9ወር Ethiopia - Premium

9ወር Ethiopia - Premium ለጥያቄሽ ፈጣን ምላሽ!!
በስልክ ፣ በቴሌግራም ቻት እና በቪዲዬ
💬 📞 ▶️

በእርግዝናሽ እና ልጅሽ ጤና ዙርያ በስፔሻሊስት የተዘጋጁ ምክሮችን ለማግኝት፣ በስልክ በመደወል ወይም በቴሌግራም ቻት ላይ በግል ማማከር ትችያለሽ።

በእርግዝናሽ እና ልጅሽ ጤና ዙርያ በስፔሻሊስት የተዘጋጁ ምክሮችን ለማግኝት፣ በስልክ በመደወል ወይም በቴሌግራም ቻት ላይ በግል ማማከር ትችያለሽ።ለጥያቄሽ ፈጣን ምላሽ!! በስልክ ፣ በቴሌግራ...
13/05/2024

በእርግዝናሽ እና ልጅሽ ጤና ዙርያ በስፔሻሊስት የተዘጋጁ ምክሮችን ለማግኝት፣ በስልክ በመደወል ወይም በቴሌግራም ቻት ላይ በግል ማማከር ትችያለሽ።
ለጥያቄሽ ፈጣን ምላሽ!! በስልክ ፣ በቴሌግራም ቻት እና በቪዲዬ 💬 📞 ▶️

ለመመዝገብ OK ብቻ ብለሽ ወደ 8415 ላኪ!

ከ3 ቀን ነፃ ሙከራ በኋላ 2 ብር/በቀን ያስከፍላል::
አገልግሎቱን ለሟቋረጥ stop ብለው ወደ 8415 ይላኩ
---
Do you Have questions about your Pregnancy? Get the support u need from our health professionals by subscribing to 8415 by sending OK
---
Subscription required
3 Days Free Trial, Cost 2 ETB per day
To cancel the service send 'stop'
*Service Available only in Ethiopia

በእርግዝናሽ እና ልጅሽ ጤና ዙርያ በስፔሻሊስት የተዘጋጁ ምክሮችን ለማግኝት፣  በስልክ በመደወል ወይም በቴሌግራም ቻት ላይ በግል ማማከር ትችያለሽ።ለመመዝገብ  OK ብቻ ብለሽ ወደ 8415 ላ...
03/01/2024

በእርግዝናሽ እና ልጅሽ ጤና ዙርያ በስፔሻሊስት የተዘጋጁ ምክሮችን ለማግኝት፣ በስልክ በመደወል ወይም በቴሌግራም ቻት ላይ በግል ማማከር ትችያለሽ።
ለመመዝገብ OK ብቻ ብለሽ ወደ 8415 ላኪ!
👉 9wer.et/register

ለጥያቄሽ ፈጣን ምላሽ!!  በስልክ ፣ በቴሌግራም ቻት እና በቪዲዬ 💬 📞 ▶️ለመመዝገብ  OK ብቻ ብለሽ ወደ 8415 ላኪ! 👉 9wer.et/registerበእርግዝናሽ እና ልጅሽ ጤና ዙርያ በስ...
26/12/2023

ለጥያቄሽ ፈጣን ምላሽ!!
በስልክ ፣ በቴሌግራም ቻት እና በቪዲዬ 💬 📞 ▶️

ለመመዝገብ OK ብቻ ብለሽ ወደ 8415 ላኪ!
👉 9wer.et/register

በእርግዝናሽ እና ልጅሽ ጤና ዙርያ በስፔሻሊስት የተዘጋጁ ምክሮችን ለማግኝት፣ በስልክ በመደወል ወይም በቴሌግራም ቻት ላይ በግል ማማከር ትችያለሽ።

---
Do you Have questions about your Pregnancy? Get the support u need from our health professionals by subscribing to 8415 by sending OK
---
Subscription required
3 Days Free Trial, Cost 2 ETB per day
To cancel the service send 'stop'
*Service Available only in Ethiopia

ለጥያቄሽ ፈጣን ምላሽ!!  በስልክ ፣ በቴሌግራም ቻት እና በቪዲዬ 💬 📞 ▶️ለመመዝገብ  OK ብቻ ብለሽ ወደ 8415 ላኪ! አጠቃቀሙን በተመለከተ ጥያቄ ካለሽ👉 https://t.me/Accoun...
24/12/2023

ለጥያቄሽ ፈጣን ምላሽ!!
በስልክ ፣ በቴሌግራም ቻት እና በቪዲዬ 💬 📞 ▶️
ለመመዝገብ OK ብቻ ብለሽ ወደ 8415 ላኪ!

አጠቃቀሙን በተመለከተ ጥያቄ ካለሽ
👉 https://t.me/Account_Manager_9wer

23/12/2023

ለጥያቄሽ ፈጣን ምላሽ!!  በስልክ ፣ በቴሌግራም ቻት እና በቪዲዬ 💬 📞 ▶️ለመመዝገብ  OK ብቻ ብለሽ ወደ 8415 ላኪ!በእርግዝናሽ እና ልጅሽ ጤና ዙርያ በስፔሻሊስት የተዘጋጁ ምክሮችን ለ...
23/12/2023

ለጥያቄሽ ፈጣን ምላሽ!!
በስልክ ፣ በቴሌግራም ቻት እና በቪዲዬ 💬 📞 ▶️

ለመመዝገብ OK ብቻ ብለሽ ወደ 8415 ላኪ!

በእርግዝናሽ እና ልጅሽ ጤና ዙርያ በስፔሻሊስት የተዘጋጁ ምክሮችን ለማግኝት፣ በስልክ በመደወል ወይም በቴሌግራም ቻት ላይ በግል ማማከር ትችያለሽ።

አጠቃቀሙን በተመለከተ ጥያቄ ካለሽ
👉 https://t.me/Account_Manager_9wer

ለ3ቀናት በነፃ አገልግሎቱን መጠቀም ትችያለሽ። የአገልግሎት ክፍያ በቀን ሁለት ብር።

---
Do you Have questions about your Pregnancy? Get the support u need from our health professionals by subscribing to 8415 by sending OK
---
Subscription required
3 Days Free Trial, Cost 2 ETB per day
To cancel the service send 'stop'
*Service Available only in Ethiopia

22/12/2023

ለጥያቄሽ ፈጣን ምላሽ!!
በስልክ ፣ በቴሌግራም እና በቪዲዬ 💬 📞 ▶️

በእርግዝናሽ እና ልጅሽ ጤና ዙርያ በስፔሻሊስት የተዘጋጁ ምክሮችን ለማግኝት፣ በስልክ በመደወል ወይም በቴሌግራም ቻት ላይ በግል ማማከር ትችያለሽ።

📞 እንዴት ነው መደወል የምችለው ?

ተመዝግበሽ አካውንትሽ ዉስጥ ስትገቢ የዶክቶሮቻችን ሞባይል ስልክ ይላክልሻል፣ በማንኛውም ሰአት በመደወል ወይም በቴሌግራም ቻት ማማከር ትችያለሽ ።

1/ ለመመዝገብ
👉 OK ብቻ ብለሽ ወደ 8415 ላኪ!

2/ ዶክተር ጋር ቻት ለማድረግ
👉 9wer.et/chat

3/ ዶክተር ጋር በስልክ ለማውራት
👉 9wer.et/call

ለ3ቀናት በነፃ አገልግሎቱን መጠቀም ትችያለሽ። የአገልግሎት ክፍያ በቀን ሁለት ብር።

---
Do you Have questions about your Pregnancy? Get the support u need from our health professionals by subscribing to 8415 by sending OK
---
Subscription required
3 Days Free Trial, Cost 2 ETB per day
To cancel the service send 'stop'
*Service Available only in Ethiopia

Local service

በጀርባቸው የሚተኙ ነፍሰጡሮችልጃቸው ሞቶ የመወለድን ዕድል በእጥፍ ይጨምራሉ----ሴቶች በመጨረሻ እርግዝናቸው ሶስት ወራት ፅንሱ ሞቶ እንዳይወለድ በጎን በኩል መተኛት እንዳለባቸው አዳዲስ ጥና...
09/07/2021

በጀርባቸው የሚተኙ ነፍሰጡሮች
ልጃቸው ሞቶ የመወለድን ዕድል በእጥፍ ይጨምራሉ
----
ሴቶች በመጨረሻ እርግዝናቸው ሶስት ወራት ፅንሱ ሞቶ እንዳይወለድ በጎን በኩል መተኛት እንዳለባቸው አዳዲስ ጥናቶች እያሳዩ ነው።
በአንድ ሺ እርጉዞች በመጨረሻ እርግዝናቸው ወቅት በተደረገ ጥናት በጀርባቸው መተኛታቸው ፅንሱ ሞቶ የመወለዱን አደጋ እጥፍ እንደሆነ ያሳያሉ።
ይህ ጥናትም 291 ሞተው የተወለዱ ፅንሶችንና 735 በህይወት የተወለዱ ፅንሶች ላይ ምርምር አድርጓል።
ተመራማሪዎቹ የእርጉዝ ሴቶች አተኛኝ ለፅንሳቸው ደህንነት በጣም ጠቃሚ እንደሆነና ድንገት ሲነቁም በጀርባቸው ተኝተው ራሳቸውን ቢያገኙትም መጨነቅ እንደሌለባቸውም ይገልፃሉ።
ይህ በእንግሊዝ የተደረገው ጥናት እንደሚያሳየው ከ225 እርግዝናዎች ውስጥ አንደኛው ፅንስ እንደሚሞትና ሴቶች በጎን በኩል ቢተኙ 130 የሚሆኑ ፅንሶች በየዓመቱ በህይወት መወለድ ይችሉ ነበር ይላል።
----
በጀርባዎ ተኝተው መንቃት ችግር ያመጣ ይሆን ?
"ድንገት በሚነቁበት ወቅት በጀርባየ ነው የነቃሁት ልጄን ጎድቸዋለሁ ብለው ማሰብ የለባቸውም" "ዋናው ነገር በየትኛው በኩል እንደሚተኙና እናም ረዥም ሰአት ተኝተው የሚያሳልፉበትን ማወቅ ጠቃሚ ነው"
"ሰዎች በየትኛው በኩል መንቃት እንዳለባቸው መቆጣጠር ባይችሉም በየት በኩል መተኛት እንዳለባቸው ግን መወሰን ይችላሉ" ብለዋል።
በጎን ለመተኛት የሚጠቅሙ አንዳንድ ነጥቦች
- ትራስ ወይም ትራሶች በጀርባዎ በኩል መደራረብ በጎን በኩል እንዲተኙ ያበራታታዎታል
- ድንገት ሌሊት ላይ በሚነቁበት ወቅት አተኛኘትዎን በመገምገም በጎንዎ በኩል ይተኙ
- ሌሊት ላይ ብቻ ሳይሆን ቀንም ላይ ጋደም በሚሉበት ወቅት አተኛኘትዎን ወደ ጎን በማድረግ ያስተካክሉ
- በጀርባዎ ተኝተው ድንገት ቢነቁ አይጨነቁ ከብለል በማለት በጎንዎ ይተኙ
ጥናቱ በቀኝና በግራ በኩል በመተኛት መካከል ያለውን የአደጋ ልዩነት ግን ማሳየት አልቻለም
----
ተጨማሪ ምክሮችን ·ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
t.me/smsethiopiapremium

ፍቅሬ፣ አዲስ ቁምጣ ልግዛልህ !እስቲ አስቢው - እናት ለመሆን ለማርገዝ በንቃት የምትሠሪው አንቺ ብቻ ነሽ? አዎ ከሆነ ፣ የወደፊቱን ልጅ አባት  ወደ ድግሱ  ለመጥራት ጊዜው አሁን ነው! ወ...
30/11/2019

ፍቅሬ፣ አዲስ ቁምጣ ልግዛልህ !

እስቲ አስቢው - እናት ለመሆን ለማርገዝ በንቃት የምትሠሪው አንቺ ብቻ ነሽ? አዎ ከሆነ ፣ የወደፊቱን ልጅ አባት ወደ ድግሱ ለመጥራት ጊዜው አሁን ነው! ወይም ፣ ቢያንስ ፣ የልብስ ስታይሉን መቀየሪያ ግዜው አሁን ነው ፡፡

ሳይንቲስቶች እንደሚናገሩት ሰፊ የውስጥ ልብስ ( Boxer) መልበስ የወንድ የዘር ህዋስ ሞት በ 25% ሊቀንስ እና ጥራታቸውን በእጅጉ እንደሚያሻሽል አስረድተዋል። ስለዚህ ጠባብ ፓንት መልበስ ይተዉ ፡፡

ሰፊ ፓንት / ቦክሰር የሚመች ሆኖ ካላገኙት ቀጥሎ ያለውን አማራጭ ደግሞ ይወዱታል። ሐኪሞች አባት ለመሆን ካቀዳችሁ ሙሉ በሙሉ እርቃን መተኛት እንዳለባቸው ይመክራሉ ፡፡

ከሳይንስ ጋር መከራከር የሚፈልግ ማነው ?

----
ተጨማሪ ምክሮችን ·ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👉 t.me/smsethiopiapremium

በእርግዝና ወቅት ምን መደረግ እንዳለበት እና በተሟላ ጤና የእርግዝና ወራትን ለማሳለፍ የሚረዱ ምክሮችን ይህንን አፕልኬሽን በመጫን ያግኙ

በጀርባቸው የሚተኙ ነፍሰጡሮችልጃቸው ሞቶ የመወለድን ዕድል በእጥፍ ይጨምራሉ----ሴቶች በመጨረሻ እርግዝናቸው ሶስት ወራት ፅንሱ ሞቶ እንዳይወለድ በጎን በኩል መተኛት እንዳለባቸው አዳዲስ ጥና...
01/05/2019

በጀርባቸው የሚተኙ ነፍሰጡሮች
ልጃቸው ሞቶ የመወለድን ዕድል በእጥፍ ይጨምራሉ

----

ሴቶች በመጨረሻ እርግዝናቸው ሶስት ወራት ፅንሱ ሞቶ እንዳይወለድ በጎን በኩል መተኛት እንዳለባቸው አዳዲስ ጥናቶች እያሳዩ ነው።

በአንድ ሺ እርጉዞች በመጨረሻ እርግዝናቸው ወቅት በተደረገ ጥናት በጀርባቸው መተኛታቸው ፅንሱ ሞቶ የመወለዱን አደጋ እጥፍ እንደሆነ ያሳያሉ።

ይህ ጥናትም 291 ሞተው የተወለዱ ፅንሶችንና 735 በህይወት የተወለዱ ፅንሶች ላይ ምርምር አድርጓል።

ተመራማሪዎቹ የእርጉዝ ሴቶች አተኛኝ ለፅንሳቸው ደህንነት በጣም ጠቃሚ እንደሆነና ድንገት ሲነቁም በጀርባቸው ተኝተው ራሳቸውን ቢያገኙትም መጨነቅ እንደሌለባቸውም ይገልፃሉ።

ይህ በእንግሊዝ የተደረገው ጥናት እንደሚያሳየው ከ225 እርግዝናዎች ውስጥ አንደኛው ፅንስ እንደሚሞትና ሴቶች በጎን በኩል ቢተኙ 130 የሚሆኑ ፅንሶች በየዓመቱ በህይወት መወለድ ይችሉ ነበር ይላል።

----

በጀርባዎ ተኝተው መንቃት ችግር ያመጣ ይሆን ?

"ድንገት በሚነቁበት ወቅት በጀርባየ ነው የነቃሁት ልጄን ጎድቸዋለሁ ብለው ማሰብ የለባቸውም" "ዋናው ነገር በየትኛው በኩል እንደሚተኙና እናም ረዥም ሰአት ተኝተው የሚያሳልፉበትን ማወቅ ጠቃሚ ነው"

"ሰዎች በየትኛው በኩል መንቃት እንዳለባቸው መቆጣጠር ባይችሉም በየት በኩል መተኛት እንዳለባቸው ግን መወሰን ይችላሉ" ብለዋል።

በጎን ለመተኛት የሚጠቅሙ አንዳንድ ነጥቦች

- ትራስ ወይም ትራሶች በጀርባዎ በኩል መደራረብ በጎን በኩል እንዲተኙ ያበራታታዎታል

- ድንገት ሌሊት ላይ በሚነቁበት ወቅት አተኛኘትዎን በመገምገም በጎንዎ በኩል ይተኙ

- ሌሊት ላይ ብቻ ሳይሆን ቀንም ላይ ጋደም በሚሉበት ወቅት አተኛኘትዎን ወደ ጎን በማድረግ ያስተካክሉ

- በጀርባዎ ተኝተው ድንገት ቢነቁ አይጨነቁ ከብለል በማለት በጎንዎ ይተኙ

ጥናቱ በቀኝና በግራ በኩል በመተኛት መካከል ያለውን የአደጋ ልዩነት ግን ማሳየት አልቻለም
----
ተጨማሪ ምክሮችን ·ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
t.me/smsethiopiapremium

ምግብ እና እርግዝናለእርጉዝ እናቶች ጠቃሚ ሀሳብአሁንም ሆነ በወደፊት ህይወቱ ለልጅሽ ጤናማ አካላዊና አእምሮአዊ እድገት የተመጣጠነ ምግብ አስፈላጊ ነው፡፡  ስለዚህ በእርግዝናሽ ወቅት ምግብሽ...
27/04/2019

ምግብ እና እርግዝና
ለእርጉዝ እናቶች ጠቃሚ ሀሳብ

አሁንም ሆነ በወደፊት ህይወቱ ለልጅሽ ጤናማ አካላዊና አእምሮአዊ እድገት የተመጣጠነ ምግብ አስፈላጊ ነው፡፡
ስለዚህ በእርግዝናሽ ወቅት ምግብሽ የሚከተሉትን ምግቦች እና ንጥረ ነገሮች ቢያካትት መልካም ነው፡፡

ኦሜጋ-3

በሳምንት አንዴ ወይም ሁለቴ በምግብሽ ውስጥ ዓሣ ለማካተት ሞክሪ፡፡ በተለይ የዓሳ ዘይት ምንጭ የሆኑ ዓሦችን፡፡

ተጨማሪ ንጥረ ነገሮች

በየቀኑ ቪታሚን ዲ (5 µg) ለመውሰድ ሞክሪ፡፡ በቪታሚን ዲ የበለፀጉ ምግቦችን ተመገቢ፡፡ ዓሣ፣ እንቁላል ወይም በቪታሚን ዲ ተጠናክሮ የተዘጋጀ ወተት ጠጪ፡፡ ለመጀመሪያዎቹ 12 የእርግዝና ሳምንታት ፎሊክ አሲድ (400 µg) በየቀኑ ብትወስጂ መልካም ነው፡፡

ካልሲየም

በቀን ሶስት ጊዜ ወተትና የወተት ውጤቶችን በምግብሽ ውስጥ ለማካተት ሞክሪ፡፡ በየቀኑ ወተት፣ አይብና እርጎ ጥቂት-ጥቂት ሶስት ጊዜ ውሰጂ፡፡

ብረት (Iron)

በብረት ማዕድን የበለፀጉ ምግቦችን በቀን 2 ጊዜ በምግብሽ ውስጥ ለማካተት ሞክሪ፡፡ በብረት የበለፀጉ ምግቦች ውስጥ ቀይ ስጋ፣ የዶሮ ስጋ፣ እንቁላል፣ ባቄላና አረንጓዴ ቅጠላ ቅጠሎች ይካተታሉ፡፡

ጣፋጮች

ጣፋጭ የበዛባቸውን ምግቦችና መጠጦች አልፎ-አልፎ በተለየ አጋጣሚ ብቻ ተመገቢ፡፡ ለምሳሌ በሳምንት ሁለቴ፡፡

አትክልትና ፍራፍሬ

በቀን ውስጥ ለ5 ጊዜ ያህል ከምግብሽ ጋር አትክልትና ፍራ-ፍራፍሬ ለመመገብ ሞክሪ፡፡

Address

Yeha City Center
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 9ወር Ethiopia - Premium posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram