸውን ላጡ ነፍስ ይማር።

ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ!Hordoftoota amantaa kirtsaanaa mara baga ayyaana Masqalaa ittiin isin gahe! ተገኜ ...
26/09/2025

ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ!
Hordoftoota amantaa kirtsaanaa mara baga ayyaana Masqalaa ittiin isin gahe!
ተገኜ መስቀሉ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911960510

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ስለ ጤናዎ ምን ያውቃሉ ጠቅላላ እውቀትGeneral knowledge ethiohakim posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ስለ ጤናዎ ምን ያውቃሉ ጠቅላላ እውቀትGeneral knowledge ethiohakim:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram