ጌራ የቤት ለቤት ሕክምና እና የሐኪሞች ቢሮ

ጌራ የቤት ለቤት ሕክምና እና የሐኪሞች ቢሮ ጌራዬ ጤና /Geraye Tena
Specialist led home based healthcare and Medical Consultancy

30/03/2026

የተገልጋይ ምስክርነት ለሐኪሞቻችን

ጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና 0988151617

29/03/2026

አራቱ የካንሰር ምልክቶች

ጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና
0988151617

26/03/2026

በመምጠጫ ማሽን ብቻ ሆስፒታል መቆየት ግዴታ ለሆነባችሁ።
ሌሎችንም የሕክምና እቃዎች ታገኛላችሁ።

ጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና
0988151617

24/03/2026

የወገብ ሕመምና ካንሰር

ጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና 0988151617

22/03/2026

የሕክምና ጥያቄ 11

የጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና አገልግሎትን ስትፈልጉ ስልክ ታች comment ላይ አለላችሁ።

21/03/2026

የቤት ለቤት ሕክምና ለምትፈልጉ

ጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና 0988151617

Thank you!!!!!!
19/03/2026

Thank you!!!!!!

19/03/2026

የጨጓራ ቁስለት

ጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና 0988151617

18/03/2026

ነጻ ሙሉ ምርመራና ሕክምና ዘወትር ዓርብ

ጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና ዘወትር ዓርብ ነጻ የቤት ለቤት ሙሉ ምርመራና ሕክምና ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቅቋል። ስለሆነም የዚህ እድል ተጠቃሚ ሊሆኑ የሚገባቸውና የሚከተሉትን መስፈርት ማሟላት ለየሚችል ማንኛዎም በመዲናችን አዲስ አበባ የሚኖር ኢትዮጵያዊ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችል እንገልጻለን:-
1. በየትኛውም የእድሜ ክልል ላይ ያለ/ያለች፣
2. ረዳት ወይም አጋዥ የሌለው/የሌላት፣
3. በበሽታም ይሁን በአደጋ ምክንያት መንቀሳቀስ የማይችል/የማትችል እና አጠገባቸው የሚየያግዛቸው ሰው የሌላቸውና ከፍለው ለመታከም አቅም የሌላቸው ወገኖች፣
4. ለመታከም ፈቃደኛ ሆኖ መፈረም የሚችል/የምትችል፣
5. በአጠቃላይ አጋዥ ወይም ተንከባካቢ፣ ገንዘብ አልያም አአቅም የሌላቸውን ሰዎች የሚያጠቃልል ነው።
6. ስትመዘገቡ የታካሚውን ሙሉ ስም፣ አድራሻ፣ ስልክ ቁጥር የሚገኝበትን ቦታ ልዩ ስምና ከተቻለ የሕመሙን ዓይነት በዝርዝር ከታች ባስቀመጥነው የቴሌግራም ሊንክ ማስቀመጥ ይገባል።

ማስታወሻ፦ በዚህ የነጻ ሕክምና የማይካተቱ ሰዎች፦
1. ሆስፒታል ሄደው መታከም የሚችሉ፣
2. በቤታቸው ባለሙያ መድበው የመታከምና የመገልገል አቅም ያላቸው፣
3. ሆስፒታል ገብተው ማገገም የሚገባቸው እና የተለየ ባህርይ የሚያሳዩ እንዲሁም አካላዊ ጉዳት ሊያደርሱ የሚችሉ የአእምሮ ህመም ተጠቂዎች።

መመዝገቢያ የቴሌግራም ሊንክ፦ https://t.me/+LlPrNZznI2szZGQ0

በስልክ ለሚደውሉ አናስተናግድም።

እናመሰግናለን።
ጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምምና

የቤት ለቤት ሕክምና ስትፈልጉ 0988151617 ላይ ደውሉልን።
በነጻ ሕክምናችን ለመሳተፍ ስትፈልጉ ደግሞ በዚህሊንክ https://t.me/+LlPrNZznI2szZGQ0 ተመዝገቡ

18/03/2026

የአልጋ ላይ ቁስል (Bed sore) መዘዙ

ጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና 0988151617

16/03/2026

የመርሳት በሽታ (Dementia) ሲመጣ

ጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና 0988151617

14/03/2026

የማይግሬይን ህመም ማጨናገፊያ

ጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና 0988151617

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጌራ የቤት ለቤት ሕክምና እና የሐኪሞች ቢሮ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share