ዳኑ የቤት ለቤት ሕክምና

ዳኑ የቤት ለቤት ሕክምና ዳኑ የቤት ለቤት ህክምና
0910068221
0977604515

ጤና ይስጥልን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወዳጅ፣ ዘመድ፣ ቤተሠብ፣ የሥራ ባልደረባ፣ የልብ የሚሉት ጓደኛ በህመም ምክኒያት ሆስፒታል ወይም ደግሞ ቤት ውስጥ ተኝቶ....በስራ አልያም በሌላ ጉዳይ ለማስታመም ጊዜ በማጣት ተቸግረው ይሆን?
እንግዲያውስ አንድ መፍትሄ እናቅርብልዎት፦
ዳኑ የቤት ለቤት ጤና እንክብካቤ አገልግሎት ብቃት እና ፍቃድ ያላቸው የጤና ባለሙያዎችን እና ልዩ ልዩ የህክምና ዕቃዎችን በማዘጋጀት፣ ያሉበት ድረስ በመምጣት እርስዎ በሌሉበት እንደ ቤተሠብ ሆኖ በተመጣጣኝ ዋጋ አገልግሎቱን ሊሠጥ የእርስዎን ስልክ ይጠብቃል።

አድራሻ፡ ጀሞ ሩት ህንፃ, 4ኛ ፎቅ
0910068221
0977604515

ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የትንሳኤ በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።መልካም በዓል➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖👉የቤት ለቤት ህክምና እና የምክር አገልግሎት ብቃት እና ፍቃድ ባላቸ...
20/04/2025

ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የትንሳኤ በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

መልካም በዓል
➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖
👉የቤት ለቤት ህክምና እና የምክር አገልግሎት ብቃት እና ፍቃድ ባላቸው ሐኪሞች እና ነርሶች እንዲሁም በተለያዩ የጥቅል አማራጮች ያሉበት ድረስ መጥተን አገልግሎት እንሰጣለን።

0910068221
0977604515

ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የስቅለት በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።መልካም በዓል➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖👉የቤት ለቤት ህክምና እና የምክር አገልግሎት ብቃት እና ፍቃድ ባላቸ...
18/04/2025

ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የስቅለት በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

መልካም በዓል
➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖
👉የቤት ለቤት ህክምና እና የምክር አገልግሎት ብቃት እና ፍቃድ ባላቸው ሐኪሞች እና ነርሶች እንዲሁም በተለያዩ የጥቅል አማራጮች ያሉበት ድረስ መጥተን አገልግሎት እንሰጣለን።

0910068221
0977604515

🅓︎🅐︎🅝︎🅤︎ 🅗︎🅞︎🅜︎🅔︎ 🅒︎🅐︎🅡︎🅔︎ 🅢︎🅔︎🅡︎🅥︎🅘︎🅒︎🅔︎የጡት ካንሰር በአለም ላይ በጣም ከተለመዱ በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር አይነትቶች አንዱ ነው። ቀደም ብሎ በምርመራ ከታወቀ...
13/10/2023

🅓︎🅐︎🅝︎🅤︎ 🅗︎🅞︎🅜︎🅔︎ 🅒︎🅐︎🅡︎🅔︎ 🅢︎🅔︎🅡︎🅥︎🅘︎🅒︎🅔︎
የጡት ካንሰር በአለም ላይ በጣም ከተለመዱ በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር አይነትቶች አንዱ ነው። ቀደም ብሎ በምርመራ ከታወቀ እና ተገቢውን ህክምና ካገኘ የመዳን እድሉ ከፍተኛ ነው ።

➔ በየጊዜው የጡት ካንሰር ምርመራ በማድረግ
➔ አልኮል መጠጦችን በማስወገድ
➔ የሰውነት ክብደትን በማስተካከል
➔ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በማድረግ
➔ የጤና ባለሙያ ሳያማክሩ የሆርሞን ወይም የወሊድ መከላከያ መድሀኒቶች ባለመውሰድ
ለጡት ካንሰር የመጋለጥ እድልዎን ይቀንሱ ❗️

📞 ለበለጠ መረጃ
0910068221
0977604515

ለሚደማ ድድ የሚመከሩ1)በጨው ውሀ መጉመጥመጥ2)በቫይታሚን C የበለፀጉ ምግቦችን ማዘውተር 3)እርድ ከውሀ ጋር ተቀላቅሎ መቀባት 4)የቅርንፉድ ዘይት➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖👉የቤት ለቤት ህክ...
01/10/2023

ለሚደማ ድድ የሚመከሩ
1)በጨው ውሀ መጉመጥመጥ
2)በቫይታሚን C የበለፀጉ ምግቦችን ማዘውተር
3)እርድ ከውሀ ጋር ተቀላቅሎ መቀባት
4)የቅርንፉድ ዘይት
➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖
👉የቤት ለቤት ህክምና እና የምክር አገልግሎት ብቃት እና ፍቃድ ባላቸው ሐኪሞች እና ነርሶች እንዲሁም በተለያዩ የጥቅል አማራጮች ያሉበት ድረስ መጥተን አገልግሎት እንሰጣለን።

0910068221
0977604515

25/07/2023

ዳኑ ቤት ለቤት የህክምና አገልግሎት

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

📌 ድህረ ቀዶ ጥገናና ማንኛውንም ቁስል ማጠብና መቀየር ( Wound Care )

📌 የስኳር ፣ ደም ግፊትና የልብ በሽታ ታማሚዎች የህክምና አገልግሎቶች መስጠትና አመጋገብ ማስተማር

📌 የመጀመሪያ ደረጃ እርዳታ መስጠትና በሃኪም የታዘዙ መድሃኒቶች በታዘዘልዎት አግባብና ሰአት ባሉበት መጥተን መስጠት

📌 በሃኪም የሚታዘዙ መድሃኒቶችን አጠቃቀም ማስተማርና መስጠት

📌 ሌሎች አገልግሎቶችን እንደየ በሽታው አይነት በብቁ እና ልምድ ባካበቱ የሙያ ስነምግባሩን በተላበሱ የጤና ባለሙያዎች ባሉበት ድረስ መጥተን አገልግሎት እንሰጣለን፡፡

ለበለጠ መረጃና አገልግሎት
0910068221
0977604515

እንኳን ለአረበኞች አባቶቻችን እና እናቶቻችን የመታሠቢያ በዓል አደረሳቹ!09100682210977604515
05/05/2023

እንኳን ለአረበኞች አባቶቻችን እና እናቶቻችን የመታሠቢያ በዓል አደረሳቹ!
0910068221
0977604515

ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ወዳጅ፣ ዘመድ፣ ቤተሠብ፣ የሥራ ባልደረባ፣ የልብ የሚሉት ጓደኛ በህመም ምክኒያት ሆስፒታል ወይም ደግሞ ቤት ውስጥ ተኝቶ....በስራ አልያም በሌላ ጉዳይ ለማስታ...
28/04/2023

ጤና ይስጥልን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወዳጅ፣ ዘመድ፣ ቤተሠብ፣ የሥራ ባልደረባ፣ የልብ የሚሉት ጓደኛ በህመም ምክኒያት ሆስፒታል ወይም ደግሞ ቤት ውስጥ ተኝቶ....በስራ አልያም በሌላ ጉዳይ ለማስታመም ጊዜ በማጣት ተቸግረው ይሆን?
እንግዲያውስ አንድ መፍትሄ እናቅርብልዎት፦
ዳኑ የቤት ለቤት ጤና እንክብካቤ አገልግሎት ብቃት እና ፍቃድ ያላቸው የጤና ባለሙያዎችን እና ልዩ ልዩ የህክምና ዕቃዎችን በማዘጋጀት፣ ያሉበት ድረስ በመምጣት እርስዎ በሌሉበት እንደ ቤተሠብ ሆኖ በተመጣጣኝ ዋጋ አገልግሎቱን ሊሠጥ የእርስዎን ስልክ ይጠብቃል።

አድራሻ፡ ጀሞ ሩት ህንፃ, 4ኛ ፎቅ
0910068221
0977604515

ዳኑ የቤት ለቤት ህክምና የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፨የ24 ሰአት የነርስ እንክብካቤ      1.ታካሚውን በእለት ተዕለት ተግባራት ላይ ማገዝ(መመገብ፣ማጠብ፣ማልበስ ፣ማንቀሳቀስ)     2.በሀኪ...
24/04/2023

ዳኑ የቤት ለቤት ህክምና
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
፨የ24 ሰአት የነርስ እንክብካቤ
1.ታካሚውን በእለት ተዕለት ተግባራት ላይ ማገዝ(መመገብ፣ማጠብ፣ማልበስ ፣ማንቀሳቀስ)
2.በሀኪም የታዘዙ መድሀኒቶችን መስጠት፣የመመገቢያ ትቦ(NG tube) እና የሽንት ትቦ(catheter)ማስገባት እና
መቀየር
3.ለአረጋውያን፣ለአእምሮ ህሙማን፣የተለየ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ህፃናት ልዪ እንክብካቤ
4.ቁስል ማጠብና መሸፈኛውን መቀየር፣የሰውሰራሽ የመተንፈሻ ትቦ ንፅህናን መጠበቅ(tracheostomy care)
፨የቤት ለቤት ፊዚዮቴራፒ ፣የላብራቶሪ ፣የሀኪም ምክር አገልግሎት
0910068221
0977604515

ለእርጉዝ ሴቶች የተከለከሉ ምግቦች➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖1️⃣ ጉበት2️⃣ የወተት ተዋጽኦዎች (ፓስቸራይዝድ ያልሆኑ)3️⃣ በሂደቶች ያለፈ ሥጋ (Processed Meat)4️⃣ ሳላድ (ሰላጣ)...
11/04/2023

ለእርጉዝ ሴቶች የተከለከሉ ምግቦች
➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖

1️⃣ ጉበት
2️⃣ የወተት ተዋጽኦዎች (ፓስቸራይዝድ ያልሆኑ)
3️⃣ በሂደቶች ያለፈ ሥጋ (Processed Meat)
4️⃣ ሳላድ (ሰላጣ)
5️⃣ ጁስ (ፓስቸራይዝድ ያልሆነ)
6️⃣ በበቂ ሁኔታ ያልበሰለ ሥጋ እና ጥሬ የአሳ ሥጋ
7️⃣ በበቂ ሁኔታ ያልበሰለ እንቁላል
8️⃣ ቡና
9️⃣ ከፍተኛ የሜርኩሪ ንጥረ ነገር ያለው አሳ
🔟 የአልኮል መጠጦች.............................................
👉የቤት ለቤት ህክምና እና የምክር አገልግሎት ብቃት እና ፍቃድ ባላቸው ሐኪሞች እና ነርሶች እንዲሁም በተለያዩ የጥቅል አማራጮች ያሉበት ድረስ መጥተን አገልግሎት እንሰጣለን።

0910068221
0977604515

" ሆሣዕና '' (የዐብይ ፆም 8ኛ ሳምንት)እንኳን አደረሳችሁ !ሆሣዕና ከስምንቱ የዐቢይ ፆም እሁዶች አንዱና የመጨረሻው ሳምንት ተብሎ የሚጠራው ከትንሣኤ ቀድሞ የሚገኝ የሕማማት መግቢያ ዋዜማ...
09/04/2023

" ሆሣዕና '' (የዐብይ ፆም 8ኛ ሳምንት)

እንኳን አደረሳችሁ !

ሆሣዕና ከስምንቱ የዐቢይ ፆም እሁዶች አንዱና የመጨረሻው ሳምንት ተብሎ የሚጠራው ከትንሣኤ ቀድሞ የሚገኝ የሕማማት መግቢያ ዋዜማ ነው።

ሆሣዕና ማለት የቃሉ ትርጉም " እባክህ አሁን አድን " ማለት ነው።

ዕለቱ ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ውርንጭላ ላይ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ የሚቀድሙትና የሚከተሉት ሕዝብ በተለይም ሽማግሌዎች እና ሕፃናት '' ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ ፣ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው ፤ ሆሣዕና በአርያም '' በማለት በክብር መቀበላቸው የሚታወስበት ነው፡፡

ይህ ዕለት በቤተክርስቲያን ውስጥ ዘንባባ ተይዞ፣ እየተዘመረ እጅግ ልዩ በሆነ ሁኔታ ይታሰባል።

በዐብይ ጾም ከሰርክ ሆሣዕና ጀምሮ እስከ ትንሳኤ ሌሊት ያሉት ዕለታት የሚገኙበት ሳምንታት ሰሙነ ሕማማት ይባላል፡፡ ዕለታቱም የዓመተ ፍዳ ፣ የዓመተ ኩነኔ መታሰቢያ ናቸው፡፡

በዚህ ጊዜ በተለይ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስርዓት ካህናት መስቀል በእጃቸው አይዙም፣ አያሳልሙም ፣ ይፍቱኝ ተብሎ ወደካህን አይቀረብም፤ ይህ ሳምንት የጌታን የመጨረሻው ስቃይ የሚታሰብበት ነው።

0910068221
0977604515

07/04/2023
👉የቤት ለቤት ህክምና እና የምክር አገልግሎት ብቃት እና ፍቃድ ባላቸው ሐኪሞች እና ነርሶች እንዲሁም በተለያዩ የጥቅል አማራጮች ያሉበት ድረስ መጥተን አገልግሎት እንሰጣለን።09100682210...
05/04/2023

👉የቤት ለቤት ህክምና እና የምክር አገልግሎት ብቃት እና ፍቃድ ባላቸው ሐኪሞች እና ነርሶች እንዲሁም በተለያዩ የጥቅል አማራጮች ያሉበት ድረስ መጥተን አገልግሎት እንሰጣለን።

0910068221
0977604515
📍ጀሞ 1 ሩት ህንፃ 4ኛ ፎቅ

Address

Addis Ababa
JEMO

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዳኑ የቤት ለቤት ሕክምና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram