Ale Zone Veterinary and Animal Health Employee voice

Ale Zone Veterinary and Animal Health Employee voice የሚመለከተው አካል የወረዳውን የእንስሳት ጤና ና እረባታ ዘሪፊን የምመለከት ጉዳዮችን መጻፊ ኮመንት መስጠት ይችላል።

White Green diamond
09/01/2024

White Green diamond

25/11/2023
urgently priority for livestock!! Message for SNNPR livestock's &fishery office pls give attention firstly for vaccinati...
21/07/2022

urgently priority for livestock!!

Message for SNNPR livestock's &fishery office
pls give attention firstly for vaccination b/ce

out break happen in Ale special woreda.this outbreak is called FMD(foot&mouth diseases) pls give priority

09/07/2022
08/07/2022

Respiratory Conditions - Jul 22nd, 08

05/01/2022

📌 ⤵️

1. ዝም ያሉ ሰዎች በልባቸው ውስጥ ብዙ ያወራሉ። (Quiet people talk a lot inside of their heart, sometimes they talk alone.)

2. አንዴ ካንተ ጋር ከተግባቡና ከተመቻቹህ በኋላ ግን ተጫዎች ይሆናሉ። (Once they get comfortable with you they get crazy and wild.)

3. በሃሳብ እና በልብ ይናገራሉ።( They speak in thoughts and heart.)

4. ዓይን አፋር ናቸው, የአይን ግንኙነትን ብዙ መጠበቅ አይችሉም.( They are shy, they can't maintain eye contact a lot.)

5. ንዴት እንዴት እንደሚቆጣጠሩ ያውቃሉ.( They know how to micromanage their anger issues.)

6. ጠንካራ እና በጣም ብልህ ናቸው. (They are strong and very intelligent.)

7. አእምሯቸው ሁል ጊዜ ያሰላል, ከመጠን በላይ ያስባሉ። ( Their minds are always calculating, they are overthinking too much. Bad things and good things. That's how I have noticed. )

8. እነሱ ታማኝ ናቸው እና በግንኙነቶች ውስጥ በጣም ይወዳሉ. እንደዚህ ያሉ ሰዎች በግንኙነት ውስጥ ሲሆኑ በሙሉ ልባቸው ሠዉን ይወዳሉ። ጥልቅ ፍቅርም አሏቸው . እነሱ ካልወደዱህ ግን ፍቅራቸው በጣም ጠንካራ ስለሆነ ሙሉ ለሙሉ ይተውሃል።
(They are loyal and love the most in relationships. When quite people they are in a relationship they love you wholeheartedly. They love deep. But if they don't love you, they leave you completely due to their love is very strong. )

9. በውስጥ ስሜታቸው ቢጎዳና Sensitive ቢሆኑም እንኳን፤ሕመማቸውን ፈጽሞ አያሳዩም, (They never show their pain, and they are emotional people. )

10. አንዳንዶቹ የተጨነቁ እና ብቸኛ ናቸው, ነገር ግን ምንም እንዳልሆኑ አስመስለው, በጥልቅ ብቻቸውን መሆን ይሰማቸዋል, ስሜታቸዉን ለመግለፅ አይደፍሩም ስለዚህም ድብቅ ሰዎች ናቸው. (Some of them are depressed and alone but they pretend, deep down they feel like to be alone, they are introvert people. )

11. አብዛኞቻቸው እውነትን ይወዳሉ።

በቪዲዮ ለመከታተል ⤵️
➡️ https://bit.ly/3qO8YAP
➡️ https://bit.ly/3qO8YAP

Join 👇👇
🎯 ጠቃሚ መረጃ እንዲያገኙ ሊንኩን👇ተጭነው ይቀላቀሉን ⤵️
👉 t.me/joinchat/TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/joinchat/TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/joinchat/TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/joinchat/TE8_8RXdfIsqGEKn

🛡️ ተጨማሪ ማብራሪያ በቪዲዮ ለመከታተል ⤵️
➡️ https://bit.ly/3qO8YAP
➡️ https://bit.ly/3qO8YAP

ሳሙኤል ግርማ

0911-190-299 . . . . . #አመለካከት 🇪🇹 #ሀበሻ

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
0911 190 299

0911-190-299 . . . . . #አመለካከት 🇪🇹 #ሀበሻ

24/12/2021

🚨 የውርስ #ሀብት እንዴት ይጣራል ❓

የውርስ ህግ ክፍል በሆነው የፍትሐብሔር ህግ ቁጥር 826 ላይ እንደተመላከተው አንድ ሰው የሞተ አንደሆነ በሞተበት ጊዜ ዋናው መኖሪያው በሆነበት ስፍራ የዚህ የሟች የውርስ ሀብት ይከፈታል፡፡ የሟች ውርስ ሟች በሞተበት ቅጽበት የሚከፈት ቢሆንም የሟች የውርስ ሀብት እስከሚጣራ ድረስ የሟች ንብረት እንደ አንድ የተለየ ንብረት ይቆጠራል፡፡ ይህም ማለት የሟች ንብረት ከሌሎች ሰዎች ወይም ወራሾች ንብረት ጋር ሳይቀላቀል የባለቤትነት መብቱ ለወራሾች ሳይተላለፍ እንደ አንድ ልዩ ንብረት ሆኖ ሊያዝ እንደሚገባ የፍ/ብ/ሕ/ቁ 942 ይደነግጋል፡፡ ስለዚህ የሟች የውርስ ሀብት ወደ ወራሾች ይተላለፍ ዘንድ እንዲሁም ከሟች የውርስ ሀብት ላይ እዳ ጠያቂ ወይም ለሟች እዳ ከፋይ ነን የሚሉ ወገኖች የየፍላጎታቸው እንዲፈጸም፤ የሟች ወራሾች ማንነታቸው እና የሚደርሳቸው ምጣኔ ድርሻ ይታወቅ ዘንድ፤ሟች ኑዛዜ የተናዘዙ መሆን አለመሆኑን ለማረጋገጥ የውርስ ሀብቱ ሊጣራ የሚገባው ስለመሆኑ በፍ/ብ/ህ/ቁ 946 እና ተከታይ ድንጋጌዎች ላይ በግልጽ ተመላክቶ ይገኛል፡፡

ይህ የውርስ ማጣራት ተግባር በምን አግባብ እንደሚከናወን፤ የውርስ አጣሪው ስልጣንና ኃላፊነት እስከምን ድረስ አንደሆነ፤ የውርስ ኃብት ላይጣራ ሚችልባቸው ሁኔታዎች፤ የውርስ አጣሪ ሪፖርትን በማጽደቅ በፍርድ ቤት የተሰጠ ውሳኔ ህጋዊ ውጤቱ እስከምን ድረስ እንደሆነና በዚህ ውሳኔ ላይ የሚቀርብ ተቃውሞ በምን መልኩ ሊቀርብ እንደሚገባ በዚህ ጽሁፍ ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ውሳኔዎች ጋር በማገናዘብ አጭር ዳሰሳ ለማድረግ ተሞክሯል፡፡



🚨 #የውርስ ኃብት አጣሪ ስልጣንና ተግባር

የውርስ ኃብት አጣሪ ስልጣንና ተግባር በፍ/ብ/ሕ/ቁ 856 ላይ የተገለጸ ሲሆን በዚህም መሰረት የሟችን ውርስ እንዲያጣራ የተሾመ ሰው ሊከውን ሚገባው÷
1ኛ) የሟችን ኑዛዜ መፈለግና የኑዛዜ ወራሾችን ከነ ምጣኔ ድርሻቸው ማጣራት፤
2ኛ) መከፈያቸው የደረሱ የውርስ እዳዎችን መክፈል፤
3ኛ) ሟቹ በኑዛዜ ያደረጋቸውን ስጦታዎችን መክፈል፤
4ኛ) የሟችና ያለኑዛዜ ወራሾችን መለየትና ምጣኔ ድርሻቸውን መጣራት፤
5ኛ) የሟች ንብረት ምን ምን እንደሆነ ማጣራት ፤ንብረቱ እዳ ወይም እገዳ ያለበት መሆን አለመሆኑን ማረጋገጥ በውርስ አጣሪ ከሚከወኑ ተግባሮች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው፡፡

አንድ የውርስ አጠሪ የሟችን የውርስ ኃብት በሚያጣራበት ወቅት የሚጣራው ንብረት የሟች መሆን አለመሆኑ አከራካሪ ሆኖ ሲያገኘው ንብረቱ የሟች ንብረት ነው ወይስ አይደለም? የሚለውን ጭብጥ በመመስረት የግራ ቀኙን ክርክርና ማስረጃ በመመርመርና በመመዘን ውሳኔ የመስጠት ስልጣን የሌለው ስለመሆኑ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሰ/መ/ቁ 83665 በቅጽ 15 ላይ በሰጠው የሰበር ውሳኔ ላይ ተመላክቷል፡፡ በመሆኑም የውርስ ኃብት እንዲያጣራ የተመደበ የውርስ አጣሪ ንብረቱ የሟች የግል ኃብት መሆኑ አለመሆኑን ሊያረጋግጡ የሚችሉ ማስረጃዎችን በማደራጀት የግራ ቀኙን ክርክር ከማስረጃው ጋር መርምሮ ውሳኔ እንዲሰጥ ውርሱን እንዲጣራ ላዘዘው ፍርድ ቤት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ በተመሳሳይ መልኩ በኑዛዜ በተጠቀሱትና ባልተጠቀሱት ንብረቶች የውርስ ሀብት መሆን ያለመሆን ላይ ወራሾች ያልተስማሙና ክርክር ያነሱ ከሆነ የአጣሪው ሥራና ኃላፊነት ወራሾች የተስማሙባቸውን ንብረቶች የውርስ ኃብት መሆናቸውን መመዝገብ፤ ወራሾች ያልተስማሙባቸውን ንብረቶችና እዳዎች ካሉ ደግሞ ማስረጃቸውን በማሰባሰብ ማስረጃው ምን ምን እንደሚያስረዳ በሪፖርቱ ላይ በማስፈር እንዲያጣራ ላዘዘው ፍርድ ቤት ማቅረብ እንጂ ክርክሩንና ማስረጃውን ከህግ ጋር በማገናዘብ በራሱ የውርስ በሀብት ነው ወይም አይደለም? የሚል ውሳኔ የመስጠት ስልጣን የሌለው መሆኑ የፌ/ጠ/ፍ/ቤት/ በሰ/መ/ቁ 23322 በቅጽ 7 እና በሰ/መ/ቁ 66727 በቅጽ 11 በሰጠው ውሳኔ ላይ ተገልጿል፡፡



🛑 የውርስ አጠሪ የውርስ ኃብቱን ሲያጣራ ጥሪ አድርጎላቸው ያልቀረቡ ወራሾችን በተመለከተ

የውርስ አጣሪው የውርስ ማጣራት ስራውን እንዲያከናውን በፍ/ቤት ከታዘዘ በኋላ መጀመሪያ የሚያከናውነው ተግባር የውርስ ኃብቱ እየተጣራ መሆኑን የሚገልጽ የማስታወቂያ ጥሪ በፍርድ ቤቱ ማህተብ በማረጋገጥ በሟች ቋሚ መኖሪያ ቤት ላይና በሟች መኖሪያ ቀበሌ(ወረዳ) ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ እንዲለጠፍ ማድረግ ነው፡፡

የዚህ ማስታወቂያ ጥሪ ዋና አላማው የሟች የውርስ ኃብት ይገባኛል ፤ከሟች የውርስ ኃብት ላይ እዳ ጠያቂ ነን ወይም ለሟች ወራሽ እዳ ከፋይ ነን የሚሉ ወገኖች እንዲቀርቡ እና የሟች ኑዛዜ በእጁ ያለ ወገን ይህንኑ ማስረጃውን ይዞ እንዲቀርብ የሟች ውርስ እየተጣራ መሆኑን በይፋ ለማሳወቅ ነው፡፡ በዚህ ማስታወቂያ ጥሪ መሰረት ጥሪ ተደርጎላቸው ያልቀረቡ ሰዎች የወራሽነት ድርሻቸው በተመለከተ በምን አግባብ ሊስተናገዱ ይገባል የሚለው ብዙ ግዜ በውርስ ማጣራት ሒደት አዳጋች እየሆነ መጥቷል፡፡ በአንድ አንድ ቦታዎች የሟች ህጋዊ ወራሾች የውርስ ሀብት እየተጣራ መሆኑ ተገልጾ በማስታወቂያ ጥሪ ተደርጎላቸው እነርሱ ባልቀረቡበት ሁኔታ ሌሎች ወራሾች በመረዳጃ እድር ውስጥ የሟች ልጆች መሆናቸው ተመዝግቦ ይገኛል በማለት እነርሱ ባልቀረቡበት ከእድር በመጣው መረጃ መሰረት ድርሻቸው ተጠብቆ የውርስ ሀብቱ ይጣራ የሚል ሀሳብ ሲያቀርቡ ይስተዋላል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔ የሰጠ ሲሆን፡፡ በውሳኔውም ላይ “የውርስ አጣሪው ጥሪ አድርጎላቸው ያልቀረቡ ሰዎች ሌላ ቦታ ይኖራሉ ተብሎ ስለመኖራቸው ከመረዳጃ እድር መዝገብ ላይ ተዘርዝርው ስለተገኙ ውርስ አጣሪው የወራሽነት ድርሻ አላቸው በማለት የሚያቀርበው የውሳኔ ሀሳብ አግባብነት ያለው አይደለም፡፡ ምክንያቱም ከየትኛውም ቦታ የሚቀርቡ ማስረጃዎች ሁሉ ዋጋ የሚሰጣቸው ስላልሆኑ በመረዳጃ እድር መዝገብ ይገኛል የተባለው ሰነድ የሟች ወራሽነት ለጊዜው ለመወሰን ብቃት የሌለው ማስረጃ በመሆኑን የፍ/ብ/ሕ/ቁ 962(2) ድንጋጌ ይዘትና መንፈስ ያስገነዝበናል፡፡ ሌሎች ወራሾች አሉ ከተባለም ተጠሪው የክርክሩ ተከፋይ መሆን አለባቸው” በማለት ወስኗል፡፡

በመሆኑም በመረዳጃ እድር ውስጥ ስም ተጠቅሶ መገኘት ወራሾች ጥሪ ተደርጎላቸው ባልቀረቡበት ሁኔታ ያለኑዛዜ ወራሽነት ለማረጋገጥ ብቃት ያለው ማስረጃ አይደለም የሚል መደምደሚያ ላይ መድረስ ይቻላል፡፡

🛑 የውርስ ሀብት ማጣራት የግድ የማይሆንበት የሕግ አግባብ


ወራሾችም ሆነ የውርስ ሀብቶች ተለይተው በግልጽ በሚታወቁት ወቅት ከወራሾች መሀከል አንዱ በግልጽ ተለይቶ የሚታወቀው የውርስ ኃብት በሌሎች ወራሾች የተያዘ እንደሆነ የውርስ ሀብቱ ሳይጣራ ድርሻቸው ያካፍሉኝ የሚል ቀጥተኛ ክስ በድርሻቸው ግምት ልክ ጉዳዩን ለማየት የሥረ ነገር ስልጣን ላለው ፍርድ ቤት ማቅረብ ይችላሉ፡፡ በፍ/ብ/ሕ/ቁ 946 ጀምሮ የተደነገጉ ደንጋጌዎች ስንመለከት ወራሾች በራሳቸው ወይም በተመረጠ ሌላ ሰው ውርስ እንዲጣራ ጉዳዩን ለማየት ስልጣን ላለው ፍርድ ቤት ማመልከት እንዲችሉ ቢመላከትም በቀጥታ የክፍፍል ክስ የውርስ ሀብቱ ሳይጣራ የመመስረት መብት የላቸውም የሚል ክልከላ ግን በህጉ አልተቀመጠም፡፡

የፌ/ጠ/ፍ/ቤት በሰ/መ/ቁ 34703 በቅጽ 8 ላይ በሰጠው አስገዳጅ ውሳኔ ላይ እንደተገለጸው “ወራሾችና የውርስ ሀብቱ በግልጽ ተለይቶ የሚታወቅ በሚሆንበት ጊዜ ከውርስ ሀብቱ ድርሻዬን ልካፈል ለሚል አመልካች የውርስ ሀብት መጣራት እንደ ቅድመ ሁኔታ አድርጎ መውሰድ አይገባም፡፡ በመሆኑም የውርስ ሀብት ከፍፍልን መነሻ ያደረገ ክስ የግዴታ ውርስ ካልተጣራ በኋላ መቅረብ የለበትም ሊባል አይገባም” ሲል ውሳኔ ሰጥቷል፡፡

ከዚህ ጋራ ተያይዞ ሊነሳ የሚችል ጥያቄ ቢኖር በዚህ የውርስ ሀብት ሳይጣራ በሚቀርብ የክፍፍል ክስ ላይ ከውርስ ሀብቱ ላይ የሚፈለግ ዕዳ ካለ በምን አግባብ ሊጣራ እና ሊስተናገድ ይችላል? የሚለው ነው፡፡ ይህን በተመለከተ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከዚህ በላይ በጠቀስኩት የሰበር ውሳኔ ላይ እንደገለጸው “ ከውርስ ሀብቱ የሚፈለግ እዳ ክሱ በቀረበበት ፍርድ ቤት መሪነት በማስረጃ ተጠርቶ ሊታወቅ የሚችል ነው” በማለት ውሳኔ ሰጥቷል፡፡ ስለዚህ ወራሾች የውርስ ሀብቱ በግልጽ ተለይቶ በታወቀበት ወቅት የውርስ ሀብቱን ማጣራት ሳያስፈልግ ድርሻዬን ልካፍል በማለት በሚጠየቀው የንብረት ግምት ልክ የሥረ ነገር ስልጣን ላለው ፍርድ ቤት ቀጥተኛ የክፍፍል ክስ ማቅረብ የሚቻል ሲሆን ከውርስ ሀብቱም የሚፈለግ እዳ ካለ በዚሁ መዝገብ ሊስተናገድ ይገባል የሚል መደምደሚያ ላይ መድረስ ይቻላል፡፡

🛑 የውርስ አጣሪ ሪፖርት የጸደቀበት የፍርድ ቤት ውሳኔ ላይ መቃወሚያ ስለሚቀርብበት የሕግ አግባብ

የውርስ አጣሪ የውርስ ማጣራት ተግባሩን ካከናወነ በኋላ የሪፖርቱን ሰነድ እንዲያጣራ ትዕዛዝ ለሰጠው ፍርድ ቤት ያቀርባል፡፡ በዚህም መሰረት በፍ/ብ/ሕ/ቁ 960 እና 996 በተጠቀሰው አግባብ ችሎቱ የሪፖርቱን ይዘት አግባብ ከሆነው ህግ አንጻር መርምሮ በማጽደቅ ወራሾች ሪፖርቱ የጸደቀበትን የውሳኔ ግልባጭ የሚያገኙ ይሆናል፡፡

የውርስ ማጣራት ውጤት እያንዳንዱ ወራሽ የሚደርሰው ድርሻ ተለይቶ የምስክር ወረቀት የሚሰጥ ይሆናል፡፡

በመሆኑም የውርስ አጣሪ ሪፖርት በማጽደቅ የሚሰጥ የፍርድ ውሳኔ እርሱን ችሎ እንደ መጨረሻ ፍርድ የማይቆጠር በመሆኑ ዋነኛ ሚናውም እንደ ማስረጃነት የሚያገለግል ነው፡፡ ስለዚህ ከማስረጃነት ዋጋ ውጭ ሌላ ዋጋ የሌለውን የውርስ አጣሪ ሪፖርት መብቴን ነክቷል የሚል ወገን በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 358 መሰረት መቃወሚያ ሊቀርብ አይችልም፡፡

ስለዚህ የፌ/ጠ/ፍ/ቤት በሰ/መ/ቁ 45905 በቅጽ 11 በሰጠው ውሳኔ መሰረት በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 358 መሰረት መቃወሚያ ማቅረብ የሚቻለው በውርስ ሀብት ክፍፍል ላይ ውሳኔ ለሰጠ ፍርድ ቤት ነው እንጂ የውርስ አጣሪ ሪፖርቱን ላጸደቀው ፍርድ ቤት አይደለም፡፡

🛑 የውርስ አጣሪ ሪፖርት የጸደቀበት የፍርድ ውሳኔ በቀጥታ የአፈጻጸም አቤቱታ የማይቀርብበበት ስለመሆኑ

ከዚህ በላይ እንደተገለጸው የውርስ አጣሪ ባለው ስልጣን መሰረት ከውርስ ሀብቱ መብት አለን የሚሉ ወይም ወራሾች በመወሰን ፤የሟች ኑዛዜ ካለ በማፈላለግ፤በዚህም ኑዛዜ መሰረት ተጠቃሚዎችን በመወሰን ፤ውርሱን በማስተዳደር፤የውርሱን ተከፋይ ገንዘብ መሰብሰብና እዳዎችን በመክፈል፤የሟችን ንብረት ማጣራት ፤የኑዛዜ ስጦታዎችን በመክፈል የውርስ ማጣራት ሥራውን ያጠናቅቃል፡፡

የውርስ ማጣራት ስራው እንደተጠናቀቀ የውርስ አጣሪ ሪፖርቱን አጣሪው ለወራሾች እና ለፍርድ ቤቱ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡ ሪፖርቱ የደረሳቸው ወራሾች በሪፖርቱ ላይ የተመላከተው ነገር መብትና ጥቅማቸውን የሚነካ ከሆነ ለፍርድ ቤቱ አስተያየት የሚያቀርቡ ሲሆን ችሎቱም የግራ ቀኙን አስተያየት ከሪፖርቱ አንጻር አገናዝቦ መሻሻል የሚገባውን ነገር ያለ እንደሆነ የሪፖርቱን ይዘት በማሻሻል በውሳኔ የሚያጸድቀው ይሆናል፡፡ ይህ በፍርድ ቤት የጸደቀው የውርስ አጣሪ ሪፖርት ከነ ማጽደቂያው የውሳኔ ግልባጭ ጋር ለወራሾች የሚደርሳቸው ሲሆን ወራሾቹም በዚህ ውሳኔ መሰረት የወራሽነት ምስክር ወረቀት( certificate of succession) የሚያገኙ ይሆናል፡፡ በመሆኑም የውርስ ማጣራት ውጤት እያንዳንዱ ወራሽ ከውርሱ የሚደርሰውን ድርሻ ተለይቶ የወራሽነት ምስክር ወረቀት ማስገኘት ነው፡፡ እያንዳንዱ ወራሽ የወራሽነት ምስክር ወረቀት ካገኘ በኋላ በወራሽነት መካከል አለመግባባት ሲፈጠር የውርስ አጣሪ ሪፖርቱን መሰረት በማድረግ ቀጥተኛ የአፈጻጸም ክስ ሊያቀርብ አይችልም፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ የፌ/ጠ/ፍ/ቤት በሰ/መ/ቁ 18576 በቅጽ 7 ላይ በሰጠው ውሳኔ “የውርስ ማጣራት ተግባር ተፈጽሞ የወራሽነት የምስክር ወረቀት ማግኘት አላማው የእያንዳንዱ ወራሽ ድርሻን በመለየት መብቱን ማረጋገጥ ስለሆነ በዚሁ መልክ መብት ከተረጋገጠ በኋላ በወራሽነት የምስክር ወረቀቱ መሰረት ወራሾች ድርሻቸውን በስምምነት መከፋፈል ካልቻሉ በድርሻቸው መጠን ዳኝነት ከፍለው ይሔው መብታቸውን በፍርድ እንዲረጋገጥ ዳኝነት መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን በዚህ መልኩ ዳኝነት ሳይጠይቅ በውርስ አጣሪው ሪፖርት መሰረት እንዲፈጸም የአፈጻጸም አቤቱታ ማቅረብ ፍርድ ያላረፈበትን ነገር ለማስፈጸም እንደመጠየቅ የሚቆጠርና የህጉን አላማ የሳተ ነው” ሲል ወስኗል፡፡ በመሆኑም የውርስ አጣሪ ሪፖርት የጸደቀበትን ፍርድ መሰረት በማደረግ የሚቀርበው የአፈጻጸም ክስ ሳይሆን ተገቢውን ዳኝነት ተከፍሎ ቀጥተኛ ክፍፍል ክስ ነው የሚል መደምደሚያ ላይ መድረስ ይቻላል፡፡ by muluken seid hassen

📌 ምርጥ ቻናል ከስር ሊንኩን ተጭነው መቀላቀል ይችላሉ ⤵️
👉 t.me/joinchat/TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/joinchat/TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/joinchat/TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/joinchat/TE8_8RXdfIsqGEKn

🛡️ ተጨማሪ ማብራሪያ በቪዲዮ ለመከታተል ⤵️
➡️ https://bit.ly/3qO8YAP
➡️ https://bit.ly/3qO8YAP

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
0911 190 299

0911-190-299 . . . . . #አመለካከት 🇪🇹 #ሀበሻ

08/12/2021

Johne's disease:

Johne's disease is a chronic enteritis of ruminants caused by M. paratuberculosis.

This bacteria embeds itself in the wall of the lower part of the small intestine known as the ileum. As an immune response, infected tissues attempt to regenerate healthy tissue which leads to visible thickening of the intestines. This prevents nutrient absorption, resulting in weight loss. Late in the infection, antibody production by the animal can be found in serum of animals and is an indicator that clinical signs of disease and death from the infection will soon follow.

M. paratuberculosis grows and multiplies inside the cells of an animal's immunie system and are excreted in the f***s, and to a lesser extent in milk and saliva.

When the microbe is excreted, it can contaminate the soil or water. Outside the host animal, the organism multiplies poorly if at all but it can survive over a year in the environment because of its resistance to heat, cold, and drying.

The primary cause of the spread of Johne‘s disease is contact with the f***s or saliva of an infected animal.

Prenatal exposure may be a source of infection for calves. Becoming infected before birth is possible for a fetus if its mother is in the late stages of Johne’s disease.

Another source of infection is milk from infected dams.

There are huge concerns in many beef and dairy herds across the world about the prevalence of Johne's disease.

Symptoms:

Because of the slow, progressive nature of the infection, signs of Johne’s disease may not show up until years after initial infection. When they finally do occur, the signs are long-lasting diarrhea and weight loss despite good appetite.

Bottle jaw may also appear, which is fluid accumulation in the bottom jaw causing an abscess.

Once clinical signs appear the animal will not recover and will continue to deteriorate.

Treatment:

There is no treatment for Johne's disease.

Prevention:

Prevention is the most cost effective way to manage Johne's disease. It is far less expensive to block introducing Johne's disease into a herd/flock than it is to control or eradicate the infection once it creeps in and invisibly starts to spread.

Testing ill looking animals can confirm whether Johne's disease is present.

If it is it may be more economical to cull infected animals, if not, the animal must be managed to ensure no young animals are exposed to their milk or manure.

Newborn animals must be protected from infection by being born and raised in a clean environment and fed milk and water free of M. paratuberculosis contamination. The primary source of contamination is manure from an infected adult animal.

Producers are advised to purchase animals from a source herd free of Johne’s disease. Second best is to work with producer who knows the level of Johne’s disease in his or her herd, follows good infection control practices, and then purchase test-negative animals from test-negative dams.

Johne’s disease is a herd problem, and that knowing the test-status of numerous adults in the source herd will give you a much better sense of the risk of purchasing an infected animal than the one test result you might get on the one animal you wish to buy.

the owner of patient animal said, the patient animal was gave birth before   three days. so the fetal membranes was reti...
27/11/2021

the owner of patient animal said, the patient animal was gave birth before three days. so the fetal membranes was retian or deley for 24hr and than infections occur . so that how can manege the se cases?

Address

Southern
Awassa
ALEZONE,GEWADA

Telephone

+251966189750

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ale Zone Veterinary and Animal Health Employee voice posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Ale Zone Veterinary and Animal Health Employee voice:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram