DELT Yemariamwork General Hospital

DELT Yemariamwork General Hospital Leading the Way in Compassionate Care. DELT - Your trusted destination for exceptional healthcare.

Skilled doctors, cutting-edge facilities, and personalized treatment. Making a positive impact on lives.

31/03/2026
28/03/2026

DELT Yemariamwork General Hospital

23/03/2026

Call 6207 to get any information about our hospital

19/03/2026

Eid Mubarak

Open vacancy
14/03/2026

Open vacancy

ዴልት የማርያምወርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል በጎሮ ጤና ጣቢያ የልብ ስፔሻሊስት ሀኪም ፣ጠቅላላ ሀኪም እና የ microbiology ባለሞያዎችን ይዞ በመገኘት የህክምና ሂደትን የሚያግዙ እና ለማህበረ...
12/03/2026

ዴልት የማርያምወርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል በጎሮ ጤና ጣቢያ የልብ ስፔሻሊስት ሀኪም ፣ጠቅላላ ሀኪም እና የ microbiology ባለሞያዎችን ይዞ በመገኘት የህክምና ሂደትን የሚያግዙ እና ለማህበረሰቡ እጅግ ጠቃሚነት አላቸው ብሎ ያስመጣቸው የህክምና መሳሪያዎች ፦
- የጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ ማሽን (mammography )
- የልብ ጫና መመርመሪያ (sterss testing treadmill )
- Ambulatory BP
- Holter ECG እንዲሁም
- የ microbiology ላብራቶሪ ለጤና ባለሞያዎች ጠቀሜታቸው በማስረዳት በጋራ ሚሰራበትን ሁኔታ ገልጿል ።

ዴልት የማርያም ወርቅ አጠቃላይ ሆስፒታል


ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን
☎️6207

08/03/2026

ዴልት የማርያምወርቅ ሆስፒታል አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በማሰብ በሆስፒታሉ የሚሰሩ ሴት ሰራተኞች ለጠንካራና ጎበዝ ባለሞያነታቸው ፣በስራ ቦታቸው እና በቀን ተቀን ሂወታቸው ለሚያሳዮት ታታሪነት በርቱልን በማለት ቀኑን አክብሯል ።
-በሆስፒታላችን ስለሚያገኙት ማንኛውም አገልግሎት መረጃ ለማግኘት በአጭር የስልክ መስመራችን ☎️6207 ይደውሉ ።

ዴልት የማርያም ወርቅ አጠቃላይ ሆስፒታል

06/03/2026

-በሆስፒታላችን ስለሚያገኙት ማንኛውም አገልግሎት መረጃ ለማግኘት
- ቀጠሮ ለማስያዝ
-ካርድ ለማውጣት እና ለመመዝገብ በአጭር የስልክ መስመራችን በ☎️6207 ይደውሉ ።


ዴልት የማርያም ወርቅ አጠቃላይ ሆስፒታል

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን
☎️6207

28/02/2026

በሆስፒታላችን ስለሚያገኙት ማንኛውም አገልግሎት መረጃ ለማግኘት
- ቀጠሮ ለማስያዝ
-ካርድ ለማውጣት እና ለመመዝገብ በአጭር የስልክ መስመራችን በ☎️6207 ይደውሉ ።አገልግሎቱን በአማርኛ ፣በ Af-Somali እና በ Oromiffa የቋንቋ አማራጮች ማግኘት ይችላሉ ።


ዴልት የማርያም ወርቅ አጠቃላይ ሆስፒታል

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን
☎️6207

ዴልት የማርያምወርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል በለገሀሬ ጤና ጣቢያ የልብ ስፔሻሊስት ሀኪም ፣ጠቅላላ ሀኪም እና የ microbiology ባለሞያዎችን ይዞ በመገኘት የህክምና ሂደትን የሚያግዙ እና ለማህ...
25/02/2026

ዴልት የማርያምወርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል በለገሀሬ ጤና ጣቢያ የልብ ስፔሻሊስት ሀኪም ፣ጠቅላላ ሀኪም እና የ microbiology ባለሞያዎችን ይዞ በመገኘት የህክምና ሂደትን የሚያግዙ እና ለማህበረሰቡ እጅግ ጠቃሚነት አላቸው ብሎ ያስመጣቸው የህክምና መሳሪያዎች ፦
- የጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ ማሽን (mammography )
- የልብ ጫና መመርመሪያ (sterss testing treadmill )
- Ambulatory BP
- Holter ECG እንዲሁም
- የ microbiology ላብራቶሪ ለጤና ባለሞያዎች ጠቀሜታቸው በማስረዳት በጋራ ሚሰራበትን ሁኔታ ገልጿል ።

ዴልት የማርያም ወርቅ አጠቃላይ ሆስፒታል

Telegram https://t.me/deltyemariamwerkHos
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን
☎️6207

ስለ ሆስፒታላችን ዴልት የማርያምወርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል ማግኘት የሚፈልጉትን ማንኛውም መረጃ፦-የሀኪሞች የስራ ሰዓት - ካርድ ምዝገባ እና ወረፋ ማስያዝ-ስለ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ለማግኘት...
24/02/2026

ስለ ሆስፒታላችን ዴልት የማርያምወርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል ማግኘት የሚፈልጉትን ማንኛውም መረጃ፦
-የሀኪሞች የስራ ሰዓት
- ካርድ ምዝገባ እና ወረፋ ማስያዝ
-ስለ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ለማግኘት በ አጭር የስልክ መስመር ☎️ 6207 ይደውሉ።
የጥሪ ማእከል ሰራተኞቻችን የ24 ሰዓት አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ ናቸው።

ዴልት የማርያምወርቅ ሆስፒታል ታላቁ የረመዳን ፆምን በማስመልከት በሆስፒታሉ ከሚሰሩ የስራ ባልደረቦች ጋር የአፍጥር ኘሮግራም አድርጓል ።  ስለ ሆስፒታላችን የበለጠ መረጃ ለማድረግ ☎️6207...
21/02/2026

ዴልት የማርያምወርቅ ሆስፒታል ታላቁ የረመዳን ፆምን በማስመልከት በሆስፒታሉ ከሚሰሩ የስራ ባልደረቦች ጋር የአፍጥር ኘሮግራም አድርጓል ።

ስለ ሆስፒታላችን የበለጠ መረጃ ለማድረግ
☎️6207 ይደውሉልን

Address

Dire Dawa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DELT Yemariamwork General Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to DELT Yemariamwork General Hospital:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category