06/21/2022
- Did you know that regular exercise increases your metabolism? It's Yoga day, so focus on your fitness goals this week and get back to it.
በየጊዜዉ የሚደረግ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሰዉነታችንን ስርዐተ ምግብ እንደሚያስተካክል ያዉቃሉ? ዛሬ የዮጋ ቀን ነዉ ስለሆነም የሳምንቱ ግባችንን በማስቀመጥ ዛሬዉኑ እንጀምር፡፡