13/12/2025
በቂርቆስ 22,750 የሺሻ መጠቀሚያ እቃዎች እና 5000 ግራም አደንዛዥ ዕፅ ተወገዱ
የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፅ/ቤቱ በተለያየ ጊዜ ከባለድርሻ አካላት ጋር የተወረሱ 22,750 የሺሻ መጠቀሚያ እቃዎች እና 5000 ግራም አደንዛዥ ዕፅ መወገዳቸውን ተገለፀ።
fastmereja