መፈንቅለ ድህነት

መፈንቅለ ድህነት The page is all about promoting the wellness product, and showing how we generate wealth from the we

07/06/08***********ለደሐ ሐጢያቱ ድህነቱ ነው!!!***************************ድህነት ስንል ቁሳዊ ድህነት ማለት ብቻ አይደለም…፡፡ ለምንም ነገር መጀመሪያው ሐሳብ ነ...
15/02/2016

07/06/08
***********
ለደሐ ሐጢያቱ ድህነቱ ነው!!!
***************************
ድህነት ስንል ቁሳዊ ድህነት ማለት ብቻ አይደለም…፡፡ ለምንም ነገር መጀመሪያው ሐሳብ ነው፡፡ አሁን ላይ እየኖርን ያለነው የአኗኗር፣ የአነጋገር ስልትና ድርጊቶቻችን በአጠቃላይ ድህነት ድህነት የሚሸቱ ሆነዋል፡፡
-----------------------------------------------------------------------------------
አንዳንድ ሰው ስለድህነት ያለው አመለካከት አስገራሚ ነው ብልጥግናን ትቶ ድህነቴ ይሻለኛል አትንኩብኝ ብሎ ተኝቷል፡፡ እመኑኝ ድህነት ነቀርሳ ነው፡፡ ድህነት ማድረግ የሚፈልጉትን ማድረግ አለመቻል ከመሆኑም አልፎ ከፍላጎት ጋር የሚያጋጭ መጥፎ በሽታ ነው፡፡
ብዙዎቻችን ድህነትን ከሀይማኖታችን ጋር ወስደን እንለጥፈዋለን፡፡
-----------------------------------------------------------------------------------
በአመለካከታችን ደሀ ሁሉ መንግስተ ሰማያት እንደሚገባ ማሰብ ጀምረናል፡፡ ሃብታም ወደ እግዚአብሄር መንግስት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ብትሾልክ ይቀላል የሚለውን ጥቅስ አስቀድመን ለሃብታምና ባለጠጋ ትውልድ መጥፎ እይታ እንዲኖረው እናደርጋለን፡፡ እውነቱ ግን መፀሀፉ ለደሃ ሐጢያቱ ድህነቱ ነው ማለቱን ግን አላስተባበልንም፡፡
* ወዳጆቼ እውነት ስለድህነት ያለን አመለካከት ምንድር ነው…….?
* ድህነትን እንደ ክብርና ፅድቅ ወይስ እንደ ነቀርሳ ነው የምናየው……...?

በቅድመ ፈጣሪ ሰው በሰራው መልካም ስራ እንጀ በድህነትና ሃብታምነት ሊዳኝ ለመንግስቱም እጩ ሊያደርገው አይችልም፡፡ድህነት ሸብቦን ከሆነ ዛሬውኑ ነኡውሽታ ብለን እግር ብረታችንን ልንፈታ ውደ ሐብትና ብልጥግና ልናመራ ይገባል፡፡ (ንግስት መፅ)
ወደ ሐብት ለመጓዝ ከወሰናችሁ መንገዱ ይህው…..0913 78 82 93.
-----------------------------------------------------------------------------------

09/02/2016

ትስማማላችሁ….?

"ድህነት ይገልበጥ
ባፍ ጢሚ ይደፋ :
ደሀ ግን ይበርክት
ፍቅር እንዳይጠፋ ::"

Luck = Opportunity + Readiness***************************************እደል = መልካም አጋጣሚ + ዝግጁነት****************************...
04/11/2015

Luck = Opportunity + Readiness
***************************************
እደል = መልካም አጋጣሚ + ዝግጁነት
*****************************************
በየዕለቱ በምናደርገው የህይወት እንቅስቃሴ ውስጥ መልካም አጋጣሚዎች የቤታችንን በር ያንኳኳሉ ይህን መልካም አጋጣሚ ለመጠቀም ዝግጁነት ያለው ማንኛውም ሰው የተሻለ መስራት ይችላል፡፡

በህይወታችን የተፈጠሩ መልካም አጋጣሚዎችን ባይኖሩም እንኳ አጋጣሚዎቹን መፍጠር ይቻላል ሆኖም የምንችለውን ያህል ሞክረን እድሉን መጠቀም ካልቻልን አንከፋ ያ የኛ በር አይደለምና፡፡

የተሰራ በር ካለ በሩን አንኳኳ፣ የተሰራ በር ከሌለ እራስህ በር ስራ በሩን አንኳኩተህ አልከፈት ካለ ያ ያንተ በር አይደለምና ተወው፡፡

Live life to the fullest!!!******************************ሰው የተፈጠረው ንጉስና ቅዱስ እንዲሆን ነው…!!!********************************...
26/10/2015

Live life to the fullest!!!
******************************
ሰው የተፈጠረው ንጉስና ቅዱስ እንዲሆን ነው…!!!
************************************************
በዚህች አጭር እድሜ ህይወትን በሙላት ኖረን ማለፍ እንጂ… እሰከመቼስ በወርሐዊ ደመወዝ ተቀጥረን ጉልበት፣ እውቀትና ጊዜያችንን (እድሜ) ለሌሎች ማበልፀጊያ እናውላለን…
************************************
ታላቁ ፈላስፋ ጋሊኖስ እንዲህ አለ
************************************
በዚህ አለም የሚኖረው ሰው ሁሉ አኗኗሩ የመንገደኛ መሆኑን ሊያውቅ ይገባል፡፡ መንገደኛ ከደረሰበት አገር ከገባበት ቤት አድሮ ሲነጋ ተነስቶ እንደሚሄድ ሁሉ የሰው ልጅም ከዚህች አለም በሞት ተለይቶ መሄድ ግድ ይለዋል፡፡

ህይወትን ቀለል አድርጎ በመኖር የህይወትን ቱሩፋቶች በማጣጣም እንደ ንጉስ ሊያኖረን የሚችል የስራና የሐብት መገንቢያ ስራን መቀላቀል ይፈልጋሉ……? If you are missing success……..call
ስልካችን ይህው 0913-78-82-93
Be the first to experience wonder.

ድህነትን በስራ ማምለጥ የምትፈልጉ ላይክ አደርጉት…የአሊባባ ገሩፕ ካምፓኒ መስራች የሆነው ጃክ ማ (ማ ዩን) እንደ አሁኑ የንግድ ስራ ማግኔት፣ ቸር ሰው ከመሆኑና አሊባባን ከመመስረቱ በፊት ...
12/10/2015

ድህነትን በስራ ማምለጥ የምትፈልጉ ላይክ አደርጉት…

የአሊባባ ገሩፕ ካምፓኒ መስራች የሆነው ጃክ ማ (ማ ዩን) እንደ አሁኑ የንግድ ስራ ማግኔት፣ ቸር ሰው ከመሆኑና አሊባባን ከመመስረቱ በፊት 24 ጓደኞቹን ሰብስቦ ባሉት የስራና የንግድ አማራጮች ዙሪያ ለሙሉ ሁለት ሰአት ውይይት ያደረጉ የነበረ ሲሆን ከ 24 ታዳሚዎች 23 ጃክ ማ ያቀረበውን የኢነተርኔት ቢዝነስ አማራጭ በመቃወም እንዳይጀምረው አስጠንቅቀውት ነበር፡፡ ታዲያ በአሁኑ ሰአት አሊባባ በኢንተርኔት ግብይት ቀዳሚ ከሚባሉት አንዱ ለመሆን በቅቷል፡፡
Jack Ma or Ma Yun is a Chinese business magnate and philanthropist. He is the founder and executive chairman of Alibaba Group,

ንጉሱ (K) ወይም ሽማግሌ የተባለው ካርታ ላይ ያሉትን አራቱን ታላላቅ የአለማችን ነገስታት ያውቋቸዋል……….???ባለ አበባ መለያው ንጉስ (King of Clubs) ……..ታላቁ እስክንድር (A...
08/10/2015

ንጉሱ (K) ወይም ሽማግሌ የተባለው ካርታ ላይ ያሉትን አራቱን ታላላቅ የአለማችን ነገስታት ያውቋቸዋል……….???

ባለ አበባ መለያው ንጉስ (King of Clubs) ……..ታላቁ እስክንድር (Alexander the Great)
ባለ ጦር መለያው ንጉስ (King of Spades)……. ታላቁን ንጉስ ዳዊትን( King David)
ባለ ልብ መለያው ንጉስ (King of hearts)…… የፈረንሳይ ንጉስ ቻርሊማን( King Charlemagne)
ባለ አልማዝ መለያው ንጉስ (King of diamonds)……የሮማውን ንጉስ አውግስቶስ ቄሳር (Augus. Caesar)

ባለንበት በ 21ኛው ክፍለ ዘመን አለን የምንለው ሐብታችን ጊዜና የምንቀርባቸው ሰወቻችን ብቻ ናቸው፡፡ ታዲያ እነዚህን ሐብቶቻችን በአግባቡ ከተጠቀምን የዚህ አለም ቆይታችን ይሰምራል ካልተጠቀምን ደግሞ እድሜያችንን በሙሉ እንድንባክን እና በድህነት አረንቋ ውስጥ እንድንዘፈቅ ያደርገናል፡፡ በመሆኑም ላለፉት ዘለግ ላሉ አመታት የጊዜ አጠቃቀማችንን በማዛባት ድህነትን እንድንቀምሰው ካደረጉን ነገሮች ካርታ (Playing Cards) አንዱ ነው፡፡
በመጫወቻ ካርዶች (ካርታዎች) የመጨረሻው ከፍታ ላይ የሚገኝው ሽማግሌዌ ንጉስ (K) በማስከተል ንግስቷ (Q) እና ወታደሩ (J) ባለክብሮች ናቸው፡፡
ንጉሱ (K) ወይም ሽማግሌ የተባለው ካርታ ላይ ያሉት አራት (4) ታላላቅ የአለማችን ነገስታት ሲሆኑ፡፡ እነሱም፤

1. ባለ አበባ መለያው ንጉስ (King of Clubs)
ይህም ምስል ታላቁ እስክንድር (Alexander the Great) የሚወክል ምስል ሲሆን ባለ ጥሩ ፀባይ፣ ታማኝ፣ ሀሳቦችን የመረዳትና የመተግበር ከፍተኛ ብቃት ያለው መሆኑ ይነገራል፡፡ the King of clubs has the meaning of good character and loyalty and the realization of ideals. The king of Clubs is supposed to be Alexander the Great.

2. ባለ ጦር መለያው ንጉስ (King of Spades)
ይህም ምስል ታላቁን ንጉስ ዳዊትን የሚወክል ሲሆን፤ ንጉስ የጥቁር ፀጉር ባለቤት እና ለስሜቱ በቀላሉ የማይሸነፍ ፅኑ ፍትህ ሰጪና አወቂ እንደሆነ ይነገራል፡፡ the King of Spades reversed is viewed as a dishonest lawyer. He is a stern law giver who is not easily swayed by emotion. It is representative of a dark haired person who is intelligent and authoritative in judgment, and is not easy to get along with. The King of Spades is the Biblical King David.

3. ባለ ልብ መለያው ንጉስ (King of hearts)
ይህ ምስል ታላቁ የፈረንሳይ ንጉስ ቻርሊማንን የሚወክል ሲሆን፤ በእጁ የያዘውን ስለት ከጭንቅላቱ ጋር በማጣበቁ የተነሳ አብዛኛውን ጊዜ ራሱን የገደለ ንጉስ በመባል ይታወቃል፡፡ ይህ ምስል ከሌሎቹ ምስሎች የሚለየው የከንፈር ፂም የሌለው ምስል በመሆኑ ነው፡፡ the king of hearts is sometimes called the "su***de king" because he appears to be sticking his sword into his head. The king of hearts is the only one of the kings without a mustache. The king of Hearts, the French King Charlemagne.

4. ባለ አልማዝ መለያው ንጉስ (King of diamonds)
ይህ ምስል ታላቁ የሮማውን ንጉስ አውግስቶስ ቄሳር የሚወክል ሲሆን፣ ከሌሎቹ ሶስት ምስሎች በተለየ መልኩ አንደኛው አይኑ ብቻ እንዲታይ ተደርጎ የተሳለ ንጉስ ነው፡፡ በመሆኑም አብዛኛውን ጊዜ ይሄ ንጉስ የቁማር አለቃ ወይም የቁማርተኞች ንጉስ በመባል ይታወቃል፡፡ the king of diamonds represents Roman Caesar Augustus (presumably after Julius Caesar) Dictator of the Roman Republic. The king of diamonds is different from the three other kings, appearing in profile with a single eye visible. The king of diamonds is also commonly known as king of dices

ድህነትን ከዙፋኑ በማውረድ ብልፅግናን ለማንገስ ያሉን አራት አማራጮች (strategies) ናቸው፡፡1. E… መቀጠር/employee2. S…. ራስን መቅጠር/self employed3. B… የቢዝነ...
20/08/2015

ድህነትን ከዙፋኑ በማውረድ ብልፅግናን ለማንገስ ያሉን አራት አማራጮች (strategies) ናቸው፡፡

1. E… መቀጠር/employee
2. S…. ራስን መቅጠር/self employed
3. B… የቢዝነስ ባለቤት መሆን/ business owner
4. I….. ኢንቨስተር መሆን ናቸው/ investor.

መፈንቅለ ድህነት ለማካሄድና የተፈለገውን ውጤት ለማምጣት የትኛው አማራጭ ያዋጣል?

ድህነት-የትውልዶች “ውዝፍ የሥራ ዕዳ” ክምችት ውጤት ነው፡፡ ነጋ ድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ ህዳር 1990 ዓ.ም“…ተግቶ የሚሠራ ሰው ሁሉ ካልተቀማ በስተቀር ሀብታም ይሆናል፡፡ ሕዝቡም ሀ...
18/08/2015

ድህነት-የትውልዶች “ውዝፍ የሥራ ዕዳ” ክምችት ውጤት ነው፡፡
ነጋ ድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ ህዳር 1990 ዓ.ም
“…ተግቶ የሚሠራ ሰው ሁሉ ካልተቀማ በስተቀር ሀብታም ይሆናል፡፡ ሕዝቡም ሀብታም የሆነ መንግሥት ብርቱ ነው፡፡ ሕዝብ የደኸየ እንደሆነ ግን ደካማ፡፡ እኛ ግን ሥርዓት የለንም፤ስለዚህም ሰነፍን፡፡ በመሬታችን ውስጥ የተሸሸገውም ሀብት ፈላጊ አጣ፣ስለዚህ ደኸየን፡፡” ነጋ ድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ አጤ ምኒልክና ኢትዮጵያ መጽሐፍ
ከሁሉም በላይ የታዳጊ ሀገሮች የድህነት መንሰኤ የአስተሳሰብ መዛባት ነው፡፡ የአስተሳሰብ ዝመት-ጥመት-ጉብጠት! ከሁሉም በፊት መቃናት ይፈልጋል! ለመቃናት ደግሞ ጥበብና ብልሃት ያስፈልጋል…ጭራሽ መጉበጡ ወይም እንክት ማለትን ሊያስከትል ይችላልና!!
ገ.ብ፣ ህዳር 1990 ዓ.ም

How to succeed 1
14/08/2015

How to succeed 1

14/08/2015

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Telephone

0913788293

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መፈንቅለ ድህነት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram