Biruktina God's girl

Biruktina God's girl Messages about kingdom life style

16/04/2023

ትንሳኤዉ የኔ ነዉ👆✊🙋‍♀️

27/02/2023

በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን።

25/02/2023

ነፍሴ የምትወድህ ሆይ ሁሉም ይቅርና አንተ ዋል ከቤቴ

23/02/2023

የማመልከው አምላክ እግዚአብሔር ተረት አይደለም።

22/02/2023

ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው ።

18/02/2023

በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤ እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን፤ከክፉም አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን፤ መንግሥት ያንተ ናትና ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ፤ አሜን።🙏🙏🙏
የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 6:9_13

17/02/2023

እኔ ግሩምና ድንቅ ሴት ነኝ።💪

16/02/2023

" የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፥ ይማራሉና።"
ማቴ 5:7

Address

Boreda

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Biruktina God's girl posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Biruktina God's girl:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram