Amhara Public Health Institute D/Markos branch

Amhara Public Health Institute D/Markos branch Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Amhara Public Health Institute D/Markos branch, Medical and health, D/Markos, Debre Mark'os.

https://www.who.int/emergencies/disease-outbreak-news/item/2025-DON585
22/11/2025

https://www.who.int/emergencies/disease-outbreak-news/item/2025-DON585

On 12 November 2025, WHO noted a press release from the Ethiopian Ministry of Health (MoH), and the Ethiopian Public Health Institute (EPHI), announcing suspected viral hemorrhagic viral fever (VHF) in Jinka town, South Ethiopia Regional State, Ethiopia. On 14 November 2025, the Ministry of Health o...

08/11/2025
በአብክመ  ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ደብረ ማርቆስ ቅርንጫፍ  በቴክኒክ ድጋፍ የሚደረግላቸው   ሆስፒታሎችና ጤና ጣቢያ በ4ተኛው ክልላዊ የላቦራቶሪ ፌስቲቫል  ግንባር ቀደም  በመሆን ተሸላ...
29/10/2025

በአብክመ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ደብረ ማርቆስ ቅርንጫፍ በቴክኒክ ድጋፍ የሚደረግላቸው ሆስፒታሎችና ጤና ጣቢያ በ4ተኛው ክልላዊ የላቦራቶሪ ፌስቲቫል ግንባር ቀደም በመሆን ተሸላሚ ሆኑ
የአብክመ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ``ጠንካራ የላቦራቶሪ ስርዓት ጥራት ላለው የጤና አገልግሎት በሚል መሪ ቃል ጥቅምት 17/02/2017 ዓ.ም ባካሄደው 4ኛው ክልላዊ የጤና ላቦራቶሪ ፊስቲቫል በአብክመ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የደብረ ማርቆስ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም ደረጃ በደረጃ የላቦራቶሪ ጥራት ማሻሻያ SLIPTA እንደ ሀገር በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት እንዲተገብሩ በቴክኒክ የሚደግፋቸው ሆስፒታሎችና ጤና ጣቢያዎች በዓመቱ መጨረሻ የአብክመ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የመውጫ ዳሰሳ ሰርቶ የላቦራቶሪ ጥራት አስተዳደርን የኮከብ ደረጃ 4 በማግኘት በክልሉ ከሚገኙ ሆስፒታሎች
_ የሉማሜ የመጀመሪያ ሆስፒታል 1ኛ በመሆን የምስክር ወረቀት : የክሪስታል ዋንጫ:. ዲስክ ቶፕ ኮምፒውተር:ፕሪንተርና ዩፒኤስ
_ የቢቸና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል 2ኛ በመሆን የምስክር ወረቀት :ክሪስታል ዋንጫ: ዲስክ ቶፕ ኮምፒውተር
_ የደብረ ማርቆስ ጤና ጣቢያ በSLIPTA ትግበራ በጥቅል 3ኛ በመሆን ከጤና ጣቢያዎች ደግሞ 1ኛ በመሆን የምስክር ወረቀት: ክሪስታል ዋንጫ :ዲስክ ቶፕ ኮምፒውተር: ፕሪንተርና ዩፒኤስ የተሸለሙ ሲሆን በእነዚህ ጤና ተቋማት ውስጥ የሚሰሩ የላቀ ውጤት ላመጡ ሜዲካል ላቦራቶሪ ባለሙያዎችም ሽልማት የተበረከተላቸው ሲሆን ከኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት :ከአብክመ ጤና ቢሮ ከአብክመ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮች ሽልማቱን ተቀብለዋል ።
ይህ ውጤት እንዲመዘገብ ለደገፋችሁ ለተቋማችን ደብረ ማርቆስ ቅርንጫፍ የላቦራቶሪ ክፍል ባለሙያዎች: የማኔጅመንት አባላት : ለዞን ጤና መምሪያዎች እና የሚደረግላችሁን ድጋፉ መሰረት በማድረግ በቅንነት ተቀብላችሁ : ሌት ከቀን በመስራት ውጤት ላስመዘገባችሁ የሆስፒታል ስራ አስኪያጅ:የጤና ጣቢያ ዳይሬክተር: የሆስፒታልና የጤና ጣቢያ የሜዲካል ላቦራቶሪ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች እንዲሁም ሌሎች የሚመለከታችሁ ሁሉ አስተዋጽኦ ላበረከታችሁ በሙሉ ምስጋናችን የላቀ ነው ።
''ጠንካራ የላቦራቶሪ ስርዓት ጥራት ላለው የጤና አገልግሎት ''

29/10/2025
በአብክመ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ ከተለያዩ የጤና ተቋማት ለተዉጣጡ የናሙና አመላላሽ ሠራተኞች በተቀናጀ የናሙና ቅብብሎሽና ሪፈራል/Integrated sample tra...
27/10/2025

በአብክመ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ ከተለያዩ የጤና ተቋማት ለተዉጣጡ የናሙና አመላላሽ ሠራተኞች በተቀናጀ የናሙና ቅብብሎሽና ሪፈራል/Integrated sample transportation and referral linkage/ ላይ ከ13-16/2/2018 ስልጠና ሰጥቷል፡፡

የአማራ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት- ደማ ቅርንጫፍ የ2018 ዓ.ም  በክላስተር ደረጃ  ከፈፃሚ  አካላት  ጋር  እቅድ ትውውቅ አደረገ ።የአማራ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት-ደማ ቅርንጫፍ የ...
26/09/2025

የአማራ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት- ደማ ቅርንጫፍ የ2018 ዓ.ም በክላስተር ደረጃ ከፈፃሚ አካላት ጋር እቅድ ትውውቅ አደረገ ።

የአማራ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት-ደማ ቅርንጫፍ የ2018 ዓ.ም እቅድ ሁሉም የክላስተሩ ዞኖች ምስራቅ ጎጃም ,ምዕራብ ጎጃምና የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ኃላፊዎች, የሚመለከታቸው ባለሙያዎች, ባለድርሻ አካላትና አጋር አካላት በተገኙበት የ2018 ዕቅድ በዝርዝር ቀርቦ ሀሳብና አስተያየት ተሰጥቶበታል። የእቅዱ መነሻ የ5 አመቱ ዕቅድና የተቋሙ የ2018 ዓ.ም አመታዊ ዕቅድ ነው ።

በዕቅዱ ላይ ሰፊ ውይይት ተካሄዶ በመጨረሻም ሁሉም ዞኖች, ወረዳ ጤና ጽ/ቤቶችና ጤና ተቋማት ህብረተሰቡን ባለቤት በማድረግ የሚመለከታቸውን ባለድርሻ አካላት በማካተት ህዝብን ተጠቃሚ ያደረገ ውጤት ለማስመዝገብ እንሰራለን በሚል ሁሉም የድርሻውን እንደሚወጣ በመስማማት ተጠናቋል ።

ለሕብረተሰብ ጤና ለውጥ እንትጋ!!

መስከረም 14/2018 ዓ.ም

የአማራ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ በ2017 በጀት ዓመት የተሰሩ የህብረተሰብ ጤና አደገዎች መከላከልና መቆጣጠርን በተመለከተ የግምገማ መድረክ አካሄደበመድረኩ ከ3ቱም ዞ...
19/09/2025

የአማራ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ በ2017 በጀት ዓመት የተሰሩ የህብረተሰብ ጤና አደገዎች መከላከልና መቆጣጠርን በተመለከተ የግምገማ መድረክ አካሄደ
በመድረኩ ከ3ቱም ዞኖች ማለትም ምስ/ጎጃም፤ምዕ/ጎጃም እና ደ/ማርቆስ ከ/አስ ዉስጥ ያሉ ሁሉም የወረዳ ሓላፊዎችና ኦፊሰሮች በተገኙበት በ2017 በጀት ዓመት የወባ፤ኮሌራ እና ሌሎችም ወረርሽኞችን በተለያዩ ተግዳሮቶች ዉስጥ በመሆን ሊያስከትሉ የሚችሉትን ጉዳት መከላከል መቻሉ የተገለፀ ሲሆን ለ2018 በጀት ዓመት የተጠናከረ ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ወረርሽኞችን መከላከልና በህብረተሰቡ ጤና እና ኢኮኖሚ ላይ ሊያስከትሉ የሚችሉትን ጉዳት መቀነስ እንደሚገባ ግንዛቤ መስጠት ተችሏል፡፡

በአብክመ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ ከተለያዩ የጤና ተቋማት ለተዉጣጡ የላቦራቶሪ ባለሙያዎች በላቦራቶሪ ጥራት አስተዳደር ስርዓት /Laboratory Quality Manag...
08/09/2025

በአብክመ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ ከተለያዩ የጤና ተቋማት ለተዉጣጡ የላቦራቶሪ ባለሙያዎች በላቦራቶሪ ጥራት አስተዳደር ስርዓት /Laboratory Quality Management System/ ከነሐሴ 16-30/12/2017 እንዲሁም በላቦራቶሪ ደህንነት /Biosafety and Biosecurity/ ከነሐሴ30-03/13/2017 ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

Address

D/Markos
Debre Mark'os

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara Public Health Institute D/Markos branch posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram