Gurgutto animal health service

Gurgutto animal health service ማንኛዉነም የእንስሳት ህክምና አገልግሎት እሰከ አሉበት መጥ?

16/03/2024
LYMPH NODES OF EQUIS CABALUS
20/09/2022

LYMPH NODES OF EQUIS CABALUS

ለእንስሳቱ ከገበሬው በላይ የሚጨነቅ አለ???ይህ የምትመለከቱት ፎቶ በአንድ ክሊኒክ ውስጥ እንስሳው ለማሳከም ይዞ የመጣ ገበሬ ነው። እንግዲህ የገበሬው እና የእንስሳቱ ቁርኝት ይሄን ያክል ነ...
08/05/2022

ለእንስሳቱ ከገበሬው በላይ የሚጨነቅ አለ???

ይህ የምትመለከቱት ፎቶ በአንድ ክሊኒክ ውስጥ እንስሳው ለማሳከም ይዞ የመጣ ገበሬ ነው። እንግዲህ የገበሬው እና የእንስሳቱ ቁርኝት ይሄን ያክል ነው።

በዚህ ፎቶ በርካታ ከቃል በላይ የሆኑ ትልቅ ፅንሰ ሀሳቦችን መረዳት እንችላለን።

የእንስሳት ደህንነት (animal welfare)

እንግዲህ ገበሬ እንሰሳቱን ይወዳል ስንል ይሄን ያክል መሆኑን ልትረዱን እና ልትገነዘቡን ይገባል። የሱ እንስሳት ለእኛ ምንአልባት ምግብ እና የገቢ ምንጭ አድርገናቸዋል። ለገበሬው ደግሞ የባህሉ ምንጭ፣ የቤተሰብ አካሉ እና የእሴቱ መገለጫዎች ናቸው።

የእንስሳት ህክምና ፋይዳ

በግመል ጥጃውን አስሮ ወደዚህ ያስመጣው አንድም በቂ የእንሰሳት ክሊኒክ ወይም ሀኪም በአቅራቢያ ባለመገኘቱ ነው። ጊዜውን በእርሻው ላይ እንዳያሳልፍ ይሄ አንዱ መሰናክሉ ነው። ችላ ብሎ የማይተውባቸው መክንያቶች ደግሞ ከበቂ በላይ መሆናቸውን ከላይ አስረድተናል። ይሄን ሁላ መንገድ በዚህ መልክ እንዲመጣ ያደረገው እና ከሁሉም የተማመነበት ደግሞ በእንስሳት ጤና ባለሙያው ነው።

የእንስሳቱ እና ገበሬው ቁርኝነት

በዚህ ጉዳይ በርካታ የአንትሮፖሎጂ ጥናቶች ተሰርተዋል። አብዛኛው የማህበረሰብ እሴታችን ማለትም ባህላዊ ጭፈራዎች፣ ሙዚቃ፣ ምሳሌያዊ አነጋገር ፣ስነቃላችን እና ትውፊት ከእንስሳቶች የመቀዳቱን አንድመታ እውነት ያረጋግጣል።

ይብዛም ይነስ 80 % ይምንለውን ገበሬ እንረዳው ምን እንደሚፈልግ በጥንቃቄ እንወቅ የሱ እድገት የኢትዮጵያ እድገት ስለሆነ (አራት ነጥብ)

Dam successfully gave birth to a calf!
04/05/2022

Dam successfully gave birth to a calf!

16/01/2022

Address

Bonga

Telephone

+251918099996

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gurgutto animal health service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram