18/07/2025
ልጃቹ ላይ
1. በቀላሉ መረበሽ፤ መቆጣት፤ እራስም ሆነ በሌሎች ሰዎች ላይ ጉዳት ማድረስ
2. የ ቋንቋ መዘግየት እና በቀላሉ መረዳት አለመቻል
3. ትኩረት ማድረግ አለማቻል እና ከልክ ያለፈ መንቀዝቀዥ
4. ብቸኝነት መፈለግ እና ከሊሎች ህጻናት ጋርም ሆን ከ ቤተሰብ ጋር ማውራት አለመፈለግ
5. የ ቀን ተቀን ሥራዎችን፣ ልክ እንደ ፤ለብስን እራስን ችሎ መልበስ ፣ መመገብ እና መጸዳዳት አለመቻል አስተውለዋል?
እንግዲያውስ ትልቅ መፍትሄ ይዘንላችሁ መጥተናል
empathy mental health service በኣይነቱ ልዩ የሆነ የ 9 ቀን ስልጠና ልምድ ባላቸው የኣአምሮ ሃኪሞች ምቹ በሆነ ቦታ ለወላጆች እና ተንከባካቢዎች አዘጋጅቷል ።
በዚህም ስልጠና ላይ እንደ Autism, Down syndrome , ADHD ኣይነት የ ዐምሮ እድገት እክሎች ያለባቸው ልጆች ወላጆች እነዚህን አስቸጋሪና ፈታኝ የሆኑ ባህሪያትን ማስተዳደር የሚችሉበትን ቁልፍ ክህሎት ያገኛሉ።
ከዚህ በተጨማሪም ወላጆች እርስ በ እርስ ያላችሁን ልምድ የምትለዋወጡበት መድረክ ስለሚሆን ያለን ውስን ቦታ ሳይሞላ በነዚህ ስልክ ደውላቹ ተመዝገቡ ፤
https://lnkd.in/eFsVebnX
📞0985202857/ 0911091166