SHONE hospital

SHONE hospital Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from SHONE hospital, Hospital, Haddiya Zone, Shone.

24/07/2023
‼️እነሆ የምስራች‼️ለሾኔ እና አከባቢዋ ነዋሪዎች እንዲሁም የሆስፒታላችን ተገልጋዮች በሙሉ፣ በሆስፒታላችን በስፔሻሊስት ሀኪም የሚመራ ከፍተኛ ቀዶ ህክምናዎች ሲደረጉ እንደነበር ይታወቃል፥ በ...
13/04/2023

‼️እነሆ የምስራች‼️ለሾኔ እና አከባቢዋ ነዋሪዎች እንዲሁም የሆስፒታላችን ተገልጋዮች በሙሉ፣ በሆስፒታላችን በስፔሻሊስት ሀኪም የሚመራ ከፍተኛ ቀዶ ህክምናዎች ሲደረጉ እንደነበር ይታወቃል፥ በመሆኑም ይህንኑ የድንገተኛ እና የቀጠሮ የቀዶ ህክምና አገልግሎቶች ለሰፊዉ ህብረተሰብ በጥራት ለማድረስ ከዚህ ቀደም ሁሉም ኦፕራሲዮን በአንድ ክፍል ስሰራ ስለነበር ድንገት በተመሳሳይ ሰዓት ሌላ ታካሚ ሲመጣ ሪፌር ይላካል፥ ይህን አላስፈላጊ እንግልት ለማስቀረት የሆስፒታሉ ማኔጅመንት ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋር በጥልቀት ሲመክር ቆይቶ እነሆ ሁለተኛ የኦፕራሲዮን ክፍል ከነ ሙሉ ማሽኖች ተሟልቶ ተከፍቶ ስራ እንዲጀመር ሆኗል። በመሆኑም የሆስፒታላችን ተገልጋዮች ይህን ምቹ አጋጣሚ በመጠቀም ካላስፈላጊ ወጪ እና እንግልት እንድቀሩ ስንል በደስታ ነዉ ፥ኑ ባለሙያዎቻችን ሁሌም እናንተን ለማገልገል ዘብ ቆመዋል። የሾኔ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል!!

17/09/2022

ዉድ የሾኔ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ እንኳን ለ ሀዲያ ብሄር ዘመን መለወጫ "ያሆዴ" በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! ያሆዴ መስቀላ
#ፔጁን ላይክ 👍 በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

Address

Haddiya Zone
Shone

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SHONE hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category