Hundannee

Hundannee This page is for sharing our information, developments and experiences as well as teaching our comm

16/10/2025
16/10/2025

በክልሉ በ3ኛው ዙር የፖሊዮ ክትባት ከ75ሺ በላይ ህፃናትን ማስከተብ ተችሏል፦ ዶ/ር አብዲ አሚን
***

በሀረሪ ክልል በ3ኛው ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ 70ሺህ ህፃናትን ለመከተብ ታቅዶ ከ75 ሺህ በላይ መከተብ መቻሉን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ።

የቢሮው ኃላፊ ዶ/ር አብዲ አሚን በ3ኛው ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ከእቅዱ በላይ ማሳካት መቻሉን ገልፀዋል።

በዚሁም በክልሉ በተካሄደው 3ኛው ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ እድሜያቸው ከ5 አመት በታች የሆኑ 70ሺህ ህፃናትን ለመከተብ ታቅዶ ከ75 ሺህ በላይ ሀህፃናትን በመከተብ ከ100% በላይ አፈፃፀም ማስመዝገብ ተችሏል ማለታቸውን ከቢሮው የተገኘው መረጃ ያሳያል።

የክትባት ዘመቻውም በሁሉም የክልሉ ወረዳዎች፣
በጤና ተቋማት፣ በትምህርት ቤቶች ፣ በጊዜያዊ የክትባት መስጫ ጣቢያዎች እና ቤት ለቤት በመዘዋወር መሰጠቱን ዶ/ር አብዲ አስታውቀዋል።

በመሆኑም ለዘመቻው ስኬታማነት አስተዋፅኦ ላደረጉ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች፣ የቢሮውና የወረዳ አመራሮች፣ የህፃናት ወላጆች፣ አጋር ድርጅቶች፣ የመንግስት ተቋማት፣ አስተባባሪዎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላትም ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

06/02/18

05/10/2025
24/09/2025
24/09/2025
24/09/2025
23/09/2025
23/09/2025
23/09/2025

Address

Harar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hundannee posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram