ዶ/ር ፍስሀ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ Dr. Fisseha Speciality Dental Clinic

  • Home
  • Ethiopia
  • Bahir Dar
  • ዶ/ር ፍስሀ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ Dr. Fisseha Speciality Dental Clinic

ዶ/ር ፍስሀ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ Dr. Fisseha Speciality Dental Clinic We are located at Bahirdar, Kebele 05, Bilal Building where Wawi Pizza/Bogale furniture locates.

To all of our families here, we wish you a very Happy New Year and we look forward to seeing you healthy, happy and pros...
10/09/2025

To all of our families here, we wish you a very Happy New Year and we look forward to seeing you healthy, happy and prosperous in the year ahead.
All the best.
እንቁጣጣሽ!!!

20/06/2025
የዝንጀሮ ፈንጣጣ / Monkey Poxማለት በ ቫይረስ የሚተላለፍ የበሽታ አይነት ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው በ መካከለናኛ እና ምዕራብ አፍሪካ የሚገኙ ዝንጀሮዎች ላይ ነው። በሽታው ከእን...
11/06/2025

የዝንጀሮ ፈንጣጣ / Monkey Pox

ማለት በ ቫይረስ የሚተላለፍ የበሽታ አይነት ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው በ መካከለናኛ እና ምዕራብ አፍሪካ የሚገኙ ዝንጀሮዎች ላይ ነው። በሽታው ከእንስሳት ወደ ሰው እንዲሁም ከሰው ወደ እንስሳት የሚተላለፍ ነው።

ምልክቶቹ
1. ትኩሳት
2. ራስ ምታት
3. የጡንቻ ህመም
4. የጀርባ ህመም
5. ብርድ ብርድ ማለት
6. ድካም እና ውሃ የቋጠሩ ሽፍታዎች ናቸው
ምልክቶቹ በሽታው በያዘን ከ7-14 ቀናት ውስጥ ይታያል ነገር ግን ከ 5 - 21 ቀናት ውስጥ የመታየት እድል አለው።
መከላከያ መንገዶቹ
1. ክትባት
2. ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪን ማስወገድ
3. ንጽህና መጠበቅ ፣ እጃችንን በተደጋጋሚ በውሃ እና በሳሙና መታጠብ
4. የተያዘ ሰው የምንንከባከብ ከሆነ ራስ መጠበቂያ ነገሮችን በአግባቡ መጠቀም
5. የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወዳለበት አከባቢ አለመሄድ

we wish you a very happy festivity of Ethiopian Easter!!ለመላው ህዝበ ክርስቲያን እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ እንላለን!!መልካም ፋሲካ!!
19/04/2025

we wish you a very happy festivity of Ethiopian Easter!!
ለመላው ህዝበ ክርስቲያን እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ እንላለን!!
መልካም ፋሲካ!!

EID MUBARAK!!
29/03/2025

EID MUBARAK!!

Follow our tiktok page for upcoming videos on dental procedures and oral health.
12/11/2024

Follow our tiktok page for upcoming videos on dental procedures and oral health.

.fissehas.dentalclinic 63 Followers, 69 Following, 0 Likes - Watch awesome short videos created by Dr. Fisseha Specialty Dental c

መልካም አዲስ አመት።
10/09/2024

መልካም አዲስ አመት።

Address

ON The Street From Papyrus Hotel To St. George Church
Bahir Dar

Telephone

+251918505059

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዶ/ር ፍስሀ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ Dr. Fisseha Speciality Dental Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ዶ/ር ፍስሀ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ Dr. Fisseha Speciality Dental Clinic:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category