Dr Wondye

Dr Wondye Lets discuss the basic stuff. Thats what matters at the end!

https://vt.tiktok.com/ZSkRsHXtj/አደንዝዘው የሚሰርቁን እንዴት ነው፣ መከላከያውስ? ቪዲዮውን ይማሩበት።
30/05/2025

https://vt.tiktok.com/ZSkRsHXtj/
አደንዝዘው የሚሰርቁን እንዴት ነው፣ መከላከያውስ?
ቪዲዮውን ይማሩበት።

17/05/2025

የሶስተኛ ረድፍ ኮራጅ ዛሬ በያዘው ወንበር መንገዱን ሊያከብደው ይችላል እንጅ ጥያቄህ ትክክለኛውን መልስ ማግኘቱ አይቀርም!

ወቅቱን የሚመስል 😅
12/05/2025

ወቅቱን የሚመስል 😅

27/01/2024
The wireless Stethoscope!
04/10/2022

The wireless Stethoscope!

Is it true?
09/08/2022

Is it true?

Hypertrichosis, sometimes called "werewolf syndrome"
03/08/2022

Hypertrichosis, sometimes called "werewolf syndrome"

ይህ ኮርፐስ የተባለ በሆላንድ የሚገኝ ሙዝየም ሲሆን ፤ የሰዉ ልጅ ወደእራሱ አካል ክፍል ገብቶ እንዲወጣ ያስችለዋል። እያንዳንዷ የሙዝየሙ ክፍል የተሰራው ከአካል ክፍል ጋር እንዲመሳሰል ተደር...
30/07/2022

ይህ ኮርፐስ የተባለ በሆላንድ የሚገኝ ሙዝየም ሲሆን ፤ የሰዉ ልጅ ወደእራሱ አካል ክፍል ገብቶ እንዲወጣ ያስችለዋል። እያንዳንዷ የሙዝየሙ ክፍል የተሰራው ከአካል ክፍል ጋር እንዲመሳሰል ተደርጐ ነው ::

Lithopedion/Stone baby ይህ እጅግ በጣም ያልተለመደ ወደ ድንጋይነት የተቀየረ ጽንስ ማለት ሲሆን፤ የሚፈጠረውም ከማህጸን ዉጭ በተለይም ሆድ እቃ ዉስጥ በተከሰተና ከ2-3  ወር በ...
14/07/2022

Lithopedion/Stone baby
ይህ እጅግ በጣም ያልተለመደ ወደ ድንጋይነት የተቀየረ ጽንስ ማለት ሲሆን፤ የሚፈጠረውም ከማህጸን ዉጭ በተለይም ሆድ እቃ ዉስጥ በተከሰተና ከ2-3 ወር በላይ በቆየ እርግዝና ምክንያት የሚከሰት አስገራሚ ክስተት ነው።

ይህ ሆድ ውስጥ የተፈጠረ እርግዝና እናትን ለከፋ አደጋ ሳያጋልጥ ይህን ያክል ጊዜ ካደገ በኋላ ማህጸን የሚሰጠውን እንክብካቤ ማግኜት ስለማይችል እጣ ፈንታው መሞት ይሆናል፤ ቀጥሎም የናቷ የመከላከል አቅም እንደ ባአድ አካል ስለሚያየው ከረጅም ጥላቻና ጸብ በኋላ የካልሲየምና የሌሎችን ኬሚካሎች በማልበስ ይህን የሞተ ጽንስ እያለ እንደሌለ ለአመታት ይረሳዋል። ከዛም በአጋጣሚ ለሌሎች በሚደረግ ወይም ከሞት በኋላ በሚፈጸም ምርመራ እናት ዳሌ አጥንት አካባቢ ተቀምጦ ይገኛል።

ሰውን በማይረባ ነገር ማፈመስ አብዝቸ እፀየፋለሁ። የዚህኛው ችግር ግን ምን መሰላችሁ ፤ ሀኪም የሚማረው በእንግሊዘኛ ነው :: እንግሊዝኛ ካላወቀ ሌላውን እውቀት አልተረዳውም ማለት ነው። ሌሎ...
08/07/2022

ሰውን በማይረባ ነገር ማፈመስ አብዝቸ እፀየፋለሁ። የዚህኛው ችግር ግን ምን መሰላችሁ ፤ ሀኪም የሚማረው በእንግሊዘኛ ነው :: እንግሊዝኛ ካላወቀ ሌላውን እውቀት አልተረዳውም ማለት ነው። ሌሎች ሀገራት ላይ ህክምናን ቀርቶ ሌላም ዲግሪ ወይም ማስተርስ ለመማር የእንግሊዝኛ ደረጃ በፈተና ማሳወቅ አለብን። ይህ የሚሆነው ደግሞ የእውቀት ሽግግሩ በቋንቋ ማነስ ምክንያት እንዳይስተጓጐል ነው። ታዲያ ይህ ሰውየ ሀኪም ቢሆን ምንኛ የሀገሪቱ ህክምና አደጋ ላይ እንደወደቀ የሚያሳይ ነው፡ ፡ አደጋ ላይ መሆኑ እርግጥ ቢሆንም በ እውቀት ማነስ እንዳልሆነ ግን በእርግጠኝነት መናገር እፈልጋሉ። ይህ ደግሞ ህዝቡንና ህክምናውን ጥርጣሬ ውስጥ ይከታል። በቀላሉ መታከም የሚችል ታካሚ ቤቱ ተቀምጦ "የዚህ አገር ህክምን " እያለ አደጋ ላይ ይጥላል፤ መዳን ለሚችል ሞትም ይጋለጣል፤ ማይመለስ የአካል ጉዳተኛም ይሆናል፤ አገር ቤት የሚታከም ህመም ወደ ከባድ ሁኔታ ያድግና ውጭ ሂደህ ታከም ይመጣል፤ ሀገርንና ህዝብንም ለተጨማሪ ስቃይ ይዳርጋል። ለዛም ነው ኧረ በህግ አምላክ የምንለው😂😂 ይሄንማ ያለ Local ነበር መግረዝ😂

የመጀመሪያው ለሰው ልጅ የተሰጠ የአሳማ ልብ ትልቅ ተስፋን ያሳየ ልዩ ግኝት ነው። ነገር ግን ንቅለ ተከላውን የተቀበለው ሰዉ ባለፈው ወር ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። ይህን ሰዉ ያሳጣን ታዲ...
04/07/2022

የመጀመሪያው ለሰው ልጅ የተሰጠ የአሳማ ልብ ትልቅ ተስፋን ያሳየ ልዩ ግኝት ነው። ነገር ግን ንቅለ ተከላውን የተቀበለው ሰዉ ባለፈው ወር ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። ይህን ሰዉ ያሳጣን ታዲያ አዲሱ ግኝት ሳይሆን ምናልባትም የአሳማው ልብ ከመጀመሪያው በቫይረስ የተጠቃ ስለነበረ ነው ተብሏል። ይህም ተስፋችንን እንደለመለመ የሚያቆይ ዜና ነው። በዚህ ውብ ስራ ለተሳተፉ ሁሉ ምስጋና ይገባል🙏

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr Wondye posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Dr Wondye:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category