10/10/2025
የሆስፒታላችን መስራችና ባለራዕይ የሆኑት ዶ/ር እልሁ ፈለቀ በሆስፒታላችን በመገኝት ከዚህ ቀደም አስጀምረውት የነበረውን ካትላብ ማሽን የማስገባት ራዕይ ዕውን ሆኖ ስላዩት እንዲሁም አጠቃላይ ሆስፒታሉ ያለበትን ደረጃ ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን።
⭐️አይ.ሲ.ኤም.ሲ አጠቃላይ ሆስፒታል ⭐️
ለጤናዎ እንተጋለን!!!