WELISO CLINIC

WELISO CLINIC Private

X-Mas
07/01/2026

X-Mas

05/01/2026

5129 Followers, 129 Following, 18.0k Likes - Watch awesome short videos created by Dr. Nasis Dental Clinic

30/12/2025

29/12/2025



 011-366 38 77 0920-55 11 66 0915-95 93 83
28/12/2025


011-366 38 77
0920-55 11 66
0915-95 93 83

P.A. in a 60yo Pt
23/12/2025

P.A. in a 60yo Pt

Hemorrhoid Surgery
19/12/2025

Hemorrhoid Surgery

11/12/2025
Marburg...
09/12/2025

Marburg...

03/12/2025
ህፃናት እንደ ተወለዱ የሚሰጥ የጉበት በሽታ መከለከያ ክትባት መሰጠት ተጀመረ___________ህጻናት እንደተወለዱ የሚሰጠውን የጉበት በሽታ መከላከያ ክትባት ሀገር አቀፍ የማስጀመሪያ መርሀ ግ...
26/11/2025

ህፃናት እንደ ተወለዱ የሚሰጥ የጉበት በሽታ መከለከያ ክትባት መሰጠት ተጀመረ
___________

ህጻናት እንደተወለዱ የሚሰጠውን የጉበት በሽታ መከላከያ ክትባት ሀገር አቀፍ የማስጀመሪያ መርሀ ግብር በአበበች ጎበና የእናቶችና ህጻናት ሆስፒታል ተካሂዷል።

በማስጀመሪያ መርሀ ግብሩ የተገኙት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ድጉማ እንደሀገር የጉበት ቫይረስ በሽታን ስርጭትን ለመቀነስ ብሎም ለማጥፋት እቅድ ተይዞ እየተሰራ ይገኛል ያሉ ሲሆን ለዚህም የጉበት በሽታ መከላከያ ክትባቱ ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ተናግረዋል።

ዶክተር ደረጀ ሁሉም ጤና ተቋማት በመደበኛ የክትባት ፕሮግራም አስገብተው ክትባቱን እንዲሰጡ ያሳሰቡ ሲሆን የተወለዱ ህጻናት በ24 ሠአት ውስጥ እንዲያስከተቡ ለወላጆች ጥሪ አቅርበዋል።

በክትባት ላይ የሚደረግ ኢንቨስትመንት ውጤታማ እንደሆነ ያነሱት ሚኒስትሩ በዚህ ላይ ተሳትፎ ያደረጉ አካላትን በማመስገን ተሳትፏቸው ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።

ኢትዮጵያ የጉበት በሽታ መከላከያ ክትባት ማስጀመሯ ትልቅ ስኬት ነው ያሉት የአለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ ሚስተር ፍራንሲስ ካሶሎ ሲሆኑ በሽታውን ለመከላከል ብቻ ሳይሆን ለመጪው ትውልድ ማሻግር የሚያስችል ጤና መሠረት ለመጣል በአንድነት እንሰራለን ብለዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ዮሀንስ ጫላ በበኩላቸው ህጻናት እንደተወለዱ ወዲያውኑ የጉበት በሽታ መከላከያ ክትባቱን ቢከተቡና በተከታታይ መደበኛ ክትባቱን ቢወስዱ በከፍተኛ ደረጃ ከበሽታው ስለሚጠበቁ ክትባቱ በከተማ አስተዳደሩ በሁሉም ጤና ተቋማት በነጻ የሚሰጥ በመሆኑ ወላጆች ልጆቻቸውን እንዲያስከትቡ መልእክት አስተላልፈዋል።

ክትባቱ በሁሉም የመንግስት ጤና ተቋማት እና በተወሰኑ የግል ጤና ተቋማት ውስጥ ይሰጣል!

Ministry of Health,Ethiopia.
011-366 38 77

26/11/2025

Big shout out to my newest top fans! 💎 Mesfin Gonfa

Address

Walisoo
Woliso

Opening Hours

Monday 08:00 - 20:00
Tuesday 08:00 - 20:00
Wednesday 08:00 - 20:00
Thursday 08:00 - 20:00
Friday 08:00 - 20:00
Saturday 09:00 - 19:00
Sunday 09:00 - 18:00

Telephone

+251920551166

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when WELISO CLINIC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to WELISO CLINIC:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram