06/11/2020
ስንገዛ ፣ ፣ ሲባል ምን ማለት ናቸው?
እነዚህ ነገሮች ስለ ላፕቶፑ ምን ይነግሩናል?
ኮምፒውተር ላይ ከሚገኙ የተለያዩ ክፍሎች መካከል ወይም የኮምፒውተሩ #አእምሮ ማለት ነው።
ይህ ወይም የተለያዩ ክንዋኔዎችን(Tasks) ተራ በተራ ማከናወን የሚያስችል የኮምፒውተሩ ዋና ክፍል ነው።
በሌላ አነጋገር ወይም ላፕቶፓችን በአንድ ግዜ ብዙ ስራዎችን በከፍተኛ ፍጥነት እንዲሰራ የሚያስችለው የላፕቶፑ ዋና ክፍል ነው።
ታስታውሱ እንደሆነ የመጀመሪያዎቹ ኮምፒውተሮች በአንድ ግዜ አንድ ሰራ ብቻ ነበር መስራት የሚችሉት።ለምሳሌ ከፍታችሁ እየሰራችሁ ከሆነ ጎን ለጎን excel ወይም ሌላ ሶፍትዌር ከፍታችሁ መስራት አትችሉም ነበር።
እዚህ ጋር የሚለው ቃል ይመጣል ። ማት #አንድ ትንሽ አእምሮ ማለት ነው። ወይም የኮምፒውተሩ ትልቅ አእምሮ ብትሉት፤ ማለት ትልቁ አእምሮ ውስጥ ያለ አእምሮ ማለት ነው።
እንደምታውቁት የዘንድሮ ዘመናዊ #ላፕቶፖች በአንድ ግዜ ብዙ ስራዎች በከፍተኛ ፍጥነት ማከናወን ይችላሉ ።ለምሳሌ ላይ እየሰራን ጎንለጎን ላይም ልንሰራ እንችላለን፤እንዲሁም ዩቲዩብ ከፍተን ልናይ እንችላለን።....ባጭሩ ብዙ ስራዎችን በአንድ ግዜ ማከናወን ይችላሉ ።
ታድያ ሜለት ነው ካልን እና ደሞ በአንድ ግዜ አንድ ስራ ብቻ ከሆነ የሚያከናውነው፤የዘመኑ ላፕቶፖች በአንድ ግዜ ብዙ ስራዎችን ማከናወን እንዴት ቻሉ?
አሁን ፣ ፣ የተባሉት ነገሮች ይመጣሉ።
🍭 Corei3 ማለት 3 ወይም 3 አእምሮች ማለት ነው።
🍭 Corei5 ማለት 5 ወይም 5 አእምሮች ማለት ነው።
🍭Corei7 ማለት 7 ወይም 7 አእምሮች ማለት ነው።
🍭 Corei9 ማለት 9 ወይም 9 አእምሮች ማለት ነው።
የ ቁጥር እያደገ ሲመጣ ላፕቶፑ በአንድ ግዜ የሚያከናውናቸው ሰራዎች ከፍ እያሉ ይሄዳል ማለት።ፍጥነቱን ሳይቀንስ።እንደውም በከፍተኛ ፍጥነት።
በሌላ አነጋገር የ4ኛ ክፍል ተማሪ አእምሮ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪ አእምሮ አንድ ነው? አይደለም።
ማለት ይህ ነው።