26/07/2025
የሞዴል ቤተሰብ ምረቃ ፕሮግራም ተካሄደ
በአዋሽ ከተማ መስተዳደር በጤና ኤክስቴሽን ፕርግራም መሰረት በጤና ኤእስቴሽን ባለሞያዎች ለጤና ልማት ሰራዊት (ሞዴል ቤተሰብ) የ18ቱን ፓኬጆችን ስልጠና ሲከታተሉ በመቆየታቸው በዛሬ ቀን ሃምሌ 19/2017ዓ/ም ሞዴል ቤተሰብ ምረቃ ፕሮግራም ላይ በመድረሳቸው የሞዴልነት ስታንዳርዱን በማሟላታችሁ የእውቅናና ምስክር ወረቀት እውቅና የተበረከተላቸው ሲሆን። በዚ ህም መሰረት በፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ ያለፈ ሲሆን
የጤና ኤክስቴንሽን ሥራ ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የገለጹት የአዋሽ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ ቤት ሀላፊ የሆኑት ወ/ሮ ማሊካ ኢብራሂም የጤና ኤክስተሽን ፕሮግራም ተጠናክሮ እንዲቀጥል እና የዛሬ ተመራቂ ሞዴል ቤተሰቦች ጋር በርካታ ሃላፊነት ስራዎች በመስጠትና በጤናው ዘርፍ ቀዳሚ አርበኛ እንደምትሆኑ አምናለው በማለት ምስጋናቸው አቅርበዋል::
የ አዋሽ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ሀላፊ አቶ አሊ አደም ባስተላለፉቱ መልክት ለተመራቂዎች በማስተላለፍ በተለያዩ ዝግጅት ሞዴል ምረቃ ተካሂዳል🙏🙏🙏🙏