21/11/2025
ማለዳ የለውዝ ቅቤ ልዩ የሚያደርገው፡- ጥራቱን እና ደህነቱን የጠበቀ አልሚ ምግብ በማቅረብ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህፃናትን ህይወት በሚታደገው ድርጅት መመረቱ ነው፡፡
በአለም አቀፍ ደረጃ የሚታወቀው ሕሊና ገንቢ ምግቦች፣ አሁን ደግሞ ጥራቱን የጠበቀ፣ በኤክስፖርት ደረጃ የተዘጋጀ የለውዝ ቅቤ ለማህበረሰቡ ይዞ መጥቷል፡፡
MALEDA is special for one reason:- it comes from a company that has saved the lives of millions of children through life-saving nutrition.
Hilina Foods, a company trusted across the world, now bringing an export, standard quality peanut butter to the tables of our own community.