Marcia Surgical Specialty Center

Marcia Surgical Specialty Center We're specialized in plastic and reconstructive surgery, neurosurgery, orthopedic surgery and general surgery
(1)

29/11/2025

ዶ/ር ሳንጃይ ናባር በህንድ በታዋቂዉ Max ሆስፒታል ዩሮሰርጅን እና ዩሮኦንኮሎጂስት ናቸዉ በማርሻ ቀዶ ህክምና ማእከል ከ ህዳር 22-23 ስለሚገኙ ለፕሮስቴት ካንሰር
ለኩላሊት ንቅለ ተከላ
የኩላሊት ካንሰር እና ጠጠር
የፊኛ ጠጠር እና ካንሰር
እንዲሁም የሽንት ቧንቧ ችግሮችን ለመመካከርና መፍትሄ ለመስጠት ስለሚገኙ ተያያዥ ችግሮች ካሉ በነዚህ ቀናት በመምጣት መፍትሄ ያግኙ

26/11/2025

የሚኒስከስ ጉዳት የነበረበት ታካሚያችን ከ9 ወራት በሃላ ባገኘዉ ለዉጥ ደስተኛ በመሆን አመስግኖናል
ለማንኛውም የአጥንት እና ተያያዥ ችግሮች ማርሻን ምርጫዎት ያድርጉ
Surgical Center:📍አድራሽ - ቦሌ ደምበል ሲቲ ጀርባ
☎️0930109751
☎️0911864672
☎️+251 11 557 9490

22/11/2025

በኩላሊትና በሽንት ቧንቧ ዙሪያ ያሉ ህመም አለዎት? እንግዲያወስ ህዳር 22 እና 23 በማርሻ ቀዶ ህክምና ማእከል በመምጣት ህክምና ያግኙ
Surgical Center:📍አድራሽ - ቦሌ ደምበል ሲቲ ጀርባ
☎️0930109751
☎️0911864672
☎️+251 11 557 9490

19/11/2025

ስለ ኤቪ ፊስቱላ ምን ያህል ያዉቃሉ?

Surgical Center:📍አድራሽ - ቦሌ ደምበል ሲቲ ጀርባ
☎️0930109751
☎️0911864672
☎️+251 11 557 9490

17/11/2025

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
Laboratory technologist
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ማርሻ የቀዶ ህክምና ማዕከል ከዚህ በታቸ ለተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሥራ መደቡ መጠሪያ---------------------Laboratory Technologist
የትምህርት ደረጃ-------------------------በ Medical Laboratory የተመረቀች
የሥራ ልምድ---------------------------- 0 አመት
የሥራ ቦታ---------------------- ------ ማርሻ የቀዶ ህክምና ማዕከል
ደንበል ሲቲ ሴንተር ጀርባ፤ ማርክ አድቨርት አጠገብ ስልክ+251921936121
ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የሥራ እና የትምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ ይህ ማስታዎቂያ ከውጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከላይ በተገለጸው አድራሻ በአካል በመቅረብ ወይም በEmail አድራሻ marcia@ethiosurgery.com መመዝገብ ምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

15/11/2025

Hair transplant before and after

Surgical Center:📍አድራሽ - ቦሌ ደምበል ሲቲ ጀርባ
☎️0930109751
☎️0911864672
☎️+251 11 557 9490

ዶ/ር መለሰ ጋርዴየአጥንት ቀዶ ጥገና እፔሻሊስት፣ የስፖርት ጉዳት ና የአጥንት መገጣጠሚያ ሰብ እፔሻሊስት ሲሆኑ በዘርፉ የረጅም አመት ልምድ ያካበቱ ሀኪም ናቸዉ ፡፡እኚህ ሀኪም በማዕከላችን ...
14/11/2025

ዶ/ር መለሰ ጋርዴ

የአጥንት ቀዶ ጥገና እፔሻሊስት፣ የስፖርት ጉዳት ና የአጥንት መገጣጠሚያ ሰብ እፔሻሊስት ሲሆኑ በዘርፉ የረጅም አመት ልምድ ያካበቱ ሀኪም ናቸዉ ፡፡
እኚህ ሀኪም በማዕከላችን በማርሻ የቀዶ ህክምና ማዕከል እያገለገሉ ይገኛሉ ፡፡

እኚህን ሀኪም በሚከተሉት የስራ ሰዓታት ወደ ተቋማችን በመምጣት ማግኘት ይችላሉ።

እሮብ ከሰዓት 8:00- 11:00
ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00- 6:00

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
✍️ የቴሌግራም ገፃችንን ይጎብኙ፡ https://t.me/MarciaSurgery
🌐የፌስቡክ ገፃችንን ይጎብኙ
📍አድራሻ፡ ቦሌ ደምበል ሲቲ ጀርባ
☎️ስልክ
930109751
0911864672
+251 11 557 9490

12/11/2025

Hear from our patient, a passionate football player, sharing his recovery story after ACL surgery at Marsha Surgical Center.

11/11/2025

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
Laboratory technician

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ማርሻ የቀዶ ህክምና ማዕከል ከዚህ በታቸ ለተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሥራ መደቡ መጠሪያ---------------------Laboratory Technician
የትምህርት ደረጃ-------------------------በ Medical Laboratory የተመረቀች
የሥራ ልምድ---------------------------- ቢያንስ ለ6 ወር የሰራች
የሥራ ቦታ---------------------- ------ ማርሻ የቀዶ ህክምና ማዕከል
ደንበል ሲቲ ሴንተር ጀርባ፤ ማርክ አድቨርት አጠገብ ስልክ+251921936121

ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የሥራ እና የትምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ ይህ ማስታዎቂያ ከውጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከላይ በተገለጸው አድራሻ በአካል በመቅረብ ወይም በEmail አድራሻ marcia@ethiosurgery.com መመዝገብ ምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

08/11/2025

W sitting
Surgical Center:📍አድራሽ - ቦሌ ደምበል ሲቲ ጀርባ
☎️0930109751
☎️0911864672
☎️+251 11 557 9490

Address

Marcia Surgical Center
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Marcia Surgical Specialty Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Marcia Surgical Specialty Center:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram