Teklehaimanot General Hospital

Teklehaimanot General Hospital With a focus on quality and customer care, TGH has a distinctive compassionate and honest approach to serving the need of all patients.

Teklehaimanot General Hospital is a patient-centered private hospital in the center of Addis Ababa that provides trusted multidisciplinary medical services to patients. Teklehaimanot General Hospital–‘A center where the oath of Hippocrates comes true’, initially started as a medium clinic in 2001by Dr. Molla Birhanu to perform affordable optimal clinical services focusing on basic medical treatments. The company quickly gained favor for timely medical services and received numerous endorsements from loyal patients. In 2003, the company became a higher clinic to meet the growing demand for specialized medical services. As the population increased, advancement in medical technology, and the need to place the best interest of the patient first; led to the construction and establishment of Teklehaimanot General Hospital in February 2012. Since the launch of TGH, it has grown to become a renowned hospital in Ethiopia having patient admittance's from all over the country. The Addis Ababa Health Bureau ranked TGH ‘Green Level’ General Hospital for the past five years. Devised with experienced and compassionate medical staff, consider TGH your health coach and medical partner to cater to all your medical care needs.

28/03/2026

የጡት ካንሰር ሲገኝ የሚሰጡ የህክምና አይነቶች ምንድናቸዉ?

ከልብ በመነጨ እንክብካቤ ወደ ላቀ ምዕራፍ!
ተክለሀይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል
#ተክለሀይማኖት


መጋቢት 21/2018 ዓ.ም በሆስፒታላችን ነፃ• የጡት ካንሰር• የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር እና • የትልቁ አንጀት ካንሰር ቅድመ ምርመራዎች እናደርጋለን።እርስዎም ወደ ሆስፒታላችን በመምጣት የ...
26/03/2026

መጋቢት 21/2018 ዓ.ም በሆስፒታላችን ነፃ
• የጡት ካንሰር
• የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር እና
• የትልቁ አንጀት ካንሰር ቅድመ ምርመራዎች እናደርጋለን።

እርስዎም ወደ ሆስፒታላችን በመምጣት የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ።

ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል
ከልብ በመነጨ እንክብካቤ ወደ ላቀ ምዕራፍ!

ዶ/ር ሰላማዊት ይሁን(የመካንነት እና የመራቢያ አካላት ሆርሞን ሕክምና ሰብስፔሻሊስት)ዶ/ር ሰላማዊት ይሁን በመራቢያ አካላት ጤና እና በመካንነት ዙሪያ የሚታዩ የጤና እክሎችን በዘመናዊ የሕክ...
23/03/2026

ዶ/ር ሰላማዊት ይሁን
(የመካንነት እና የመራቢያ አካላት ሆርሞን ሕክምና ሰብስፔሻሊስት)

ዶ/ር ሰላማዊት ይሁን በመራቢያ አካላት ጤና እና በመካንነት ዙሪያ የሚታዩ የጤና እክሎችን በዘመናዊ የሕክምና ሳይንስ መሰረት የሚያክሙ ባለሞያ ሲሆኑ፣

ዋና ዋና የሕክምና ዘርፎች
የመካንነት ምርመራ እና ሕክምና
የሆርሞን መዛባት፦ የታይሮይድ እና የኢንዶክሪን ችግሮች ሕክምና
የፅንስ መጨንገፍ፦ የተደጋገመ የፅንስ መጨንገፍ መንስኤዎችን መለየት እና ማከም

📅 ረቡዕ 10:00
📍 አድራሻ: አዲስ አበባ፣ ሶማሌ ተራ
📞 ቀጠሮ: 8175 | 0940 333 333

Dr. Selamawit Yehun
(Reproductive Endocrinology & Infertility Subspecialist)

Dr. Selamawit Yehun is an expert in reproductive health, specializing in evidence-based treatments for complex hormonal disorders and fertility challenges.

Areas of Expertise
Infertility- Comprehensive diagnostics and management for men and women.
Hormonal Disorders- Treatment for thyroid issues, and endocrine imbalances.
Pregnancy Care-Management of recurrent pregnancy loss.

📅 Wednesday 10:00 LT
📍 Location: Addis Ababa, Somale Tera
📞 Appointment: 8175 | 0940 333 333

ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል
ከልብ በመነጨ እንክብካቤ ወደ ላቀ ምዕራፍ !
Teklehaimanot General Hospital
Healing with Heart to tertiary Excellence

23/03/2026

ከዚህ በፊት እርግዝና የነበራቸው ሰዎችም የመካንነት ችግር ሊያጋጥማቸው ይችላል!
ቀጠሮ ለማስያዝ
📞 8175 / 0940333333
​ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል
ከልብ በመነጨ እንክብካቤ ወደ ላቀ ምዕራፍ!

መጋቢት 14 እና 21/2018 ዓ.ም በሆስፒታላችን ነፃ• የጡት ካንሰር• የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር እና • የትልቁ አንጀት ካንሰር ቅድመ ምርመራዎች እናደርጋለን።እርስዎም ወደ ሆስፒታላችን በ...
22/03/2026

መጋቢት 14 እና 21/2018 ዓ.ም በሆስፒታላችን ነፃ
• የጡት ካንሰር
• የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር እና
• የትልቁ አንጀት ካንሰር ቅድመ ምርመራዎች እናደርጋለን።

እርስዎም ወደ ሆስፒታላችን በመምጣት የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ።

ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል
ከልብ በመነጨ እንክብካቤ ወደ ላቀ ምዕራፍ!

Together against loneliness. Building a community where everyone belongs. World Down Syndrome Day!ብቸኝነትን በጋራ እንከላከል። ሁሉን...
21/03/2026

Together against loneliness. Building a community where everyone belongs. World Down Syndrome Day!

ብቸኝነትን በጋራ እንከላከል። ሁሉንም ሰው ያማከለ ማህበረሰብ እንገንባ። የአለም ዳውን ሲንድሮም ቀን!

Teklehaimanot General Hospital
Healing with Heart to tertiary Excellence
ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል
ከልብ በመነጨ እንክብካቤ ወደ ላቀ ምዕራፍ!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል ከልብ በመነጨ እንክብካቤ ወደ ላቀ ምዕራፍ !
19/03/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል
ከልብ በመነጨ እንክብካቤ ወደ ላቀ ምዕራፍ !

ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል በሃገራችን የጤና ዘርፍ ላይ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ እነሆ 25 ዓመታትን አስቆጥሯል። ሆስፒታላችን በኒን መስጊድ በመገኘት ለአካባቢያችን የሙስሊም ማህበረ...
19/03/2026

ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል በሃገራችን የጤና ዘርፍ ላይ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ እነሆ 25 ዓመታትን አስቆጥሯል። ሆስፒታላችን በኒን መስጊድ በመገኘት ለአካባቢያችን የሙስሊም ማህበረሰብ በ 08/07/2018 የአፍጥር ፕሮግራም አዘጋጅቷል። ቪዲዮውን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፦ https://vt.tiktok.com/ZSu4SjWAd/

መጋቢት 14 እና 21/2018 ዓ.ም በሆስፒታላችን ነፃ• የጡት ካንሰር• የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር እና • የትልቁ አንጀት ካንሰር ቅድመ ምርመራዎች እናደርጋለን።እርስዎም ወደ ሆስፒታላችን በ...
18/03/2026

መጋቢት 14 እና 21/2018 ዓ.ም በሆስፒታላችን ነፃ
• የጡት ካንሰር
• የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር እና
• የትልቁ አንጀት ካንሰር ቅድመ ምርመራዎች እናደርጋለን።

እርስዎም ወደ ሆስፒታላችን በመምጣት የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ።

ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል
ከልብ በመነጨ እንክብካቤ ወደ ላቀ ምዕራፍ!መጋቢት 14 እና 21/2018 ዓ.ም በሆስፒታላችን ነፃ
• የጡት ካንሰር
• የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር እና
• የትልቁ አንጀት ካንሰር ቅድመ ምርመራዎች እናደርጋለን።

እርስዎም ወደ ሆስፒታላችን በመምጣት የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ።

ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል
ከልብ በመነጨ እንክብካቤ ወደ ላቀ ምዕራፍ!

18/03/2026

እልትራሳውንድን መቼ ነዉ ለቀን አቆጣጠር የምንጠቀመዉ?
​በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው ሀኪሞቻችን የፅንስ እና የማህፀን ህክምና ሳምንቱን ሙሉ ለ24 ሰዓት እንሰጣለን!

ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል
​ከልብ በመነጨ እንክብካቤ ወደ ላቀ ምዕራፍ!

14/03/2026

ኢፍጣር ከሙስሊም ባልደረቦቻችን ጋር
ሳምንቱን ሙሉ ለ24 ሰዓት አገልግሎት እንሰጣለን

ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል
ከልብ በመነጨ እንክብካቤ ወደ ላቀ ምዕራፍ!

12/03/2026

በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባካበቱ ሀኪሞቻችን የፅንስ እና የማህፀን ህክምና ሳምንቱን ሙሉ ለ24 ሰአት እንሰጣለን!

ከልብ በመነጨ እንክብካቤ ወደ ላቀ ምዕራፍ!
ተክለሀይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Teklehaimanot General Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Teklehaimanot General Hospital:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category