24/08/2025
የአጥንት ሥብራት እንዲሁም የመገጣጠሚያ ችግር ህክምናዎችን እኛ ጋ ያገኛሉ።
♠ስብራት
♠ውልቃት
♠የመገጣጠሚያ መቆጣት
♠የአጥንት እና መገጣጠሚያ ኢንፌክሽን
♠የፊዚዮቴራፒ_ህክምና
♠የእግርና እጅ ላይ እጢዎች ህክምና
♠የጅማት መቆረጥ
♠የወገብ ህመም
♠የአጥንት መሳሳት ችግር
♠የህፃት በተፈጥሮ የተጣመመ እግርና ተመሳሳይ ችግሮች ሲያጋጥምዎ ይጎብኙን/ ያማክሩን።
ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎች ልናገለግልዎ ዝግጅታችን ጨርሰናል።ለበለጠ መረጃ ይደውሉ=0966333377/ 0966333777
ቴሌግራም፦ t.me/Scienceambaclinic
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/?_t=ZM-8z8qR2O6KwC&_r=1