Bliss kids nutrition

Bliss kids nutrition Purely made for you!

kids meal plan, school lunch boxes, weight loss, weight gain, meal plan for kids in allergy and under medical conditions diet
website -https://www.blissnutritions.net
tiktok.com/

We held a Nutrition and lunch box preparation training for parents  academy with psychologist Nestanet. It was amazing a...
17/12/2025

We held a Nutrition and lunch box preparation training for parents academy with psychologist Nestanet. It was amazing and I'd like to thank the owner and the director of the school.

03/12/2025

ዓመታዊ የት/ቤት የምሳ ዕቃ ፕሮግራም ለማሰራት በ0986626200 ይደውሉ
www.blissnutritions.net
#የትምህርትቤት #ምግብለሚያስቸግሩልጆች #የምሳዕቃ

25/11/2025

www.blissnutrions.net
0986626200
#ምግብለሚያስቸግሩልጆች #የትምህርትቤት

14/11/2025

ለበለጠ መረጃ በ0986626200 ይደውሉ
www.blissnutritions.net
#የልጆችምሳዕቃ #ምግብለሚያስቸግሩልጆች #የልጆችምግብ #የትምህርትቤት

06/11/2025

ዓመታዊ የምሳ ዕቃ ፕሮግራም ለማሰራት በ0986626200 ይደውሉ ወይም ዌብሳይታችንን https://www.blissnutritions.net ይጎብኙ
#የልጆችምሳዕቃ #ምግብለሚያስቸግሩልጆች #የልጆችምግብ #የትምህርትቤት

04/11/2025

ለልጅዎ የምሳ ዕቃ ምን እየቋጠሩ ነው? ከታች ያለውን ሊንክ👇 በመጫን ፎርሙን ይሙሉ እና የ10 ደቂቃ ማማከር አገልግሎት ያግኙ!👉 https://forms.gle/XmnvrHWDTfR6cNWZ8

#ምግብለሚያስቸግሩልጆች #የልጆችምግብ #የትምህርትቤት #የልጆችምሳዕቃ

👉 ልዩ ፍላጎት ያላቸው ልጆች የሚጋፈጡት የጤና ወይም የዕድገት ተግዳሮቶች የተለያዩ በመሆናቸው እነርሱን በመመገብ ሂደት የሚደረገውም እንክብካቤ የተለያየ መሆን አለበትዛሬ የተወሰኑትን እናያለ...
30/10/2025

👉 ልዩ ፍላጎት ያላቸው ልጆች የሚጋፈጡት የጤና ወይም የዕድገት ተግዳሮቶች የተለያዩ በመሆናቸው እነርሱን በመመገብ ሂደት የሚደረገውም እንክብካቤ የተለያየ መሆን አለበት
ዛሬ የተወሰኑትን እናያለን>>>
👉 ኦቲዝም (Autism spectrum disorder)
በዚህ ውስጥ ያሉ ልጆች በተለይ ምግብ መምረጥ፣ ለምግቦች ቅርፅ፣ ጣዕም ወይም ሽታ ልዩ ስሜት መስጠት፣ ምግብ መፍጫ ስርዓት ችግሮች (constipation and bloating) እና የመሳሰሉት
🍓 ማድረግ ያለብን፡-
🧿 የተመጣጠነ ምግብ ማካተት (ፍራፍሬ፣ አትክልት፣ ገፈት ያላቸው ምግቦች፣ ኳሊቲ ፕሮቲን እና ጤናማ ቅባቶች)
🧿 ፕሮባዮቲክ እና ፋይበር ለድርቀት ለሆድ መነፋት የመሳሰሉት ( እርጎ፣ ሙዝ፣ እንጀራ፣ ኦትስ)
🧿 ኦሜጋ3 ጤናማ ቅባቶች ለአዕመሮ ዕድገት እና የባህሪ ድጋፍ ( ዓሳ፣ ቺያ ሲድ፣ ተልባ)
🧿 ቫይታሚን ዲ እና ካልሸየም ለእጥንት እና ሙድ መስተካከል ( ወተት፣ እንቁላል፣ የፀሀይ ብርሃን)
🧿 አይረን እና ዚንክ ለትኩረት እና ዕድገት ( ስጋ፣ ምስር፣ የዱባ ፍሬ)
👉 ADHD
በዚህ ውስጥ ያሉ ልጆች የሚታይባቸው ስሜታዊነት እና ቁንጥንጥነት፣ የምግብ ሰዓቶችን መዝለል እና ስኳር የበዛባቸውን ምግቦች መፈለግ፣ ትኩረት ማጣት
🍓 ማድረግ ያለብን፡-
🧿 በፕሮቲን የበለፀጉ ምግቦችን ማዘውተር ይህም ለአዕምሮ ትኩረት እና ሀይል ይረዳል (እንቁላል፣ ጥራጥሬዎች፣ ስጋ)
🧿 ኦሜጋ3 ጤናማ ቅባቶች ትኩረትን በመጨመር ቅብጥብትነትን ለመቀነስ ይረዳሉ (ዋልነት፣ ዓሳ፣ ተልባ)
🧿 አይረን፣ ዚንክ፣ ማግኔዚየም የአአምሮ እና የነርቭ ስርዓት ዕድገትን ያግዛሉ መረጋጋትን ይጨምራሉ ( ስፒናች፣ አቮካዶ፣ ገፈት ያላቸው ምግቦች)
🧿 ስኳርን እና አርተፊሻል ማጣፈጫ የገባባቸውን ምግቦች መቀነስ
👉 Down syndrome
በዚህ ውስጥ ያሉ ልጆች የሚታይባቸው ዝግ ያለ የምግብ መፈጨት ስርዓት down ይህም ጤናማ ላልሆነ የሰውነት ክብደት መጨመር ያጋልጣቸዋል፣ ጡንቻዎች ደካማነት፣ የሆድ ድርቀት፣ የበሽታ መከላከል አቅም ማነስ
🍓 ማድረግ ያለብን፡-
🧿 የካሎሪ ቁጥጥር ክብደት ያለልክ እንዳይጨምሩ ይረዳል
🧿 ፋይበር ድርቀትን ይከላከላል (አትክልቶች፣ ሌጉሞች፣ ገፈት ያላቸው ምግቦች
🧿 ቫይታሚን ሲ እና ኢ የበሽታ መከላከል አቅምን ያጎለብታሉ ( ዘይቱን፣ ብርተኳን)
🧿 ዚንክ እና ሴሌኒየም ታይሮይድ እና የበሽታ መከላከል አቅምን ያግዛል (እንቁላል፣ ምስር)
🧿 ስኳር የበዛባቸውን እና የተጠበሱ ምግቦችን ያስወግዱ
ሌሎቹንም እንቀጥላለን፣ በቀጣይ እንድንዳስሰው የሚፈልጉትን ሀሳብ በኮመንት ያሳውቁን
በልጅዎ የስነ-አመጋገብ እና የምሳ ዕቃ እንዲሁም ጤና ላይ ማማከት ከፈለጉ በ0986626200 ይደውሉልን
#የልጆችምግብ #የትምህርትቤት #ምግብለሚያስቸግሩልጆች

17/10/2025

ፓኬጆቻችንን ለማግኘት ዌብሳይታችንን ይጎብኙ
https://www.blissnutritions.net
#የልጆችምሳዕቃ #ምግብለሚያስቸግሩልጆች #የትምህርትቤት #የልጆችምግብ ゚viralシ

12/10/2025

ዌብሳይታችንን ለመጎብኘት https://www.blissnutritions.net
#የልጆችምሳዕቃ #ምግብለሚያስቸግሩልጆች ゚viralシ

07/10/2025

#የልጆችምሳዕቃ #ምግብለሚያስቸግሩልጆች

06/10/2025

Address

Wollo Sefer, KT Building 6th Floor
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bliss kids nutrition posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share