አንድ ሚልዮን ደግ ደግ ኢትዮጵያውያን ነግበኔ መረዳጃ Peg

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • አንድ ሚልዮን ደግ ደግ ኢትዮጵያውያን ነግበኔ መረዳጃ Peg

አንድ ሚልዮን ደግ  ደግ ኢትዮጵያውያን ነግበኔ መረዳጃ Peg ሁሉም ሰው "ነግ በኔ" ካለ ለመስጠት ለመድረስ ቀላል ነው 1 ሚልየን ሰው ለ አንድ ሰው ለመድረስ 1 ብር ብቻ መለገስ በቂው ነው።

22/05/2024

ሁላቹንም አመሰግናለው 13 ሰው እስካሁን ተቀላቅሏል

https://www.facebook.com/100079674081474/posts/385730184092781/
04/03/2024

https://www.facebook.com/100079674081474/posts/385730184092781/

ይቺ የ13 አመት ልጅ ሶያ ሶሬቻ ትባላለች፡፡በዚህ ሮጣ በመጫወቻ እድሜዋ ግን የልብ ህመም ቤት እንድትውል አድርጓታል፡፡ውሎ እና አዳሯም በኦክስጂን የታገዘ ሆኗል፡፡ትምህርት ቤት መሄድ አትችልም፡፡መንቀሳቀስም ከባድ ሆኖባታል፡፡ስለዚህም አስቸኳይ ህክምና እንደሚያስፈልግ የጥቁር አንበሳ የሀኪሞች ቦርድ ወስኗል፡፡ስለዚህም በምትችሉት እንድታግዙ ጥሪ እናቀርባለን፡፡
ገንዘብ የሌለው ደሞ እግዚአብሄር ይማርሽ በማለት እና ይህን ፖስት ሼር በማድረግ ሊያግዝ ይችላል፡፡

ህይወት ሶሬቻ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000610608543
ስልክ ቁጥር 0923717195

አንድ ሚልዮን ደጋግ ኢትዮጵያውያን ይህ ነው የዚህ ትንሽ ለዛሬ ለነገ ግን ታላቅ ስራ ሚሰራበት የመተሳሰቢያ ፔጅ ስራ እናም ድረሱለት ነገ ለናንተም ይደረስላቹሀል
26/02/2024

አንድ ሚልዮን ደጋግ ኢትዮጵያውያን ይህ ነው የዚህ ትንሽ ለዛሬ ለነገ ግን ታላቅ ስራ ሚሰራበት የመተሳሰቢያ ፔጅ ስራ እናም ድረሱለት ነገ ለናንተም ይደረስላቹሀል

 ‼ዘሬ ይህን ፔጅ ችላ ያላቹ በሙሉ ነገ ሚደርስልኝ አጣው እንዳትሉ ለወገን ደራሽ ወገን ነውና ( ነገ በኔ )  ካላቹ ፎሎው አድርጉ ተደራረሱ እርስ በራስ ተረዳዱ።
23/02/2024


ዘሬ ይህን ፔጅ ችላ ያላቹ በሙሉ ነገ ሚደርስልኝ አጣው እንዳትሉ ለወገን ደራሽ ወገን ነውና ( ነገ በኔ ) ካላቹ ፎሎው አድርጉ ተደራረሱ እርስ በራስ ተረዳዱ።

Address

ኢትዮጵያ
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አንድ ሚልዮን ደግ ደግ ኢትዮጵያውያን ነግበኔ መረዳጃ Peg posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram