International Clinical Laboratories

International Clinical Laboratories ICL opened its doors in 2004 with the great aim of providing quality laboratory service all over Ethiopia.

Contact us on telegram
https://t.me/ICLCustomerSupport

የደም አይነትዎት – መለያዎትየደም አይነትዎ ከፊደል ባለፈ ጤናዎን ለመጠበቅ ወሳኝ መረጃ ይቸራል።የደም አይነትን ማወቅ ለምን ያስፈልጋል?፟-ደም መውሰድ ቢያስፈልግዎት የደም ዝውውሩ ደህንነቱን...
20/02/2026

የደም አይነትዎት – መለያዎት

የደም አይነትዎ ከፊደል ባለፈ ጤናዎን ለመጠበቅ ወሳኝ መረጃ ይቸራል።

የደም አይነትን ማወቅ ለምን ያስፈልጋል?
፟-ደም መውሰድ ቢያስፈልግዎት የደም ዝውውሩ ደህንነቱን ለማረጋገጥ
-በእርግዝና ወቅት የሾተላይ ስጋትን ለመለየት እና ለመከላከል
-በድንገተኛ አደጋ ወቅት የህክምና ባለሞያዎች በፍጥነት እርምጃ እንዲወስዱ ያግዛል

የደም አይነትዎን ማወቅ = የማንነትዎን አንድ ክፍል ማወቅ!

Your Blood Group & Rh Factor – Part of Who You Are

Did you know your blood group and Rh factor are more than just letters? They are a unique part of your identity and play a crucial role in your health.

Why it matters:
-Ensures safe blood transfusions
-Critical for pregnancy and Rh compatibility
-Helps doctors respond quickly in medical emergencies

Knowing your blood group is knowing an important piece of yourself.

ICL Rheumatology Testing – Supporting Doctors to see a clearer pictureAt International Clinical Laboratories (ICL), we u...
17/02/2026

ICL Rheumatology Testing – Supporting Doctors to see a clearer picture

At International Clinical Laboratories (ICL), we understand that accurate rheumatologic testing is critical for proper diagnosis and patient care. Our comprehensive rheumatology panels provide precise, reliable results to help you make informed clinical decisions with confidence.

✅ ANA Qualitative and Titer
✅ Rheumatoid Facor
✅ Anti-CCP
✅ Anti-DsDNA

Order freely, diagnose accurately, and support your patients with the confidence that comes from working with ICL.

ፕሮስቴት እና ፒኤስኤፕሮስቴት በወንዶች የሚገኝ ትንሽ እጢ ሲሆን ከሽንት ከረጢት በታች ይገኛል። ዋና ስራው የወንድ ዘርን ማጎልበት እና የዘር ህዋሶችን የሚያጓጓዝ ፈሳሽ ማመንጨት ነው።ፒኤስኤ...
16/02/2026

ፕሮስቴት እና ፒኤስኤ
ፕሮስቴት በወንዶች የሚገኝ ትንሽ እጢ ሲሆን ከሽንት ከረጢት በታች ይገኛል። ዋና ስራው የወንድ ዘርን ማጎልበት እና የዘር ህዋሶችን የሚያጓጓዝ ፈሳሽ ማመንጨት ነው።

ፒኤስኤ/ PSA (Prostate-Specific Antigen) በፕሮስቴት የሚመረት ፕሮቲን ሲሆን በደም ምርመራ መጠኑ ሊመዘን ይችላል።

ከፍ ያለ የፒኤስኤ መጠን ምን ሊያመለክት ይችላል?
-የፕሮስቴት ማበጥ (BPH)
-ኢንፌክሽን (Prostatitis)
-ከእድሜ ጋር የሚመጡ ለውጦች
-የፕሮስቴት ካንሰር

ስለዚህ የየፒኤስኤ ውጤት ሁልጊዜ በሐኪም መታየት ይኖርበታል ።

በጊዜ ምርመራ ማድረግ እና ክትትል ሕይወት ሊያድን ይችላል።

Understanding the Prostate & PSA

The prostate is a small gland found in men, located just below the bladder. Its main role is to produce fluid that helps nourish and transport s***m.

PSA (Prostate-Specific Antigen) is a protein made by the prostate. A simple blood test can measure PSA levels.

What does an elevated PSA mean?
Higher-than-normal PSA levels do not automatically mean cancer. PSA can rise due to:

-Prostate enlargement (BPH)
-Infection or inflammation (prostatitis)
-Age-related changes
-Prostate cancer

That’s why PSA results should always be interpreted by a healthcare professional.

Early testing and proper evaluation can make a big difference. If you have concerns, speak with your doctor.

እርሶ ወዳሉበት ቀርበናል!ኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪስ አገልግሎቱን እየሰፋ እና ወደ ማህበረሰቡ እየቀረበ ይገኛል።አሁን ላይ በአዲስ አበባ በ7 ቅርንጫፎች እንዲሁም በክልሎች በ12 ቅርን...
13/02/2026

እርሶ ወዳሉበት ቀርበናል!

ኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪስ አገልግሎቱን እየሰፋ እና ወደ ማህበረሰቡ እየቀረበ ይገኛል።

አሁን ላይ በአዲስ አበባ በ7 ቅርንጫፎች እንዲሁም በክልሎች በ12 ቅርንጫፎች አገልግሎት በማቅረብ እንገኛለን ።

አዲሱ ቅርንጫፋችን በአያት መሪ ( ከ40/60 ኮንዶሚየሞች መንገዱን ተሻግሮ ፊት ለፊት) ይገኛል። ከመደበኛ አገልግሎት በተጨማሪ ሙሉ የዌልነስ አገልግሎት በመስጠት ይገኛል።

We’re Growing — Now Even Closer to You!

International Clinical Laboratories (ICL) continues to expand its reach to serve you better.

We now proudly operate 7 branches in Addis Ababa and 12 branches across the country.

Our newest branch is located in Ayat Meri (across the street from the 40/60 condominiums) and offers full wellness services.

Your health, closer to home.

ኤልቢሲ ፓፕ (LBC PAP)  እና መደበኛ ፓፕ ስሚር ልዩነታቸው ምንድን ነው?የማህፀን በር ካንሰር በመከላከል ረገድ ትክክለኛውን ምርመራ መምረጥ አስፈላጊ ነው።መደበኛ ፓፕ ስሚር:• ሴሎች በ...
13/02/2026

ኤልቢሲ ፓፕ (LBC PAP) እና መደበኛ ፓፕ ስሚር ልዩነታቸው ምንድን ነው?

የማህፀን በር ካንሰር በመከላከል ረገድ ትክክለኛውን ምርመራ መምረጥ አስፈላጊ ነው።

መደበኛ ፓፕ ስሚር:
• ሴሎች በቀጥታ በስላይድ ላይ ይቀመጣሉ
• ደም ወይም ሌሎች በካይ ነገሮች ውጤትን ሊያዛቡ ይችላሉ
• ውጤት ግልጽ ካልሆነ ዳግም ምርመራ ሊያስፈልግ ይችላል

ኤልቢሲ (LBC) ፓፕ :
✅ ሴሎች በፈሳሽ ውስጥ ተጠብቀው ይቀመጣሉ
✅ ንጹህ እና ግልጽ ናሙና
✅ የተሻለ ትክክለኛነት
✅ ዳግም ምርመራ የሚፈልግ እድል ዝቅተኛ

ኤልቢሲ የተሻለ ውጤት እና የተሻለ የምርመራ ጥራት ይሰጣል።

📍 በኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪስ የኤልቢሲ ፓፕ (LBC) አገልግሎት በ:
• ዋና ቅርንጫፍ – ቄራ ቡልጋሪያ ማዞሪያ አካባቢ
• ቶርሃይሎች ቅርንጫፍ

ጤናዎን ይጠብቁ። ቀደም ብለው ይመርመሩ። የተሻለውን ይምረጡ።

LBC Pap Smear vs. Regular Pap Smear – What’s the Difference?

When it comes to cervical cancer screening, choosing the right test matters.
Regular Pap Smear:
• Cells are placed directly on a slide
• May contain blood or mucus that can obscure results
• Higher chance of unclear or repeat tests

LBC (Liquid-Based Cytology) Pap Smear:
✅ Cells are preserved in a liquid solution
✅ Cleaner, clearer sample
✅ More accurate results
✅ Lower chance of repeat testing

LBC technology improves detection and provides better-quality samples for evaluation — giving you more reliable results and peace of mind.

📍 International Clinical Laboratories (ICL) provides LBC Pap Smear testing at:
• Main Branch – Bulgaria Embassy area
• Torhailoch Branch

Protect your health. Screen early. Choose better accuracy.

አሁን በኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪስ  የተመረጡ የላቦራቶሪ ምርመራዎች ውጤት ጥንቅር በነፃ ማግኘት ይችላሉ። ይህ ሪፖርት የቀድሞ ውጤቶችዎን በአንድ ላይ በግልፅ ሁኔታ ያቀርባል። ይህም ...
12/02/2026

አሁን በኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪስ የተመረጡ የላቦራቶሪ ምርመራዎች ውጤት ጥንቅር በነፃ ማግኘት ይችላሉ። ይህ ሪፖርት የቀድሞ ውጤቶችዎን በአንድ ላይ በግልፅ ሁኔታ ያቀርባል። ይህም

📊 ውጤቶችዎን በአንድ የተጠቃለለ እና በምስል በተደገፈ ሪፓርት መመልከት ያስችልዎታል
📈 ለውጦች በጊዜ ሂደት ምን እንደሚመስሉ በቀላሉ መከታተል ይችላሉ
👩‍⚕️ ሃኪምዎት የተሻለ የሕክምና ውሳኔን እንዲያደርግ ያስችለዋል

ዛሬውኑ ወደ አንዱ ቅርንጫፋችን ጎራ በማለት የውጤት ጥንቅርዎን ይውሰዱ!

ICL – ትክክለኛ ውጤት፣ የተሻለ እንክብካቤ።

Free Cumulative Lab Report – Only at ICL!
International Clinical Laboratories (ICL) is now offering FREE Cumulative Lab Reports, for selected lab tests, to help you track your health over time.

📊 See your results in one clear summary
📈 Monitor trends and progress
👩‍⚕️ Support better medical decisions

Visit ICL and request yours today!

ICL: Accurate Results. Better Care.

በቅርቡ በነቀምት!ጥራቱን የጠበቀ እና የታመነ የላቦራቶሪ አገልግሎት ወደ እርስዎ ቀርበን ለማድረስ መዳረሻዎቻችንን በማስፋት ላይ እንገኛለን።ኢንተናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪስ-ሁልጊዜም የሚተማመ...
11/02/2026

በቅርቡ በነቀምት!
ጥራቱን የጠበቀ እና የታመነ የላቦራቶሪ አገልግሎት ወደ እርስዎ ቀርበን ለማድረስ መዳረሻዎቻችንን በማስፋት ላይ እንገኛለን።
ኢንተናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪስ-ሁልጊዜም የሚተማመኑበት

Yeroo Dhiyootti Naqamteetti
Tajaajila Laaboraatoorii qulqullina isaa eeggatee fi amanamummaa qabu isiniif dhiyessuuf damee keenya babal'isaa jirra.
Intarnaashinaal Kilinikaal Laaboraatooriis-Yeroo hunda kan itti of amanattan.

𝟮𝟬𝟮𝟱፡ የላቀ ስኬት እና ምስጋና !በኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪስ (ICL) ስኬታችን የሚለካው በቁጥሮች ብቻ ሳይሆን እናንተ በእኛ ላይ ባላችሁ እምነት ነው! የ2025 የሥራ ክንውናችን...
06/02/2026

𝟮𝟬𝟮𝟱፡ የላቀ ስኬት እና ምስጋና !
በኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪስ (ICL) ስኬታችን የሚለካው በቁጥሮች ብቻ ሳይሆን እናንተ በእኛ ላይ ባላችሁ እምነት ነው! የ2025 የሥራ ክንውናችንን በታላቅ ኩራት እናካፍላችኋለን፦
ከ200,000 በላይ ታካሚዎች፦ ከ200,000 በላይ ግለሰቦች ለጤናቸው አስተማማኝ ምርመራ ፍለጋ እኛን መርጠዋል።
ከ1,000,000 በላይ ምርመራዎች፦ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የተለያዩ የላቦራቶሪ ምርመራዎችን በዓለም አቀፍ ጥራት እና ትክክለኛነት ማከናወን ችለናል።

ለጤና ምርመራዎ ኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪስን መምረጥዎት ለእኛ ትልቅ ኃላፊነት ነው። ይህንን ኃላፊነት በከፍተኛ ጥንቃቄ ለመወጣት ከምንግዜም በላይ ዝግጁዎች ነን።
በጤናዎ ጉዳይ አጋርዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን። ለቀጣይ ዓመታትም በጥራት፣ በታማኝነት እና በእንክብካቤ አብረን እንቆያለን።

𝟐𝟎𝟐𝟓: 𝐀 𝐘𝐞𝐚𝐫 𝐨𝐟 𝐈𝐦𝐩𝐚𝐜𝐭, 𝐀 𝐌𝐢𝐥𝐥𝐢𝐨𝐧 𝐓𝐡𝐚𝐧𝐤𝐬!
At International Clinical Laboratories (ICL), numbers tell a story, but your trust is the heartbeat behind them. We are humbled to share our 2025 milestones:
• 200,000+ Patients Served: More than 200,000 individuals trusted us with their health journey.
• 1,000,000+ Tests Performed: We successfully processed over a million diagnostic tests with world-class precision.
Your decision to choose ICL for your health needs is a responsibility we don’t take lightly. It is your trust that drives us to maintain global standards and expand our reach to every corner of Ethiopia.
Thank you for making us your partner in health. Here’s to many more years of accuracy, reliability, and care.
#2025

ዓለም አቀፍ የካንሰር ቀን – ቅድመ ግንዛቤ ሕይወትን ይታደጋልካንሰር በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ያጣቃል። ሆኖም በሽታውን ቀደም ብሎ መለየት እና ጊዜውን  የጠበቀ የህክ...
05/02/2026

ዓለም አቀፍ የካንሰር ቀን – ቅድመ ግንዛቤ ሕይወትን ይታደጋል

ካንሰር በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ያጣቃል። ሆኖም በሽታውን ቀደም ብሎ መለየት እና ጊዜውን የጠበቀ የህክምና እንክብካቤ በማድረግ በህክምና ውጤት እና በህየወት የመቆየት እድል ላይ ወሳኝ ለውጥ ማምጣት ይቻላል። በዚህ ዓለም አቀፍ የካንሰር ቀን የጤና ሁኔታዎን ማወቅ ለመከላከል እና ከበሽታው ለማገገም የመጀመሪያው እርምጃ መሆኑን ያስታውሱ።
በኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላቦራቶሪስ ካንሰርን ቀድሞ ለመለየት እና የህክምና ውጤትን ለማሻሻል የሚረዱ ዘመናዊ የካንሰር የምርመራዎችን እናቀርባለን፡-
• ልዩ ልዩ የካንሰር አመልካቶች (CEA, AFP, PSA, CA125, CA19-9...)
• የስነደዌ( ሂስቶፓቶሎጂ) እና ኢሚዩኖሂስቶኬሚስትሪ ምርመራዎች
• ልዩ ልዩ አጠቃላይ የደም ምርመራዎች
• ቅድመ ምርመራ አገልግሎቶች
ጤናዎን ይቆጣጠሩ። ቀደም ብሎ መለየት ሕይወትን ይታደጋል!

Cancer affects millions worldwide, but early detection and timely care can make all the difference. On this World Cancer Day, remember: knowing your health status is the first step to protection and recovery.
At International Clinical Laboratories (ICL), we offer advanced diagnostic tests to support early cancer detection and improve treatment outcomes:
• Various Tumor markers (CEA, AFP, PSA, CA125, CA19-9…..)
• Histopathology and Immunohistochemistry (IHC) services
• Comprehensive blood tests
• General screening and wellness services
Take control of your health today. Early detection saves lives!

በዓለም አቀፍ  ደረጃ ትኩረት ያልተሰጣቸው የሐሩር ክልል በሽታዎች (NTDs) የግንዛቤ ማስጨበጫ ቀንትኩረት ያልተሰጣቸው የሐሩር ክልል በሽታዎች (NTDs) በዓለም ዙሪያ ከአንድ ቢሊዮን በላይ...
30/01/2026

በዓለም አቀፍ ደረጃ ትኩረት ያልተሰጣቸው የሐሩር ክልል በሽታዎች (NTDs) የግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን

ትኩረት ያልተሰጣቸው የሐሩር ክልል በሽታዎች (NTDs) በዓለም ዙሪያ ከአንድ ቢሊዮን በላይ ሰዎችን ያጠቃሉ፤ አብዛኞቹ ተጠቂዎች ደግሞ ተጋላጭ የሆኑና መሠረታዊ አገልግሎቶችን የማያገኙ ማህበረሰቦች ናቸው። እንደ ዴንጊ ትኩሳት (dengue)፣ ሌሽማኒያሲስ (leishmaniasis)፣ ቢልሃርዝያ (schistosomiasis)፣ ዝሆኔ (lymphatic filariasis) ያሉ በሽታዎች ለረጅም ጊዜ ለሚቆይ ሕመም፣ ለአካል ጉዳት እና ለማህበራዊ መገለል ይዳርጋሉ። እነዚህ በሽታዎች በተለይ በሕፃናትና በቤተሰቦች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደርሳሉ።

ብዙዎቹ ትኩረት የተነፈጋቸው የሐሩር ክልል በሽታዎች መከላከልና መታከም የሚችሉ ቢሆኑም፣ በዓለም አቀፍ የጤና እንቅስቃሴዎች ውስጥ አሁንም ተገቢው ትኩረት አልተሰጣቸውም። ለውጥ ለማምጣት ግንዛቤ መፍጠር የመጀመሪያው እርምጃ ነው፦ ቀደም ብሎ በሽታን መለየት፣ የሕክምና አቅርቦትን ማሻሻል እና ምርመራዎች የእነዚህን በሽታዎች ጫና በከፍተኛ ሁኔታ ሊቀንሱ ይችላሉ።

በዚህ ቀን ግንዛቤን ለማህበረሰብ ለመፍጠር እና ለዓለም አቀፍ ትብብር ትልቅ ትኩረት እንሰጣለን። ግንዛቤን በመፍጠር እውቀትን በማሰራጨት እና ተገቢውን እርምጃዎች በመውሰድ በዓለም ዙሪያ ጤናማና ጠንካራ ማህበረሰቦችን ለመፍጠር የበኩላችንን እንወጣ።

World Neglected Tropical Diseases (NTD) Awareness Day

Neglected Tropical Diseases (NTDs) affect more than a billion people worldwide, mostly in vulnerable and underserved communities. These diseases including dengue, leishmaniasis, schistosomiasis, lymphatic filariasis, and soil transmitted helminthes can cause long-term illness, disability, and social stigma, often impacting children and families the hardest. Many NTDs are preventable and treatable, yet they remain overlooked in global health initiatives. Awareness is the first step toward change: early diagnosis, improved access to treatment, and stronger prevention efforts can drastically reduce the burden of these diseases.

On this day, we emphasize the importance of education, community action, and global
collaboration. By learning, spreading knowledge, and supporting public health measures, we
can help prevent suffering and create healthier, more resilient communities worldwide.

📞 7960
🌐 www.icladdis.com

የማኅጸን በር ካንሰርን መከላከል ይቻላል ነገር ግን በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ሴቶች በበሽታው ይጠቃሉ። ቀደም ብሎ ማወቅ እና መከላከል ግን ለውጥ ያመጣል። መደበኛ ምርመራዎች፣ የሂውማን ፓፒ...
26/01/2026

የማኅጸን በር ካንሰርን መከላከል ይቻላል ነገር ግን በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ሴቶች በበሽታው ይጠቃሉ።

ቀደም ብሎ ማወቅ እና መከላከል ግን ለውጥ ያመጣል። መደበኛ ምርመራዎች፣ የሂውማን ፓፒሎማ ቫይረስ ክትባት መንስኤዎችን መረዳት ጤናዎን ለመጠበቅ አስፈሊጊ እርምጃዎች ናቸው። በአይሲኤል አስተማማኝ የማኅጸን ካንሰር ምርመራዎች፣ መቆጣጠር፣ ማናቸውንም ለውጦች ቀደም ብለው ማወቅ እና በእንክብካቤዎ ውስጥ ንቁ መሆን ይችላሉ።

በዚህ የግንዛቤ ማስጨበጫ ወር፣ እውቀታችንን እናሳድግ፣ ምርመራዎችን እናበረታታ እና ለሴቶች ጤና በጋራ ቅድሚያ እንስጥ።

Cervical cancer is preventable, yet thousands of women are affected each year.

The good news? Early detection and prevention make all the difference. Regular screenings, HPV vaccination, and understanding personal risk factors are essential steps to protect your health. With ICL’s reliable cervical cancer screening tests, you can take control, detect any changes early, and stay proactive in your care. This Awareness Month, let’s raise knowledge, encourage screenings, and prioritize women’s health together.

📞 7960
🌐 www.icladdis.com

የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ግንዛቤ  ማስጨበጫ ወርለጤናዎ ቅድሚያ  ለመስጠት እና በሽታን አስቀድመው ለመከላከል ከምንግዜውም በላይ ተመራጭ ጊዜ  አሁን ነው። በዚህ ወር  የኤልቢሲ ፓፕ(LBC ...
22/01/2026

የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር

ለጤናዎ ቅድሚያ ለመስጠት እና በሽታን አስቀድመው ለመከላከል ከምንግዜውም በላይ ተመራጭ ጊዜ አሁን ነው። በዚህ ወር የኤልቢሲ ፓፕ(LBC PAP)ምርመራ ሲያደርጉ የ15% ቅናሽ ያገኛሉ። የኤልቢሲ ፓፕ (Liquid-Based Cytology ) ከተለመደው የፓፕ ስሚር (PAP smear) ምርመራ ጋር ሲነጻጸር ዘመናዊ እና የበለጠ አስተማማኝ የምርመራ አይነት ሲሆን ይህ የምርመራ አይነት ንጹህ ናሙና፣ ትክክለኛ እና ይበልጥ ግልጽ የሆኑ ውጤቶችን አሙዋልቶ ስለሚሰጥ ምርመራን በድጋሚ የማድረግ አስፈላጊነትን ይቀንሳል። በተጨማሪም ያልተለመዱ ለውጦችን ገና በለውጥ ደረጃ ላይ እያሉ ቀድሞ ለመለየት ይረዳል።

በሽታን አስቀድሞ በመለየት ተገቢውን ምርመራ ማድረግ ህይወትን ያድናል! ምልክቶች እስኪታዩ አይጠብቁ፤ የኤልቢሲ ፓፕ (LBC PAP ) ምርመራዎን ዛሬውኑ ያድርጉ የዚህን ወር የ15% ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ።

Final Reminder, Don’t Miss Out!
Time is running out to take advantage of our 15% OFF LBC PAP test for Cervical Cancer Awareness
Month. This is the final call to use the discount and prioritize your health before the offer ends.
Liquid-Based Cytology (LBC) is a more advanced screening method than the conventional
PAP smear, offering clearer samples, greater accuracy, and more reliable results. Early
detection is one of the most effective ways to prevent cervical cancer and protect your future.

📞 7960
🌐 www.icladdis.com

Address

Kera, Bulgaria Mazoria/Head Office
Addis Ababa
71CODE1110

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when International Clinical Laboratories posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to International Clinical Laboratories:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category