Amezene A IDE

Amezene A IDE በክርስቶስ ኢየሱስ ሁለንተናው የዳነ ማንነት

እውነተኛ የሕይወት ትርጉም የሚገኘው አሁንም ሆነ ለዘላለም ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት በማደስ ውስጥ ነው። ይህን ተኃድሶ ማግኘት የሚቻለው ከእግዚአብሄር ጋር ባስታረቀን እና በሚያስታርቀን በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ብቻ ነው (ሮሜ 5፥10 ፤ ሐዋ. ሥራ 4፥ 12 ፤ ዮሐ. 1፥ 12 ፤ 14፥ 6) ።
እግዚአብሔር ሁለንተናዊ በሆነ ደረጃ የሕይወትን ትርጉም እንድናውቅና ምሉዕ ሕይወት እንዲኖረን ይፈልጋል። ኢየሱስ “እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።” አለ (ዮሐ. 10፥ 10) ፡፡ “ምሉዕ” ሕይወት የሚለው ስያሜ የሰውን ሁለንተና የሚያሳይና በጸጋው ጉድለቱ የተሞላ፤ የሚል ትርጉም ያለው ሐሳብ የያዘ ነው። በዚህ ገጽ ለሁለንተናዊ ሕይወት መታነጽ ጠቃሚ ምክረ ሐሳቦች ይቀርባሉ።

28/08/2025

Have you ever felt like your mind is racing, replaying mistakes, or worrying about the future? This is the story of Pastor Daniel, a man who looked calm on t...

09/08/2025

John Wesley (1703–1791) was an English cleric, theologian, and evangelist who, along with his brother Charles Wesley, founded the Methodist movement. He emph...

13/07/2025

1 post published by ምሉዕ ሕይወት አገልግሎትFull Life Ministry on July 13, 2025

29/06/2025

1 post published by ምሉዕ ሕይወት አገልግሎትFull Life Ministry on June 29, 2025

16/06/2025

1 post published by ምሉዕ ሕይወት አገልግሎትFull Life Ministry on June 15, 2025

15/06/2025
13/05/2025

1 post published by ምሉዕ ሕይወት አገልግሎትFull Life Ministry on May 13, 2025

03/04/2025

Reputation suffers from defamation, unethical conduct, broken promises, poor customer service, and inappropriate social media activity.

01/04/2025

ሰዎች ከመጠን በላይ ራስ ወዳድ ሲሆኑ ባልበላውም ልድፋው አይነት ባህርይ ያሳያሉ።አንዳንድ ጊዜ እነርሱን ብዙም በማይጠቅማቸው ጉዳይ የሰው ሕይወት ውስጥ ገብተው የሰው ኑሮ የሚያውኩ ሰ....

Address

Bole
Addis Ababa

Telephone

+251911541093

Website

https://yebetesebhiwot.wordpress.com/

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amezene A IDE posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Amezene A IDE:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram