27/03/2025
በ25/05/2017 በነበረው የ3ኛ የአክሲዮኑ ጠቅላላ ጉባዔ ውሳኔ መሰረት:-
አዲስ ምዕራፍ ህክምና አገልግሎት አክሲዮን በአሁኑ ወቅት ያሉትን ስፔሻሊቲ ክሊኒኩን እና መካከለኛ ክሊኒኩን ዘመናዊ መሳሪዎችን በማስገባት ወደ ጠቅላላ ሆስፒታል ለማሳደግ መድኃኒት ቤቱን ወደ ተጨማሪ መድኃኒት ቤቶች ለማሳደግ እየሰራ ይገኛል ። በዚህም መሰረት ወደ አዲስ ምዕራፍ የህክምና አገልግሎት አክሲዮን ማህበር አዲስ ለሚገቡ አባሎች ክፍያ 180,000 ሲሆን 5000 ለስራ ማስኬጃ እንዲሁም 75,000 ለድርጅቱ የመስራችነት ክፍያ እንዲከፈል ተወስኗል ።
በመሆኑም መግዛት የሚፈልጉ:-
100,000 ብሩን በአቢሲንያ ባንክ (91504456) Adismiraf Medical Service share company ወይም አዲስ ምዕራፍ የህክምና አገልግሎት አክሲዮን ማህበር
80,000 ብሩን ለብቻው በአቢሲንያ ባንክ (91504456) Adismiraf Medical Service share company አባል መሆን ከሚፈልገው አካውንት ወደ አክሲዮን በማዛወር ያስገቡበትን ደረሰኝ ከየቀበሌ ወይም ድጅታል መታወቂያ ኮፒ ጋር እና ሁለት ፎቶ ማቅረብ ይጠበቅዎታል።
በአሁኑ ወቅት የአክሲዮን ሽያጭ እየተጧጧፈ ሲሆን
ሽያጩ የሚቆየው ለአጭር ግዜ መሆኑ ፈጥነው ይግዙ!!!
በተጨማሪም ሆስፒታል ለማስጀመር የሚያስፈልጉ ዋና ዋና የህክምና ዕቃዎች የመለየት እና ደረጃ በደረጃ ለማሟላት ሰፊ እንቅስቃሴዎች እየተደረጉ ይገኛሉ !!!
አዲስ ምዕራፍ የህክምና አገልግሎት አክሲዮን ማህበር
ለበለጠ መረጃ:-
ወ/ሮ ማርታ : ስራ አስኪያጅ +251913398895
ቻላቸው ባዩ :ቦርድ ሰብሳቢ +251975177224
ዶ/ር ሙሉቀን አስራት ም/ሰብሳቢ +251940586258