Jimma Urology Services

Jimma Urology Services "Urology " የኩላሊት :የኩላሊት ትቦ(Ureter) :ፊኛ (Bladder):ፕሮስቴት (Prostate) እና የወንድ የመውለድ አለመቻል ህክምናን ያካትታል::

የውድ ወንድማችን እንዲሁም የስራ አጋራችን፣ ፍላጎት ብርሃኑ በድንገተኛ አደጋ ከዚህ አለም በሞት መለየት የተሰማን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለመላው ወዳጆቹ መፅናናትን እንመኛለን። May his ...
06/02/2026

የውድ ወንድማችን እንዲሁም የስራ አጋራችን፣ ፍላጎት ብርሃኑ በድንገተኛ አደጋ ከዚህ አለም በሞት መለየት የተሰማን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለመላው ወዳጆቹ መፅናናትን እንመኛለን። May his soul rest in peace.

03/02/2026

የኩላሊት ጠጠር በብዛት ወጣት ወንዶችን ያጠቃል:: ያለ ኦፐሬሽን ጠጠርን ማውጣት በጉልበት ስራ ለሚተዳደሩ ትልቅ የምስራች ነው።

02/02/2026

31/01/2026

ከደምቢዶሎ የመጣው የኩላሊት ጠጠር ታካሚ #ጅማ #ደምቢዶሎ

02/12/2025
02/12/2025

የኩላሊት ጠጠር ህክምና በጊዜ ካልተደረገ ከባድ የኩላሊት ጉዳት እስከ ኩላሊት መድከም ሊያስከትል ይችላል። ይህ ችግር በተለይም ድብቅ ምእራብ ኢትዮጵያ በብዛት ይታያል።

29/10/2025

#የኩላሊት #ጅማ

23/10/2025

ከ አ.አ የመጣው ወንድማችን ከኩላሊት ጠጠር ህክምና (PCNL) በዃላ

14/10/2025

የኩላሊት ጠጠር ህክምና አማራጮች ሲነፃፀሩ #ጅማ

09/10/2025

የኩላሊት ጠጠር ታካሚ

06/10/2025

Address

Jimma
Jimma

Telephone

+251912320642

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jimma Urology Services posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Jimma Urology Services:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram