St. Urael Internal Medicine Specialty Clinic ቅዱስ ዑራኤል የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • St. Urael Internal Medicine Specialty Clinic ቅዱስ ዑራኤል የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ

St. Urael Internal Medicine Specialty Clinic ቅዱስ ዑራኤል የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ Our team of skilled specialists is committed to providing exceptional healthcare services, ensuring patients receive the best possible medical attention.

St.Ureal Internal Medicine specialty clinic is a leading medical facility situated adjacent to the Rwanda Embassy, with a focus on offering unparalleled care in the fields of Internal Medicine and Diabetology. With years of experience and expertise in the medical field, we offer a wide range of services that cater to the needs of our patients. At St.Ureal Internal Medicine specialty clinic, we prioritize the health and wellbeing of our clients, making us the go-to clinic for all your internal medicine and diabetology needs.

27/09/2025

የኩላሊት ምርመራ ለነማን ነው የሚያስፈልገው

15/09/2025

የኴሌስትሮል ምርመራ የሚያስፈልጋቸው እነማን ናቸው?

13/09/2025

የእግር እብጠት

እርግዝናን ለመከላከል የተለያዩ የወሊድ መከላከያ መንገዶች አሉ። ከነዚህም መካከል በየ3 ወሩ በመርፌ የሚሰጠው የወሊድ መከላከያ አንዱ ነው።ጥቅሞቹም እርግዝናን በበቂ ሁኔታ መከላከል በትክክል...
12/09/2025

እርግዝናን ለመከላከል የተለያዩ የወሊድ መከላከያ መንገዶች አሉ። ከነዚህም መካከል በየ3 ወሩ በመርፌ የሚሰጠው የወሊድ መከላከያ አንዱ ነው።

ጥቅሞቹም

እርግዝናን በበቂ ሁኔታ መከላከል በትክክል ከተወሰደ እስከ 96% ውጤታማ ነው።
የማህፀን ካንሰር ተጋላጭነትን መቀነስ ።
ቀላል ሚስጥራዊ እና በየዕለቱ መውሰድ አለማስፈለግ።

የተለያዩ የወር አበባ ችግሮችን ማስወገድ፣ ማለትም ቀላል የማህፀን ህመሞችን እንዲሁም የተዛባ የወር አበባ የደም መፍሰስን ለብዙዎች ይቀንሳል።

የጎንዮሽ ጉዳቶቹም

ክብደት መጨመር
ራስ ምታት
( Acne) ብጉር
አንዳንዶች ላይ የወር አበባ ውህደት መዛባት ።

መከላከያውን መጠቀም ካቆምን በኋላ እርግዝና እስኪፈጠር የተወሰኑ ወራቶች መዘግየት ።

በግብረ ስጋ ግንኙነት አማካኝነት ሊተላለፉ የሚችሉ በሽታዎችን መከላከል አለመቻል ናቸው።

12/09/2025
10/09/2025

መልካም በአል

09/09/2025

ስለነዚህ ምግቦች ማወቅ አለባችሁ

05/09/2025

ይህንን በማድረግ ጤንነቱን መጠበቅ ይቻላል

02/09/2025

ጃፓናዊያን በ 107 ዓመቱ ለሞተው አያታቸው በአጭር ተቀጨጨ ብለው በጃፓንኛ ደረት ይደቁለታል።
ለምንድነው በአንዳንድ አገሮች ያሉ ሰዎች ከ90 በላይ የሚኖሩት?"
"በአንዳንድ ቦታዎች 90 መሙላት ገና ጅምር ነው...
ጃፓን - ~
ስዊዘርላንድ -
ሲንጋፖር -
ስፔን -
ጣሊያን -
ከረጅም እድሜያቸው በስተጀርባ ያለው ሚስጥር ምንድነው?
1. አመጋገብ - የጃፓን ትኩስ ዓሳ, አትክልቶች የወይራ ዘይት፣ ጥራጥሬዎች እና ሚዛናዊ ምግቦች።
2. ሁለንተናዊ የጤና እንክብካቤ -
3. ንቁ የአኗኗር ዘይቤ - መራመድ፣ ብስክሌት መንዳት እና የማህበረሰብ ስፖርቶች።
4. ጠንካራ ማህበራዊ ግንኙነቶች -
5. የህዝብ ጤና ፖሊሲዎች -
6. የአካባቢ ጥራት - ንጹህ አየር, አረንጓዴ ቦታዎች ።

አገርዎን መምረጥ አይችሉም, ነገር ግን ጤናማ ልምዶችን መምረጥ ይችላሉ።. ተንቀሳቀሱ, ትኩስ ይበሉ, ረጅም ዕድሜ ዛሬ ይጀምራል."

01/09/2025

ለሪህ ህመም የሚጠቅሙ ምግቦች

01/09/2025

ከፍተኛ የራስ ምታት አጋጥሞታል

Address

On The Road To Bole Michael , Just Beside Rwanda Embassy (ወደ ቦሌ ሚካኤል በሚወሰደው መንገድ ሩዋንዳ ኢምባሲ አጠገብ)
Addis Ababa
RWANDASTREET

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when St. Urael Internal Medicine Specialty Clinic ቅዱስ ዑራኤል የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to St. Urael Internal Medicine Specialty Clinic ቅዱስ ዑራኤል የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category

ቅዱስ ዑራኤል የዉስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ

12 Years ago St. Urael Medical Service plc Opened its door in the heart of Addis Ababa - Urael srea on St. Urael Building with the aim of providing quality service to the public. Currently, St. Urael Medical Service plc is owned by three doctors who have vast experience in the field of medicine and public health management.

🎯Mission

🏹 To provide efficient and effective medical service by working together with and utilizing qualified, honest and motivated staff and state-of-art technology.

🏹 To work towards a sustainable and continued positive relationship with government health authorities that allows the formation of private-public partnership.